DIRSANE TIBEB
195 subscribers
70 photos
2 videos
5 files
32 links
This channel is your visual arts Utopia. Dive deep into the world of film, TV, and art creation. From BTS secrets to practical how-to's, I'll share my insights and experiences 🎥 🎬

Join me @addispupi on this artistic journey & explore the magic of art.
Download Telegram
Breakout Film Festival
(Short Film)

Awards & Prizes
Monthly winners will be awarded our official selection laurel.

Winners of Best Short Film 2020 and Best Short Film 2021 will be awarded $500 USD, official selection laurel and our coveted trophy.

Rules & Terms
Films must be between 1-40 minutes in length (including credits).

Only short narrative genres are accepted. Music videos and documentaries are not valid for this contest.

Filmmakers must have copyright over all footage and soundtrack.

Films must be of high-quality, at minimum FULL HD (1080p).

For more info. And submissions https://filmfreeway.com/breakoutfilmfestival
ብዙዎቻቹ ለጠየቃችሁን መልስ ይሆን ዘንድ

ብሬክአውት ፊልም ፌስቲቫል ከተመሰረተ 2 አመት ያስቆጠረ በየወሩ ኤዴንብራ፣ ስኮትላድ ውስጥ የሚደረግ የአጫጭር ፊልሞች ውድድር ነው።

የውድድሩ የየወሩ አሸናፊዎች ወይም የተመረጡ እጭር ፊልሞች በወሩ 20ኛው ቀን ላይ መመረጣቸውን የሚጠቁም መልዕክት በኢሜይላቸው አማካኝነት ይደርሳቸውና በስተመጨረሻም አሸናፊ የሆኑት $500 ሽልማትን ጨምሮ የላውሬል ይፋዊ ምርጥን እና አዲሱን ዋንጫ ያገኛሉ።

ስለዚህ በዚህ መሰረት አሁን የምታስገቡት የህዳር ወርን ሲሆን የሚቀጥለው ወር ማለትም ጥር ደግሞ የመጨረሻውን ወር ይሆናል ማለት ነው።

ለማመልከት የሚረዱ ህግና ደንቦች

• አይነት - ተራኪ ፊልም (ዘጋቢ ፊልም እና የሙዚቃ ቪዲዮ አይቻልም)

• ርዝመት - ከ1 እስክ 40 ደቂቃ (የመጨረሻው የባለሞያዎች ስም ዝርዝርን ጨምሮ)

• ጥራት - በትንሹ Full HD (1080p)

• ፊልሞቹ እ.ኤ.አ. ከጥር 1, 2016 በኋላ የተሰሩ መሆን አለባቸው።

• የፊልሙ ቋንቋ ከእንግሊዘኛ ውጪ ከሆነ የእንግሊዘኛ Subtitle.srt ማካተት አለባቹ።

• በሌላ ፌስቲቫል ላይ የተወዳደሩበት ፊልም በዚህም ላይ መወዳደሪያ ማድረግ ትችላላቹ።

• አጭር ፊልማችሁ ሌላ ድህረገጾች ላይ ለምሳሌ የYouTube ወይም Vimeo ላይ የተለቀቁ ቢሆንም ችግር የለውም።

• ይህ ውድድር ለፕሮፌሽናል ፊልም ሰሪዎች ለአንዴ ብቻ መወዳደር ሲቻል ለሌሎች ደሞ በተቃራኒው እስከፈለጉት ይቻላል።

• የቅጂ መብት - የፊልሙ ባለቤት ለሁሉም ላካተተው/ቸው footage እና soundtrack ሙሉ ባለቤት መሆን አለበት/ባት ወይም ባለቤትነት ማረጋገጫ ሊኖረው/ራት ይገባል።


እንግዲ ቤተሰቦች መልካም እድል እየተመኘን ላላቹ ጥያቄ በፌስቡክ ገፃችን መልዕክት መላክ እና ለጠለቀ ምልከታ እና ለመወዳደር ደሞ ዋናውን ድህረገፅ መጎብኘት ትችላላችሁ።
____
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB
@dirsanetibeb
ለመነሳሻ እንዲሆን ዘንድ ከጥር እስከ ሐምሌ ያሉትን አሸናፊ ፊልሞች እንሆ ሊንኩንም አብረን እድርገናል

- SEPTEMBER
- AUGUST
- JULY
- JUNE
- MAY
- APRIL
- MARCH
- FEBRUARY
- JANUARY
ብሬክአውት ፊልም ፌስቲቫል ከጥር እስከ ሐምሌ ያሉት አሸናፊዎች መረጃ
DW Akademie Film Development Fund
————
Call For Entries

Are you a filmmaker living in Ethiopia? Have you already made your first film(s) and need support for the development of your next project? If you answered yes, then you may be eligible to get funding for your next project.

The DW Akademie Film Development Fund offers both financial support and tailor-made training to assist you in taking your film project to the next level.

Interested filmmakers from Ethiopia who are looking for funding for their upcoming film projects are invited to take part in our online Q&A session and learn more about the DW Akademie Film Development Fund in Ethiopia. 

Date: Friday, February 5, 2021 Time: 4 pm – 5 pm (EAT)

Register to join online here
https://zoom.us/meeting/register/tJ0scuCrrDgoEtOvacyF9PetCmCuwc0vTFCk
ሦስት የታሪክ ዓይነቶች
Three Story Types


በቀላሉ የምንረዳቸው ሦስት የታሪክ ዓይነቶች አሉ፡፡
እነሱም - የክዋኔ | የውሣኔ | የጭብጥ ታሪኮች፡፡

፩ኛ • የክዋኔ ታሪክ •
————————
የክዋኔ/የድርጊት ታሪክ አንድ ገፀ-ባሕሪ ችግሯን ለመፍታት ወይም አላማዋን ለማሳካት የምታደርገውን ትግል የሚያሳይ በመሆኑ ማንኛውም የዕድሜ ክልል ባሉ ተመልካቾች ዘንድ ይታወቃል፡፡ አንድ ሰው ከጠንካራ ተቃዋሚው ጋር ታግሎ በመጨረሻ ድል ሲቀናጅ ተመልካች ይደሰታል፡፡
💡👇🏽
በ Clint Eastwood ዳይሬክት በተደረገው Million Dollar Baby በሚለው ፊልም ላይ የ Maggieን ገፀ-ባሕሪ ወክላ የምትጫወተው Hilary Swank የቦክስ ተጋጣሚ ተቀናቃኞቿን ለማሸነፍ የምታረገው ትግል ፤ Gladiator በተሰኝው ፊልም ላይ የ Maximusን ገፀ-ባሕሪ ወክሎ የተጫወተው Russell Crowe ቤተሰቦቹ ተገለው እንደ Galadiator እንዲሰለጥን በባርነት ከተሸጠ በኃላ ከእኩይ ተቀናቃኞቹ ጋር የሚያደርጋቸው በጀብዱ የተሞሉ ፍልሚያዎች እንደክዋኔ ታሪክ መውሰድ ይቻላል፡፡

በነገራችን ላይ ሁለቱም Hilary እና Russell በድንቅ ትወናቸው የAcademy Award for Best Actress
2005 እና Best Actor 2001 በቅደም ተከተል አግኝተዋል፡፡

ለመጨመር ያክል አሳሽ : የጠፋች ከተማ ፍለጋ ሲንከራተት፤ ተራራ የሚወጣ ስፖርተኛ ጓደኛውን አጥቶ መንገድ ሲስት፤ ፖሊስ ወንጀለኛውን ለመያዝ ሲሯሯጥ . . . ክዋኔ ታሪክ ይፈጥራል፡፡ በመሆኑም ክዋኔ ታሪክ ዋናው ገፀ-ባሕሪ የሚፈልገውን እስኪጨብጥ ድረስ ከባላንጣዎቹ ጋር የሚያደርገውን ግብግብ ያሳያል፡፡

የተቀሩትን ሁለት የታሪክ ዓይነቶች ደሞ በሚቀጥለው ፅሑፋችን ይዘን እምንቀርብ ይሆናል፡፡
———
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB @dirsanetibeb
Forwarded from Siltawi ስልታዊ
Fully Funded TV & Film Production Training
ለቲቪ እና ፊልም ፕሮዳክሽን መስራት ፍላጎት አላችሁ?
ይህ የ12 ወራት ሙሉ የገንዘብ ድጋፍ ያለው የሥልጠና መርሃ ግብር በመልቲቾይዥ ስፖንሰር ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን የሙሉ ጊዜ ትምህርቱ የሚሰጠው በዛምቢያ፣ ኬንያ ወይም ናይጄሪያ አካዳሚዎች ይሆናል።

በፖስቱ ላይ የተካተቱትን ቅድመሁኔታዎች የምታሟሉ ከሆነ እስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡ።

MTF(MultiChoice Talent Factory) is inviting you to apply for a 12-month sponsored film production training which is full funded.

Enter below to complete your registration and upload the necessary documents.
Apply : multichoicetalentfactory.com/cte/

Applications close 14 July 2023 at 23:59 CAT
Good Luck!
____
@siltawian
Forwarded from AI Programming
Creativity Inspiration & Project Management Application
ፕሮጀክታችንን ለማስተዳደር እና ለፈጠራ መነሳሻ የሚሆን መተግበሪያ
ብዙውን ግዜ በዚህ ቻናላችን ችግሮችን እንዴት እንደምንፈታ ወይም መላ እንዴት እንደምንፈልግላቸው ስናጋራቹ ቆይተናል። እነዚህንም ነገሮች ለመስራት የሚረዱንን መሳሪያዎች እና አንዳንድ ጠቃሚ Resourceንም እንደዚሁ።
ዛሬ እስቲ የSoftware Development, Design እና Creativityያችንን ሊያግዝ የሚችል አዲስ እንኳን ማለት ባንችልም ጠቃሚ እና ልዩ Web App እናስተዋውቃቹ።

🔗 https://youtu.be/TqDTUMtv2ik
_
AI Programming
Forwarded from Siltawi ስልታዊ
🎉 Happy New Year, amazing people! Let's embrace the fresh start, chase our dreams, and spread joy all around! Together, we'll conquer the world with endless possibilities! 🌟

C O N N E C T
Twitter
Facebook
Instagram
GitHub
___
@siltawian
Forwarded from Siltawi ስልታዊ
BLACK WOMAN RISING: Theatre Show
The well-renowned Norwegian cast will be performing a piece inspired by the famous American memoirist and poet, Maya Angelou called Black Woman Rising.

📅 Date:
November 14th, 2023
🕛 Time: 6:00 - 8:00 PM
🗺 Place: Alliance Éthio-Francaise
⌛️Duration: 1 Hour 25 Min.

This is an event you do not want to miss!

C O N N E C T
Twitter
Facebook
Instagram
GitHub
___
@siltawian
Forwarded from Siltawi ስልታዊ
WRITING WORKSHOP
Would you like your child to learn how to write oulipo poetry? Then bring them to the Alliance Ethio-Française this Saturday so they can participate in a workshop incorporating fun and poetry.

📅 Date: November 11th, 2023
🕛 Time: 1:00 PM
🗺 Place: Alliance Éthio-Française

There are limited number of spots available, so secure yours now!

C O N N E C T
Twitter
Facebook
Instagram
GitHub
___
@siltawian
Forwarded from Siltawi ስልታዊ
በአስደናቂው የፊልም፣ ቲያትር እና የስነ-ጽሑፍ ዓለም ታሪኮች በተመስጦ ስበው በምናብ ወደ ሩቅ ሀገራት እንድንተም እና በግንዛቤያችን ላይ ዘላቂ አንድምታ እንድንተው ያረጉናል። ግን ከእያንዳንዱ ታላቅ ታሪክ ጀርባ ቀላል የአተራረክ ስልት ማዕቀፍ እንዳለ ብነግራችሁስ?

ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ ከዋሉ፣ ትረካዎን ወደ አዲስ ከፍታ የሚያሳድጉ የሶስትዮሽ የአተራረክ ዘዴዎች አሉ። እነሱም የክዋኔ ፤ የውሣኔ እና የጭብጥ ታሪክ ዓይነቶች በመባል ይታወቃሉ።

ዳኛው "ጥፋተኛ ነው ወይም ጥፋተኛ አይደለም" ብሎ ለመወሰን ሲታገል ፤ አንዲት ልጃገረድ ከሸመገለ ሃብታም ወንድና ከሸበላ ድሃ ወጣት አንዱን ለመምረጥ ስትጨነቅ ፤ አንድ ጀግና ከነፃነት ወይም ከሞት ምርጫ መሀል ሲወድቅ . . . የውሣኔ ታሪክ ይፈጠራል፡፡ ባጭሩ ይህ የታሪክ ዓይነት ዋናው ገፀ-ባሕሪ አዕምሮውን ለውሳኔ በማስጨነቅ ትግል ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ነው።


⚡️ ይሄን ተጨማሪ ለማንበብ አዲስ ወደለቀቅነው የብሎግ ድህረገፃችን ገብተው ያንብቡ: 👇🏽

https://blog.siltawi.com/post/ታሪኮችን-በጥሩ-ሁኔታ-ለመተረክ-የሚረዱ-3-ስልታዊ-መመሪያዎች/


@siltawian
FB | Insta | X | YouTube
#ታሪክአጻጻፍ #ስነጽሑፍ #ፊልም #ፊልምጽሑፍ #ቲያትር #ተረክ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1