ቅዳሜ ሐምሌ 5 ቀን 2017 በሴንቸሪ ሞል ከቀኑ 12፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3፡00 ሰዓት ሁለት አጫጭር ፊልሞች ይታያሉ
🎥 ቀን – ሐምሌ 5፣ 2017
📍 ሴንቸሪ ሞል
⏰ 12:00 - 3:00 (Local)
💸 መግቢያ: 200 ብር
ተሳታፊዎቹም ከፊልሙ ባለሙያዎች ጋር በሚደረገው ውይይት ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
@dirsanetibeb

DIRSANE TIBEB
በዚህ ክፍል አንቶሎጂ(Anthology) የሚባል የፊልሞ እና የቴሌቪዥን ተከታታይ አተራረክ ቅርፀት እንዴት የተለያዩ ትረካዎችን፣ አዳዲስ ተሰጥኦዎችን፣ ማለቂያ የሌላቸውን የፈጠራ እድሎችን እንደሚያቀርብ እና ይህም በባህል ለበለፀጉ የአፍሪካ ታሪኮች እንዴት ተስማሚ ሊያረገው ይችላል የሚለውን በጥልቀት ተዳሷል. . . . .... አንቶሎጂ ፊልም በተለያዩ፣ አጫጭር ፊልሞች ወይም ክፍሎች የተዋቀረ አንድ ነጠላ…
የአንቶሎጂ ተከታታይ ፊልም አይነቶች እና ምሳሌዎቻቸው
በዚህ ጽሑፍ እያንዳንዱ የተከታታይ ፊልም ምዕራፍ ወይም እያንዳንዱ የተከታታይ ፊልም ክፍል ልዩ ታሪክ የሚናገርበትን ሁለቱን ዋና ዋና የአንቶሎጂ ቅርጾችን (ክፍል-በ-ክፍል እና ምዕራፍ-በ-ምዕራፍ) እናያለን
በዚህ ፈጣን የመዝናኛ ዓለም ውስጥ፣ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልሞች ብዙ ጊዜ ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ትረካ ወይም ተከታታይ ገፀ-ባህሪያትን ያቀርባሉ። ሆኖም፣ አንድ ልዩ ዘውግ ይህን የተለመደ መንገድ እየቀየረ ይገኛል። እሱም አንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም በመባል ይታወቃል። ይህ ቅርፀት ተመልካቾችን ሁሌም አዲስ ታሪክ እና አዲስ ልምድ በሚሰጡ የተለያዩ ዓለሞች ውስጥ እንዲዘዋወሩ ይጋብዛል። ግን በትክክል ምን አይነት አንቶሎጂ ተከታታይ ፊልሞች አሉ?
የአንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልሞች፡ ታሪኮችን እንዴት እንደምንመለከት አብዮት አድርገዋል። በየጊዜው በሚለዋወጡ ትረካዎቻቸው ልዩ የፈጠራ ትዕይንቶችን ያጎላሉ። በዋናነት እያንዳንዳቸው ልዩ ውበት ያላቸው ሁለት አይነት የአንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም አይነቶች አሉ።
1. ክፍል-በ-ክፍል አንቶሎጂ (Episode-by-Episode Anthology): የፈጣን ለውጦች ዓለም
በዚህ አይነት አንቶሎጂ ውስጥ፣ እያንዳንዱ ክፍል በራሱ የቆመ የተሟላ ታሪክ ነው። አዳዲስ ገፀ-ባህሪያት፣ አዲስ ሴራ እና ብዙ ጊዜ የተለየ ተዋንያን በእያንዳንዱ ትዕይንት ላይ ይቀርባሉ። ወጥነት ያለው ብቸኛው ነገር ቢኖር አቅራቢው [ይህን ሳልችሁ ዳይሬክተሩ አይደለም በተለምዶ /Host/ ብለው የሚጠሩትን ማለቴ ነው። ስለዚህ ነገር ወደፊት ፕሮሎግ እና ሞኖሎጎች ብዬ በሰፊው አወራላቹሃለው]፣ ተደጋጋሚ ጭብጥ (ለምሳሌ የወንጀል ተከታታይ፣ የሳይፋይ ወይም ሚስጢራዊ) ልዩ ድምጸት (ቃና) ሊሆን ይችላል።
ለምን አስደናቂ ሆኑ?
ይህ ቅርፅ የቴሌቪዥን ፕሮዲውሰሮች ገደብ የሌለው የፈጠራ ነፃነት እንዲኖራቸው ያስችላቸዋል። ለረጅም ጊዜ በሚሄድ ሴራ ወይም ገፀ-ባህሪይ ውስንነት ሳይገደቡ፣ ሰፊ ዘውጎችን፣ ጭብጦችን እና ሃሳቦችን መዳሰስ ይችላሉ። ለአጫጭር፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ታሪክ አተራረክ እና ለፈጣን ምልከታ ማለትም ባንድ ግዜ የተለያዩ ታሪኮችን አንዱን ጨርሰን አንዱን ሌላውን ለማየት (binge-watching) በጣም ጥሩ ነው።
ምሳሌዎቻቸው:
- The Twilight Zone (የመጀመሪያው እና ድጋሚ የተሰሩት):
ይህ ምናልባትም በጣም የታወቀው ምሳሌ ሳይሆን አይቀርም ብዙ መጽሐፎች እንደማጣቀሻ ይጠቀሙታል። እያንዳንዱ ክፍል የሳይንስ ልብ ወለድ፣ ምናባዊ ወይም አስፈሪ ልዩ ታሪኮችን ያቀርባል፣ ብዙ ጊዜ ከሥነ-ልቦናዊ ወይም ፊሎሶፊካል ትዊስቶች ጋር፣ በአቅራቢ ሮድ ሰርሊንግ ተዋውቋል።
የዚህን ክፍል ሙሉ ንባብ በስልታዊ ብሎግ ላይ አለላችሁ👇🏽
ከተመቻችሁ ሼር እና ላይክ አርጉ

👍3❤2🔥2
እያንዳንዱ ታሪክ ዓለም ነው፤ እያንዳንዱ ምዕራፍ ደሞ አዲስ ወቅት 🗣
የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልሞች ብዙ ጊዜ ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ትረካ ወይም ተከታታይ ገፀ-ባህሪያትን ያቀርባሉ። ሆኖም፣ አንድ ልዩ ዘውግ ይህን የተለመደ መንገድ እየቀየረ ይገኛል። እሱም አንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም በመባል ይታወቃል። ይህ ቅርፀት ተመልካቾችን ሁሌም አዲስ ታሪክ እና አዲስ ልምድ በሚሰጡ የተለያዩ ዓለሞች ውስጥ እንዲዘዋወሩ ይጋብዛል። ግን በትክክል ምን አይነት አንቶሎጂ ተከታታይ ፊልሞች አሉ?
⚡️ ተጨማሪ ለማንበብ 👇🏽
🔗 blog.siltawi.com/post/አንቶሎጂ-ተከታታይ-ፊልም-አይነቶች-እና-ምሳሌዎቻቸው/
@dirsanetibeb
የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልሞች ብዙ ጊዜ ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ትረካ ወይም ተከታታይ ገፀ-ባህሪያትን ያቀርባሉ። ሆኖም፣ አንድ ልዩ ዘውግ ይህን የተለመደ መንገድ እየቀየረ ይገኛል። እሱም አንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም በመባል ይታወቃል። ይህ ቅርፀት ተመልካቾችን ሁሌም አዲስ ታሪክ እና አዲስ ልምድ በሚሰጡ የተለያዩ ዓለሞች ውስጥ እንዲዘዋወሩ ይጋብዛል። ግን በትክክል ምን አይነት አንቶሎጂ ተከታታይ ፊልሞች አሉ?
@dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥2👏2⚡1
ባለሶስት ጊዜ የአካዳሚ ሽልማት አሸናፊው ፊልም ሰሪ ጄምስ ካሜሮን፣ ቻርለስ ፔሌግሪኖ የጻፈውን "GHOSTS OF HIROSHIMA" የተሰኘውን እውነተኛ ታሪክ መሠረት ያደረገ መጽሐፍ ወደ ፊልም ሊቀይረው ነው። ይህ መጽሐፍ የሁለቱ የአቶሚክ ቦምብ ጥቃቶችን፣ የሂሮሺማ እና ናጋሳኪን ተርፎ በህይወት የቆየውን ሰው አስደናቂ ታሪክ ይዟል። ጄምስ ካሜሮን ከ30 ዓመታት በኋላ 'አቫታር' ከሚለው ተከታታይ ፊልም በኋላ የሚሰራው የመጀመሪያው ፊልም ሲሆን፣ ይህ ታሪክ ምን ያህል ልዩ እንደሆነና የካሜሮን የዳይሬክቲንግ ጥበብ እንዴት እንደሚጨምር ያሳያል።
"GHOSTS OF HIROSHIMA" በቻርለስ ፔሌግሪኖ የተጻፈ ሲሆን፣ ከመቶ በላይ የተረፉ ሰዎችን እና ቤተሰቦቻቸውን ቃለ ምልልስ እንዲሁም የፎረንሲክ አርኪኦሎጂ ጥናቶችን መሠረት በማድረግ የተጠናቀረ ነው። መጽሐፉ የአቶሚክ ቦምቦቹን የጣሉትን ወታደሮች እና ሁለቱንም ቦምቦች በተአምር የተረፉትን ብዙ ሰዎች (double-survivors) ጨምሮ፣ ተራ ሰዎች ባልተለመደ ሁኔታ ውስጥ እራሳቸውን ሲያገኙ የገጠማቸውን ሁኔታ በዝርዝር ያቀርባል። መጽሐፉ በተለይም በሁለቱም ቦምቦች የተረፈውን ብቸኛ ሰው ትሱቶሙ ያማጉቺን (Tsutomu Yamaguchi) ልምድ በጉልህ ይተርካል። መጽሐፉ በነሐሴ 29, 2017 ዓ.ም. የሚለቀቅ ሲሆን፣ ጄምስ ካሜሮን ዳይሬክት ያደርገዋል ተብሎ ስለሚጠበቅ፣ የዓለምን ትኩረት ስቧል። ፔሌግሪኖ ራሱ በካሜሮን ፊልሞች "ታይታኒክ" እና "አቫታር" ተከታታይ ላይ የቴክኒክ አማካሪ ሆኖ ሰርቷል፣ ይህም ለዚህ ፕሮጀክት ትልቅ ብቃትና ጥልቅ ትስስር ይሰጣል።
⚡️ ተጨማሪ ለማንበብ 👇🏽
🔗 https://blog.siltawi.com/post/የጄምስ-ካሜሮንን-ልዩ-ችሎታ-በአስገራሚው-አዳፕቴሽን-መጽሐፍ-እናየው-ይሆን
@dirsanetibeb
"GHOSTS OF HIROSHIMA" በቻርለስ ፔሌግሪኖ የተጻፈ ሲሆን፣ ከመቶ በላይ የተረፉ ሰዎችን እና ቤተሰቦቻቸውን ቃለ ምልልስ እንዲሁም የፎረንሲክ አርኪኦሎጂ ጥናቶችን መሠረት በማድረግ የተጠናቀረ ነው። መጽሐፉ የአቶሚክ ቦምቦቹን የጣሉትን ወታደሮች እና ሁለቱንም ቦምቦች በተአምር የተረፉትን ብዙ ሰዎች (double-survivors) ጨምሮ፣ ተራ ሰዎች ባልተለመደ ሁኔታ ውስጥ እራሳቸውን ሲያገኙ የገጠማቸውን ሁኔታ በዝርዝር ያቀርባል። መጽሐፉ በተለይም በሁለቱም ቦምቦች የተረፈውን ብቸኛ ሰው ትሱቶሙ ያማጉቺን (Tsutomu Yamaguchi) ልምድ በጉልህ ይተርካል። መጽሐፉ በነሐሴ 29, 2017 ዓ.ም. የሚለቀቅ ሲሆን፣ ጄምስ ካሜሮን ዳይሬክት ያደርገዋል ተብሎ ስለሚጠበቅ፣ የዓለምን ትኩረት ስቧል። ፔሌግሪኖ ራሱ በካሜሮን ፊልሞች "ታይታኒክ" እና "አቫታር" ተከታታይ ላይ የቴክኒክ አማካሪ ሆኖ ሰርቷል፣ ይህም ለዚህ ፕሮጀክት ትልቅ ብቃትና ጥልቅ ትስስር ይሰጣል።
@dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍4🔥2⚡1
🎥 ዩኒቨርሳል ፒክቸርስ የሮበርት ዘሜኪስ ኦስካር አሸናፊ Sci-Fi Masterpiece 40ኛ ዓመትን በልዩ IMAX ስክሪኒንግ ሊያከብር ነው
አስደናቂው Back to the Future ጥቅምት ወር 2018 ላይ ወደ ቲያትር ቤቶች ይመለሳል!
ይሄም የመጀመሪያው ፖስተር ነው
@dirsanetibeb
አስደናቂው Back to the Future ጥቅምት ወር 2018 ላይ ወደ ቲያትር ቤቶች ይመለሳል!
ይሄም የመጀመሪያው ፖስተር ነው
@dirsanetibeb
❤2👍1🔥1
ጥሩ ታሪክ ሁልጊዜም መጨረሻ አለው። ታላቅ ታሪክ ግን፣ ፍጻሜውም ሌላ ታሪክ ይናገራል🗣️
የፊልም መጨረቫ ክሬዲቶች መውጣት ሲጀምሩ፣ ወዲያው ከወንበራችሁ ትነሳላችሁ ወይንስ ለዚያ አጭር ግን ወሳኝ ትዕይንት ተቀምጣችሁ ትጠብቃላችሁ? እንደኔ ከሆናችሁ እና ፊልም አብዝታችሁ የምትወዱ ከሆነ፣ በተለይ በማርቭል ፊልሞች ላይ፣ ለዚያ ቅጽበት ሁልጊዜም ትጠብቃላችሁ።
እነዚህ ከክሬዲት በኋላ የሚመጡ ትዕይንቶች፣ እንዲሁም ከመጨረሻው ምዕራፍ በኋላ የሚታዩ ሌሎች ትዕይንቶች፣ የፊልም ሰሪዎች የሚጠቀሙባቸው የፍጻሜ አይነቶች ሲሆኑ፣ ብዙ ጊዜ "ኮዳ" (Coda) እና "ኤፒሎግ" (Epilogue) ተብለው ይጠራሉ። ሁለቱም ታሪኩን ለመደምደም የሚያገለግሉ ቢሆንም፣ የራሳቸው ልዩ ትርጉም አላቸው።
በአጭሩ፣ "ኤፒሎግ"(Epilogue) ተመልካቾች ወይም አንባቢዎች ስለ ገፀ-ባህሪያቱ የወደፊት ሕይወት ማወቅ የሚፈልጉትን መረጃ ይሰጣል። "ኮዳ"(Coda) ግን የፊልሙን ወይም የመጽሐፉን አጠቃላይ ስሜት፣ መልእክት እና ጭብጥ በሚገባ ይቋጫል። ሁለቱም የፍጻሜ ክፍሎች ቢሆኑም፣ ለታሪኩ ልዩ ልዩ የመደምደሚያ ዓይነቶችን ይሰጣሉ። በ"ሲነርስ" ፊልም ላይ እንዳየነው ደግሞ ሁለቱን በማጣመር፣ ታሪኩን በአዲስ እና በኃይለኛ መንገድ መደምደም እንደሚቻል ያሳያል።
⚡️ ተጨማሪ ለማንበብ 👇🏽
🔗 https://blog.siltawi.com/post/ኮዳ-እና-ኤፒሎግ-የፊልም-እና-የስነጽሁፍ-መቋጫዎች/
@dirsanetibeb
የፊልም መጨረቫ ክሬዲቶች መውጣት ሲጀምሩ፣ ወዲያው ከወንበራችሁ ትነሳላችሁ ወይንስ ለዚያ አጭር ግን ወሳኝ ትዕይንት ተቀምጣችሁ ትጠብቃላችሁ? እንደኔ ከሆናችሁ እና ፊልም አብዝታችሁ የምትወዱ ከሆነ፣ በተለይ በማርቭል ፊልሞች ላይ፣ ለዚያ ቅጽበት ሁልጊዜም ትጠብቃላችሁ።
እነዚህ ከክሬዲት በኋላ የሚመጡ ትዕይንቶች፣ እንዲሁም ከመጨረሻው ምዕራፍ በኋላ የሚታዩ ሌሎች ትዕይንቶች፣ የፊልም ሰሪዎች የሚጠቀሙባቸው የፍጻሜ አይነቶች ሲሆኑ፣ ብዙ ጊዜ "ኮዳ" (Coda) እና "ኤፒሎግ" (Epilogue) ተብለው ይጠራሉ። ሁለቱም ታሪኩን ለመደምደም የሚያገለግሉ ቢሆንም፣ የራሳቸው ልዩ ትርጉም አላቸው።
በአጭሩ፣ "ኤፒሎግ"(Epilogue) ተመልካቾች ወይም አንባቢዎች ስለ ገፀ-ባህሪያቱ የወደፊት ሕይወት ማወቅ የሚፈልጉትን መረጃ ይሰጣል። "ኮዳ"(Coda) ግን የፊልሙን ወይም የመጽሐፉን አጠቃላይ ስሜት፣ መልእክት እና ጭብጥ በሚገባ ይቋጫል። ሁለቱም የፍጻሜ ክፍሎች ቢሆኑም፣ ለታሪኩ ልዩ ልዩ የመደምደሚያ ዓይነቶችን ይሰጣሉ። በ"ሲነርስ" ፊልም ላይ እንዳየነው ደግሞ ሁለቱን በማጣመር፣ ታሪኩን በአዲስ እና በኃይለኛ መንገድ መደምደም እንደሚቻል ያሳያል።
@dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍4❤1🔥1
🎬 ፊልም Log: "A House of Dynamite"
እስቲ አንዳንዴ አንዳንድ ፊልሞችን እንዲህ እየመጣው በራሴ እይታ ሪቪው ለማረግ እና የተሰማኝን ለመግለጽ እሞክራለሁ
🧨(Spoiler Alert) "A House of Dynamite"ን አየሁት ዋው፣ የትረካ ህጎችን (storytelling rules) በደንብ ይፈታተናል!
ይሄ ፊልም የተለመደውን የሶስት መዋቅር (three-act structure) አይከተልም። ጥርት ያለ መቋጫ የለውም ይልቁንስ፣ ልክ ተጠቃሎ እንደቀረበ የቲቪ ሲሪስ (condensed TV series) ነው የሚፈሰው። በጊዜና በስሜት እየተዘዋወረ፣ ጥሬ (raw) እና ያልተጠበቀ ስሜት ይሰጣል።
🌀 ቅደም ተከተል የሌለው የትረካ ስልቱ (non-linear narration) ዘመናዊ እና ተከታታይ (serialized) ስሜት ይሰጠዋል። ይሄን በአብዛኛው በ'streaming' ሾውዎች ላይ ነው የምናየው (ለነገሩ ይሄም የኔትፍሊክስ ዲስትሪቢውሽን ነው)። መጀመሪያ ላይ ሁሉንም ነገር የሚያጠቃልል 'epilogue' እጠብቅ ነበር... በኋላ ግን ምናልባት እንደማያስፈልገው ተረዳሁ።
🎭 ዳይሬክተሩ ነገሮችን "ጥሬ" እና "ያልተቋጨ" (raw & open-ended) ለመተው መወሰኑ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው የሚመስለው። ይህ ደግሞ የገፀ ባህሪያቱን ያልተሟላ ስሜት (emotional fragmentation) እና የህይወትን ግራ መጋባት (ambiguity) ፍንትው አድርጎ ያሳያል። ይሄ ብቻ ሳይሆን የፊልሙን ስሜታዊ ውጥንቅጥ (emotional messiness) ያንፀባርቃል። ያልተቋጨ፣ ግን ደግሞ በጣም ሰዋዊ (human) ነው። ነጥቡ ስለ መቋጫ (closure) ሳይሆን፣ ስለ ማሰላሰል (reflection) ነው።
🎥 በትልቁ ስዕል፣ ፊልሙ መዋቅር (structure) የሚታጠፍበት እና "ልምድ" (experience) ዋነኛ ትኩረት የሚያገኝበት የአዲስ ሲኒማዊ ንቅናቄ (cinematic movement) አካል ይመስላል። "መጀመሪያ–መሃል–መጨረሻ" ከሚለው ይልቅ "በስሜት ማየት–መጠየቅ–መረዳት" (feel–question–absorb) የሚል ስሜት አለው።
💭 "A House of Dynamite" ምናልባት ሙሉ ታሪክ ላይሰጠን ይችላል፣ ነገር ግን በጣም ደፋር የሆነ ነገር ያቀርባል። ከቲቪ የተዋሰው፣ ሲኒማን በአዲስ መልክ የሚቀርፅ፣ እና ፊልሙ ካለቀ በኋላም ለረጅም ጊዜ እንድናስብ የሚያደርግ አዲስ የትረካ ምት (rhythm) ነው።
🔥 ፍፁም ነው ባይባልም፣ በዓላማው (ambition) ግን ስሙን የሚገልፅ "ፈንጂ" (explosive) ነው።
__
ሌላ ሪቪው እና አንዳንድ ቲፖች ያለው ኮንቴንት እሰራለው ብዬ ቃል አልገባም ግን ምናልባት ብዙ ሰው ጋር ከደረሰ ሊያነሳሳኝ ይችላል

❤4
የክርስቶፈር ኖላን "ኦዴሲ" ፊልም ትሬለር በመጀመሪያዎቹ 24 ሰዓታት ውስጥ 121.4 ሚሊዮን ተመልካቾችን አስመዝግቧል።
ይህ የፊልም ማስታወቂያ በክርስቶፈር ኖላን የስራ ዘመን ውስጥ በጣም ጠንካራው የፊልም ማስታወቂያ ሲሆን የመጀመሪያውን 'ኦፔንሄይመር' የፊልም ማስታወቂያ በእጥፍ በልጦታል
እስቲ ምን ያህሎቻችሁ አይታችሁታል?

በ2025 በብዛት የታዩ የፊልም ማስታወቂያዎች፡
1️⃣ The Devil Wears Prada 2 — 181.5M እይታ
2️⃣ Moana — 161.2M እይታ
3️⃣ Lilo & Stitch — 149.4M እይታ
4️⃣ The Fantastic Four — 144.1M እይታ
5️⃣ Toy Story 5 — 133.6M እይታ
6️⃣ Avatar: Fire and Ash — 127.6M እይታ
7️⃣ Zootopia 2 — 125.6M እይታ
8️⃣ The Odyssey — 121.4M እይታ
9️⃣ Michael — 113.9M እይታ
🔟 Wicked: For Good — 113M እይታ
ምንጭ: https://www.forbes.com/sites/maryroeloffs/2025/12/24/anticipated-sequels-and-remakes-dominated-the-years-most-watched-movie-trailers/

ፔፕሲዎች 😂 No way they did that
Soda wars are back 🤝
Taika Waititi 😳 Are you MAD, If you know this Oscar winning film maker, you definitely have expectations of entertainment in it

2😁3🔥1