Robadancehall🇯🇲
58 subscribers
478 photos
139 videos
79 files
99 links
Download Telegram
🤩🤩 ሠሞኑን በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥🤩
የተለያዩ ብሔረሠቦችን ሙዚቃ ተጫውቷል:: በዚህም ሀገራችን የታደለችውን የቋንቋ የባህል በረከት ለኛ ብቻ ሳይሆን ለአለም ማስተዋወቅ የቻለ ድንቅ ድምፃዊ ነው. . . ድምፃዊ አስናቀ አባተ (አስኔ ዙባ)!
#አስኔ_ዙባ ከፍተኛ ተቀባይነትን ካገኘበት 🎸🎹🎬 #ዙምባራ ከተሠኘው ስራው በተጨማሪ በርካቶቻችን የወደድናቸው 💞💞 የሙዚቃ ስራዎችን ያበረከተ ድምፃዊ ሲሆን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ አጃኢብ የሚሉበት አዲስ የሙዚቃ አልበም ይዞልዎት ሊመጣ ዝግጅቱን አጠናቋል::🔥🔥🤩!
የዚህ #እፎይ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ አልበም ፕሮዲውሰር አንጋፋው ናሆም ሬከርድስ ነው::🤩🤩 #ናሆም ሬከርድስ በቅርቡ ወደእናንተ ለማድረስ አዘጋጅቶ ካጠናቀቃቸው በርካታ የሙዚቃ አልበሞች አንዱ የሆነውን የአስኔ የሙዚቃ አልበም #እፎይ ፕሮዲውስ በማድረጉ እና ወደእናንተ በማድረሱ ኩራት ይሠማዋል::