Hello 👋🏽 Everyone !
ሰላም ለኩልክሙ!
Welcome to Dirsane Tibeb Channel
We are Ethiopian underground art societies giving and making visual art resources & how-to-trip tutorials for anyone who wants to tell stories, make entertaining & educational stuffs.
We will use our forgotten language ግእዝ combining it with አማርኛ and English.
Our categories include:
• Film, Documentary & Game Writing
• Directing
• Video & Music Editing
• Visual Effects
• BTS (Behind the Scene)
• PopCulture
በቅርቡ የጥበባት ፅሑፋችንን እና ምስለ-ትርክታችንን እስከምንጀምር ድረስ ለወዳጆቻችሁ ይህን የጥበብ-ምህዳር በማጋራት ትተባበሩን ዘንድ እና የጥበብ እንቅስቃሴያችንን እንድታግዙን በትህትና እየጠየቅን መልካም ግዜ ተመኘን::
Again Welcome to Our Channel &
Thanks for Joining Us!
StayTuned! 😳
————————————————
Join The Underground Art Movement!
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB @dirsanetibeb

ሰላም ቤተሰቦች
This week’s • How To • blog is Script Writing, we will start by telling you how stories can be setup and build.
Thanks for your patience!
————————————
• How To • Script Writing

•ከዕለታት አንድ ቀን•
Once Upon A Time
__________________________________________
#ScriptWriting - #StorySetup
ሰዎች ሌላው ሰው ወይም ገፀባህሪ ችግር ውስጥ ገብቶ ከዚያ ከችግሩ ጋር ሲታገል ማየት ያስደስታቸዋል፡፡ ልክ በሀይለኛ ፍጥነት ከሚጋልቡ ፈረሶች መንጋ እንደገባች ጫጩት የምታክል ጨቅላ ህፃን ለመውጣት የምታረገው ጥረት ፤ የቡጢና የትግል ግጥሚያዎችን እንደሚከታተል ታዳሚ ወይም በቲቪ ድራማና ፊልም ታሪክ እንደሚስቅና እንደሚያለቅስ ተመልካች ዓለም በሙሉ አንድ ታጋይ ማየትን ይወዳል፡፡ ተመልካቹ ከጀግናው ወገን በመሆን ትግሉን እንዲያሸንፍ ይፈልጋል፡፡
Ted Ray/ቴድ ሬይ ከሥራ መልስ ቤት ሲገባ ባለቤቱ እንዲህ ስትል ጠየቀቸው . . .
•”ቴድ ዛሬ ምሽት ወደ ሲኒማ ቤት አንሄድም እንዴ?"
•"አንሄድም!" አለ ቴድ፡፡ "በጣም ደክሞኛል፡፡ እስቲ ለዛሬ ምሽት እንኳ (James Bond) ጄምስ ቦንድ ያለኔ ድጋፍ ሽጉጥ ይተኩስ፡፡"
ይህ አባባል (BBC Entertainment TV) ላይ ይቀርብ ከነበረ የኮሜዲ ትርዒት የተወሰደ ሲሆን ዓላማው ምዕራባዊያን የፊልም ተመልካቾችን ለመንካት ነበር፡፡
ተመልካቾቹ ራሳቸውን ከፊልሙ ዋና ባለታሪክ ጎን በማሰለፍ ችግሩንና አደጋውን እየተካፈሉ ሕይወቱን በመኖር ጠላቶቹን አሸንፎ ልጃገረዷን በማዳን ከረጢት ሙሉ ብር ተሸክሞ እስኪጠፋ ድረስ አብረውት ይሆናሉ፡፡
የመዝናኛ ቢዝነስ የተገነባው ባብዛኛው በዚህ ሃቅ ላይ ነው፡፡ አንድ ሰው ችግር ሲጋፈጥ ለተመልካች ማሳየት ቀልብ ይስባል፡፡ ለዚህ ነው ታሪኮችን የምንወደው፡፡ ምክንያቱም ታሪክ ማለት ባጭሩ አንድ ሰው ችግር ሲያጋጥመውና ችግሩን ለመፍታት ሲታገል የሚፈጥረው ዝርዝር ነገር ማለት ነው፡፡
•ታሪክን የመፃፍ ጥበብ• በእንየው ደቻሳ
Until we meet on the next post
የጥበብ ምህዳራችንን ለወዳጆ ያጋሩልን ፤ ቤተሰባችን ከፍ እና ሞቅ እንዲል ይርዱን
StayTuned! 😳
————————————————
Join The Underground Art Movement!
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB @dirsanetibeb
Have a Lit🔥Knowing Folks 🙌🏽

አንድ ገፀ-ባሕሪ ~ አንድ ችግር
A Character ~ A Problem
________________
#ScriptWriting - #StorySetup
ታሪክ የግድ አንድ ትልቅ እክል/ችግር የገጠመው አንድ ትልቅ ገፀ-ባሕሪ ይፈልጋል፡፡ ገፀ-ባሕሪው ችግር የሚገጥመው ካልሆነ የምትፅፉት ወይም የምታወሩት ነገር ቀልድ፣ አጋጣሚ፣ የገፀባህሪ ጥናት ወይም መግለጫ እንጂ ታሪክ ሊሆን አይችልም፡፡
ይህን መሠረታዊ ደንብ በመስበር ታሪካችሁን ማበላሸት ካልፈለጋችሁ በቀር ለአንድ ከባድ ችግር አንድ ሁነኛ ገፀ-ባሕሪ ብቻ መፍጠር፡፡ ዋናዋ ገፀ-ባሕሪ ከችግር ለመውጣት የምታደርገውን ጥረት የበለጠ ለማክበድ ብቻ ከሆነ ተጨማሪ ገፀ-ባሕሪያትና ችግሮች መፍጠር ይቻላል፡፡ ዋናዋ ገፀ-ባሕሪ ችግሩን እራሷ እንድትፈታ መተው እንጂ በመጨረሻው ደቂቃ ፖሊሶች 👮🏽♀️እንዲረዷት ማስገባት ትክክል አይደለም፡፡ ይህ ተመልካቾች ይቅርታ የማይሰጡት ስህተት ነው፡፡ እነሱ የሚሹት ዋናዋ ባለታሪክ በገዛ ጥንካሬዋ፣ ሐሳቧና ብልጠቷ ችግሩን እንድትፈታ ነው፡፡
በሚቀጥለው ጽሑፋችን: በአግባቡ ከተጠቀምንበት በእጅጉ ጊዜን ሊቆጥቡ የሚችሉ ሦስት የታሪክ ዓይነቶችን ይዘን እንቀርባለን፡፡
እስከዛው ድረስ ለወዳጆቻችሁ ይህን የጥበብ-ምህዳር በማጋራት ትተባበሩን ዘንድ እና የጥበብ እንቅስቃሴያችንን እንድታግዙን በትህትና እየጠየቅን መልካም ግዜ ተመኘን::
————————

• Have a break have a plant •
Plant your Print for a Green Legacy
🌳አረንጓዴ አሻራ እናኑር🌳
———————————
📷addispupi
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB @dirsanetibeb
Plant your Print for a Green Legacy
🌳አረንጓዴ አሻራ እናኑር🌳
———————————
📷addispupi
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB @dirsanetibeb
ሦስት የታሪክ ዓይነቶች (የቀጠለ)
Three Types of Stories (Continued)
_________________
#Screenplay - #StoryTypes
ባለፈው ስለ አንደኛው የታሪክ ዓይነት (ክዋኔ ታሪክ) አውርተናል ዛሬ ደግሞ የተቀሩትን እናያለን፡፡
፪ኛ • የውሣኔ ታሪክ •
—————————
ይህ የታሪክ ዓይነት አንድ ግለሰብ ውሣኔው ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ኃይሎችን ሲታገል የሚያሳይ ነው፡፡
💡👇🏽
ዳኛው "ጥፋተኛ ነው ወይም ጥፋተኛ አይደለም" ብሎ ለመወሰን ሲታገል ፤ አንዲት ልጃገረድ ከሸመገለ ሃብታም ወንድና ከሸበላ ድሃ ወጣት አንዱን ለመምረጥ ስትጨነቅ ፤ አንድ ጀግና ከነፃነት ወይም ከሞት ምርጫ መሀል ሲወድቅ . . . የውሣኔ ታሪክ ይፈጠራል፡፡ ባጭሩ ይህ የታሪክ ዓይነት ዋናው ገፀ-ባሕሪ አዕምሮውን ለውሳኔ በማስጨነቅ ትግል ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ነው፡፡
፫ኛ • የጭብጥ ታሪክ •
—————————
የጭብጥ ታሪክ አንድ ግለሰብ በሕይወቱ እጅግ ወሳኝ የሆነውን ሃቅ ለመረዳት ሲታገል የሚያሳይ ነው፡፡
💡👇🏽
በ Mel Gibson ዳይሬክት በተደረገው Braveheart ፊልም ላይ በመካከለኛው የስኮቲሾች/Scottish ዘመን ላይ የነበረ William Wallace የተባለ ገበሬ ገፀ-ባሕሪ በድብቅ ያገባትን የህይወት ፍቅሩን በአደባባይ ያረዷትን የእንግሊዝ ቀኝ ወራሪዎች ለመበቀል በሚያረገው ጥረት ውስጥ ትግሉ ወደጀብዱ ይቀየርና ስሙ ገኖ ጀግና አርበኛ ይሆናል ፤ በዚ ወቅት ነው እንግዲህ የትግሉ ዋና ምክንያት/ጭብጡ <<ነፃነት>> መሆኑን የሚረዳው፡፡
ይህን ፊልም Mel Gibson በብቃት መሪ ተዋናይ እና ዳይሬክተር ሆኖ ሰርቶታል በዚህም ብቃቱ የ1996ቱ የAcademy Award for Best Director አሸንፏል፡፡
ለመጨመር ያክል አንድ ወጣት ከፍቅረኛው ጋር ከመኮብለሉ በፊት ስለነገሩ ሲያሰላስል በመጥፋት ውስጥ የሚከሰተውን አደጋ ሲገነዘብ ፤ አንድ ሰው ሲያመነታ ከኋላው እንደሚገጭ ሲረዳ የጭብጥ ታሪክ ይፈጠራል፡፡
የጭብጥ ታሪክ በምትፅፉበት ጊዜ ዋናው ገፀባህሪ የሚገለጥለት ሃቅ ላለበት ሁኔታ እጅግ ሊጠቅመው እንደሚገባ እርግጠኛ ሁኑ፡፡ ፅሑፋችሁ ውስጥ ያበላሻትሁት ነገር ካለ ግን ተመልካቹ እያዛጋ 😏 "ታዲያ ምን ይጠበስ ?" 🤣 ማለቱ አይቀርም፡፡
ከሦስቱ የክዋኔ ፤ የውሣኔ እና የጭብጥ ታሪክ ዓይነቶች ውጭ አዲስ ዘዴ የለም፡፡ የድሮ ሤራዎችን በአዲስ መንገድ መናገር ይቻላል ፡ እነዚህን አይነት የታሪክ አተራረኮች ወደፊት በምንለቃቸው ምስላዊ ትርክቶቻችን የምናዘጋጅላችሁ ይሆናል፡፡
የምትሰሙትና የምታዮአቸውን ታሪክ ዓይነቶች ባነበባችሁት መሠረት ለመለየት ሞክሩ፡፡ ታሪክ በምትፅፉበትም ጊዜ በየትኛው ዓይነት እንደምታዘጋጁ አስቀድማቹ እወቁ፡፡
————————————————
Join The Underground Art Movement!
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB @dirsanetibeb
Have a Lit🔥Reading Folks 🙌🏽

ፊልም፣ ተውኔት... እና ታሪኮች
Film, Theater & Stories
_______________
ጥቂት ፊልሞችና ተውኔቶች ሁለትና ከዚያም በላይ የታሪክ መስመሮችን ደርበው ይይዛሉ፡፡ ለምሳሌ ያክል ባለፈው የሳምንታዊ ጥቆማችን ላይ ያቀረብነው የBraveheart ፊልም የክዋኔና የጭብጥ ታሪክ ዓይነቶችን ያቀፈ ነው፡፡
💡 በመጀመሪያው ታሪክ ውስጥ የገበሬውን ገፀ-ባሕሪ የሚወክለው William Wallace የህይወት ፍቅሩን በአደባባይ ያረዷትን የእንግሊዝ ቀኝ ወራሪዎች ለመበቀል ሲጥርና ያቀደው ሲሳካለት እናያለን፡፡
💡 ቀጥሎ ሤራው በጭብጥ ታሪክ ላይ ያነጣጥርና ወደ አርበኛ የተቀየረው Wallace ያለ ነፃነት መኖር እንደማይቻል በመረዳት ከእውነታው ጋር ሲታገል ይስተዋላል፡፡ ምክንያቱም ነፃነት ቢኖር: የእንግሊዝ ቀኝ ገዢዋች ባልኖሩና፤ የማንም ሚስት እና ልጆች ባልሞቱ ነበር፡፡
ስለዚህ ፊልሙ በሁለት መንገዶች በመፃፍ ዋናው ገፀ-ባሕሪ ግቡን ለመምታት ሲታገልና ለሕይወቱ አስፈላጊ የሆነውን ወሳኝ እውነት በመረዳት ደግሞ ሌላ ትግል ውስጥ ሲገባ ይታያል፡፡ የአርበኛው ገፀ-ባሕሪ ይህን ሁሉ እንዲያከናውን የሶስት ሰዓት ጊዜ ተሰጥቶታል፡፡
ታሪካችሁ ከ10-15 ደቂቃ የሚወስድ ከሆነ በተቻላችሁ መጠን የምትፅፉት ነገር የጥሩ ድርሰት አፃፃፍ ደንቦችን ስለማክበሩ አረጋግጡ፡፡ አንድ ትልቅ ችግር እና አንድ ትልቅ ገፀ-ባሕሪ ብቻ! ጊዜ ያላችሁ ለዚህና ለዚህ ብቻ ነው፡፡
• ወሳኝ ነጥቦችን መሰብሰብ •
—————————
ታሪክ ለመፃፍ ስትነሱ ቅድሚያ አስፈላጊ ነጥቦችን መሰብሰብና ስለሤራውና ስለገፀ-ባሕሪያቱም ያሉትን እውነታዎች ማዘጋጀት አለባችሁ፡፡ ከዚያም ታሪካችሁን ከእያንዳንዱ ገፀ-ባሕሪ በኩል በመሆን እያጠናችሁ ለቀጣዮቹ ጥያቄዎች መልስ ስጡ፡፡
✔️ከገፀ-ባሕሪያቱ ሁሉ የትኛዋ ነች ዋና ወይም መሪ ልትሆን የሚገባ?
✔️ የሚገጥማት ችግር ምንድን ነው?
✔️ የምታረገው ትግል የክዋኔ፣ የውሳኔ ወይስ እውነትን የመረዳት ነው?
በሚቀጥለው ፀሑፋችን የታሪክ ሃሳባችሁን እንዴት ወደፊልም ፁሑፍ እደምትቀይሩ እና እንዴት እንደምታጠነክሩት በአዲስ ዘዴ ማለትም Story-Clock/የታሪክ-መተንበያን ተጠቅመን እናሳያቹሃለን፡፡ ግዜ በቅቶን ከቻልን ደግሞ ለሁል-ጊዜ የምትሰሩበትን መጠቀሚያውንም አንድላይ እናቀርብላቹሃለን፡፡ እስከዛው ምህዳራችንን ለወዳጅዎ በማጋራት ቤተሰባችን እንዲያድግ ይርዱን፡፡

በዚህ ታሪክ ውስጥ ያሉት ሰዎች ሁለት ብቻ እስከሆኑ ድረስ የዋና ገፀ-ባሕሪ ምርጫችን ውስን ነው የሚሆነው፡፡ ከባልየው በኩል ሆነን ታሪኩን የምንናገር ከሆነ አንድ እርባና ቢስ ባል ሚስቱ ከጉድጓድ እንድታወጣው ግፊት ሲያደርግባት የሚገጥመውን ትግል እናሳያለን፡፡ ይህ የክዋኔ ታሪክ ይሆናል፡፡ ሚስቲቱን መሪ ገፀ-ባሕሪ አድርገን በሷ በኩል ታሪኩን የምንናገር ከሆነ ደግሞ የክርስትና አመለካከቷ አረመኔ ባሏን የመገላገል ጠንካራ ፍላጎቷ ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድር እንደመሆኑ ሚስቲቱ ባሏን በማዳንና ባለማዳን መሃል ስታመነታ እናሳያለን፡፡ ይህ የውሳኔ ታሪክ ይሆናል፡፡ የባልየው ታሪክ የሚያሳየን ከሚስቱ ጋር የሚያደርገውን ውጫዊ ትግል ነው ፤ የሚስትየው ታሪክ የሚያሳየን ደግሞ አንዲት ሴት ከቅሬታዋ ጋር የምታረገውን ውስጣዊ ትግል ነው፡፡
——————
Join The Underground Art Movement!
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB @dirsanetibeb
——————
Join The Underground Art Movement!
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB @dirsanetibeb
በሚቀጥለው ፀሑፋችን እስከምንገናኝ ለወዳጆቻችሁ ይህን የጥበብ-ምህዳር በማጋራት ትተባበሩን ዘንድ እና የጥበብ እንቅስቃሴያችንን እንድታግዙን በትህትና እየጠየቅን መልካም ግዜ ተመኘን::
————————
Join The Underground Art Movement!
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB @dirsanetibeb
————————
Join The Underground Art Movement!
ድርሳነ-ጥበብ / DIRSANE TIBEB @dirsanetibeb
የታሪክ መተንበያ ዶሴ
Story Clock Notebook
_______________
ባለፈው ስለ ታሪክ አይነቶች እና ታሪኩን መፃፍ ከመጀመራችን በፊት ዋና ዋና ነጥቦችን ዝርዝር በተራ ቁጥሮች ማስቀመጥ እንዴት እንደሆነ አይተናል፡፡
ከዚህ ቀጥሎ የምናየው ደግሞ እንዴት የታሪክ ሀሳባችንን ወደ ፅሑፍ እንቀይረዋለን የሚለውን ነው፡፡ ከዛ በፊት ግን የብዙዎቻችን ችግር ወይም እንደ ደካማ ጎን ሊወሰድ የሚችል ጉዳይ አለ : ከተሰጥዖ ወይም ልምድ ማነስ ሊከሰት ይችላል ይህም የታሪኩ መጀመሪያ ፣ መሐል ወይም መጨረሻ ከሦስቱ አንዱ ወይም የሁለቱ ሐሳብ ሊመጣልን ይችላል፡፡ ታዲያ ቀሪውን ክፍል ወይም ገቢር/Act ለመድፈን ፍዳችንን እናይ ወይም የይድረስ ይድረስ ልንሞላውና ልንፅፈው እንገደዳለን፡፡ ይህን እና ተመሳሳይ ሌሎች ክፍተቶችን/ችግሮችን ለመቅረፍ እንደ ማነሳሻ ቀጣዩን ማስተማሪያ ይዘንላቹ ቀርበናል፡፡
የታሪክ መተንበያው የሚሰራው ተመጣጣኝ/Symmetry የሆኑ መስመሮችን በመጠቀም በአንደኛው ገቢር ያለን አንድ ክስተት ከሌላ ገቢር ካለ ተቃራኒ ወይም መልስ በሚመስል የተከሰተን ክስተት በማገናኝት ነው፡፡
እንግዲህ ይሄን አሰራር ከዚህ ቀጥሎ በተሰጡት ምሳሌዎች እና የአሰራር ረጂ ጥናቶች እናዳብራቸዋለን፡፡

ሦስት የገቢር አይነቶች
Story Clock - 3 Act Structure
_______________
ብዙ የተሳካላቸው የፊልም እና የቴያትር ፀሀፊያንና አጥኚዎች ፁሑፋቸውን በሦስት ክፍል ወይም ገቢር መጀመሪያ ፣ መሀል እና መጨረሻ በማለት የተዋቀረ አርገው ይከፍሉታል፡፡ ይህ ሲባል ግን ግድ በቅደም ተከተል መቀመጥ አለባቸው ማለት አይደለም የፈጠራ ችሎታችንን ተጠቅመን የራሳችንን አቀማመጥ ልናሲዘው እንችላለን፡፡
ገቢር 1/መጀመሪያ (ትውውቅ)
ይህ ክፍል መሪ ገፀ-ባህሪውን የምናስተዋውቅበት ሲሆን የሚኖርበት አለም ፤ ፍላጎቱን ፤ ከሌሎች ጏደኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ወዘተ መደበኛውን/የተለመደውን ማሳየት ይጠበቅብናል፡፡ በመጨረሻም ገቢሩ ማለቁን ለማሳየት ወሳኝ የሆነ ክስተት/የመጀመሪያ ግጭት/ እንፈጥራለን ይህም ለገፀ-ባሕሪው ካአሁን በኅላ ኑሮው እንደቀድሞ እንደማይሆንና እንደተቀየረ የሚገነዘብበት ይሆናል፡፡