• Best Sound Mixing
• Best Sound Editing
• Best Picture Editing
• Best Cinematography
• Best Period Costumes
• Best Main Title Design
• Best Production Design
• Best Prosthetic Makeup
• Best Stunt Performance
• Best Casting for a Drama
• Best Special Visual Effects
• Best Period/Fantasy Makeup
• Best Period/Fantasy Hairstyling
• Best Guest Actor in a Drama (Néstor Carbonell)
እስቲ ስንቶቻችሁ ነው ያያችሁት?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡3👍2
ታዋቂው የስክሪን ፅሑፍ አስተማሪ እና ተሸላሚ ፀሃፊ ፖል ቺትሊክ ስክሪፕትዎን ከመጀመሪያው ረቂቅ፤ ለማንበብ ቀላል እስከሆነ ጽሑፍ እና እስከ መጨረሻ ማስረከቢያ ድረስ ያለውን አሰራር ሂደት ደረጃ በደረጃ አቅርቧል።
አንዳንድ የተሰወሩ እና ውስብስብ የስክሪን ፅሑፍ መዋቅሮችን፤ ሰኩዌንሶችን፤ እና ትዕይንቶችን እንዴት በሚያሳምኑ፣ ውስብስብ እና አሳማኝ ገፀ-ባህሪያት እንደምትሞሏቸው በሂደት ይገልጽላቹኋል። እግረመንገዱንም ከአንዱ አክሽን ወደሌላው ለመሄድ የሚረዱ ቴክኒኮችን እና የገፀ-ባህሪያት ንግግሮችን የሚያሳድጉ ጥሩ መንገዶችን አብሮ ያሰፈረበት በጣም ጥሩ መጽሐፍ ነው።
__
A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🙏2🔥1
Rewrite, 2nd edition - Chitlik, Paul.epub
3 MB
📚 ርዕስ፡ Rewrite 2nd Edition: A Step-by-Step Guide to Strengthen Structure, Characters, and Drama in your Screenplay
ደራሲ፡ Paul Chitlik
ዓመተ ምህረት፡ 2013 GC
የገጽ ብዛት፡ 157
የፋይል ትልቀት፡ 3.03 MB
የፋይል አይነት፡ EPUB
ዋጋ፡ $12.99 (Paperback)
__
A Tale of Arts @dirsanetibeb
ደራሲ፡ Paul Chitlik
ዓመተ ምህረት፡ 2013 GC
የገጽ ብዛት፡ 157
የፋይል ትልቀት፡ 3.03 MB
የፋይል አይነት፡ EPUB
ዋጋ፡ $12.99 (Paperback)
__
A Tale of Arts @dirsanetibeb
❤3🔥2👍1
የፊልም ውይይት መርሃግብር ከ"ፍቅር እስቀመቃብር" የካሜራ ቡድን አባላት ጋር
አላቲኖስ ኢትዮጲያዊ ፊልም ሰሪዎች ማህበር ፊልም ውይይት መርሃግብሩ ላይ በቀረጻ መሳሪያዎች የታገዘ የተግባር ገለጻ ይደረጋል።
📍ሩሲያ ሳይንስና ባሕል ማዕከል (ፑሽኪን)
🗓 ሐሙስ ጥቅምት 07 ቀን 2017 ዓ.ም
⏰ 9፡30 ሰዓት ጀምሮ
—
A Tale of Arts @dirsanetibeb
አላቲኖስ ኢትዮጲያዊ ፊልም ሰሪዎች ማህበር ፊልም ውይይት መርሃግብሩ ላይ በቀረጻ መሳሪያዎች የታገዘ የተግባር ገለጻ ይደረጋል።
📍ሩሲያ ሳይንስና ባሕል ማዕከል (ፑሽኪን)
⏰ 9፡30 ሰዓት ጀምሮ
—
A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥2
—
A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2👏2🔥1
📽 19ኛው አዲስ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል በ4 ቦታዎች የተለያዩ ታሪኮችን የሚተርኩ እና የማይረሱ ገጸ ባህሪያትን የሚያሳዩ አለም አቀፋዊ ፊልሞችን ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት ይታያሉ።
🗓 ቀኖች፡ ከግንቦት 14 እስከ 16
⏱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ (LT)
🎭 ቦታዎች፡
📍ሀገር ፍቅር ቲያትር፣
📍አሊያንስ ኢትዮ-ፍራንሴስ፣
📍ጎቴ ኢንስቲቲዩት እና
📍 የጣሊያን ካልቸራል ኢንስቲቲዩት
🎟 መግቢያ፡ ነጻ
*አንዳንድ ቦታዎች ቅድሚያ ቦታ ማስያዝ ይፈልጋሉ ስለዚህ ቀድማችሁ ቦታችሁን ያዙ
—
A Tale of Arts @dirsanetibeb
🎭 ቦታዎች፡
📍ሀገር ፍቅር ቲያትር፣
📍አሊያንስ ኢትዮ-ፍራንሴስ፣
📍ጎቴ ኢንስቲቲዩት እና
📍 የጣሊያን ካልቸራል ኢንስቲቲዩት
🎟 መግቢያ፡ ነጻ
*አንዳንድ ቦታዎች ቅድሚያ ቦታ ማስያዝ ይፈልጋሉ ስለዚህ ቀድማችሁ ቦታችሁን ያዙ
—
A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሲነርስ/SINNERS ፊልም 'Halo Rig' የሚባል አዲስ ሴታኘ ተጠቅመዋል ይህም በተዋናዮች ፊት ዙሪያውን የተደረደሩ ከ10 -12 ካሜራዎችን አካትቶ ይዟል።
እነዚህ Insta360 የሚባሉ ካሜራዎች የተገኘው መረጃ በኋላ ላይ የቪዡዋል ኢፌክት አርቲስቶቹ የመንትያዎቹን ትወና ለማመሳሰል እና ስታንት ደብሉ ላይ ለመለጠፍ(Map) ለማድረግ ይረዳቸዋል ይህም በኤአይ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ጠቅላላ የማይክል ቢ. ጆርዳንን የፊት ሪያክሽኖች እና ጠቅላላ ስሜቶችን አስጠንተውት ነው ይህ ተግባራዊ የሆነው።
ይህ ካርበን ፋይበር ሪግ የደብል ገጸባህሪ ትወና ቴክኒክ ሁለቱም መንትዮች በሚታዩበት ትእይንቶች 50% አካባቢ ጥቅም ላይ ውሏል።
@dirsanetibeb
FB | INSTA

⚡3🔥3👍2
በዚህ ክፍል አንቶሎጂ(Anthology) የሚባል የፊልሞ እና የቴሌቪዥን ተከታታይ አተራረክ ቅርፀት እንዴት የተለያዩ ትረካዎችን፣ አዳዲስ ተሰጥኦዎችን፣ ማለቂያ የሌላቸውን የፈጠራ እድሎችን እንደሚያቀርብ እና ይህም በባህል ለበለፀጉ የአፍሪካ ታሪኮች እንዴት ተስማሚ ሊያረገው ይችላል የሚለውን በጥልቀት ተዳሷል. . . .
.... አንቶሎጂ ፊልም በተለያዩ፣ አጫጭር ፊልሞች ወይም ክፍሎች የተዋቀረ አንድ ነጠላ ፊልም ነው። እያንዳንዱ ነጠላ ዜማ በራሱ ስኬታማ የሆነበት፣ ነገር ግን አንድ ላይ ሆነው ኃይለኛ ስብስብ የሚፈጥሩበትን አንድ አልበም ብላችሁ አስቡት። በጠቅላላ ክፍሎቹ የጋራ ጭብጥ (እንደ ፍቅር፣ አስፈሪነት ወይም በቀል)፣ ቦታ፣ ወይም ደግሞ (Subtle)ስውር ተደጋጋሚ ገጽታዎች ሊጋሩ ይችላሉ፣ ነገር ግን የግለሰባዊ ታሪኮቻቸው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ናቸው።
. . .. . በተመሳሳይ፣ አንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም ግን ይህን ፅንሰ-ሀሳብ ወደ ክፍሎች ወይም ሙሉ ሲዝኖቹ ያሰፋቸዋል። እያንዳንዱ ክፍል (ወይም ምዕራፍ) አዲስ ትረካ፣ አዲስ ገፀ-ባህሪያት እና የታሪክ መስመር ያቀርባል። ይህ ማለት አንድ የአንቶሎጂ ቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም ከመሃል ለመጀመር በመቶዎች የሚቆጠሩ የቀድሞ ክፍሎችን ማየት አይጠበቅቦትም ....
⚡️ ተጨማሪ ለማንበብ 👇🏽
🔗 https://blog.siltawi.com/post/የአንቶሎጂ-ዘይቤዎች-ለምን-ምርጥ-አተራረክ-እየሆኑ-መጡ
@dirsanetibeb
.... አንቶሎጂ ፊልም በተለያዩ፣ አጫጭር ፊልሞች ወይም ክፍሎች የተዋቀረ አንድ ነጠላ ፊልም ነው። እያንዳንዱ ነጠላ ዜማ በራሱ ስኬታማ የሆነበት፣ ነገር ግን አንድ ላይ ሆነው ኃይለኛ ስብስብ የሚፈጥሩበትን አንድ አልበም ብላችሁ አስቡት። በጠቅላላ ክፍሎቹ የጋራ ጭብጥ (እንደ ፍቅር፣ አስፈሪነት ወይም በቀል)፣ ቦታ፣ ወይም ደግሞ (Subtle)ስውር ተደጋጋሚ ገጽታዎች ሊጋሩ ይችላሉ፣ ነገር ግን የግለሰባዊ ታሪኮቻቸው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ናቸው።
. . .. . በተመሳሳይ፣ አንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም ግን ይህን ፅንሰ-ሀሳብ ወደ ክፍሎች ወይም ሙሉ ሲዝኖቹ ያሰፋቸዋል። እያንዳንዱ ክፍል (ወይም ምዕራፍ) አዲስ ትረካ፣ አዲስ ገፀ-ባህሪያት እና የታሪክ መስመር ያቀርባል። ይህ ማለት አንድ የአንቶሎጂ ቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም ከመሃል ለመጀመር በመቶዎች የሚቆጠሩ የቀድሞ ክፍሎችን ማየት አይጠበቅቦትም ....
@dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡3👍2👏2🔥1
ቅዳሜ ሐምሌ 5 ቀን 2017 በሴንቸሪ ሞል ከቀኑ 12፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3፡00 ሰዓት ሁለት አጫጭር ፊልሞች ይታያሉ
🎥 ቀን – ሐምሌ 5፣ 2017
📍 ሴንቸሪ ሞል
⏰ 12:00 - 3:00 (Local)
💸 መግቢያ: 200 ብር
ተሳታፊዎቹም ከፊልሙ ባለሙያዎች ጋር በሚደረገው ውይይት ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
@dirsanetibeb
🎥 ቀን – ሐምሌ 5፣ 2017
📍 ሴንቸሪ ሞል
⏰ 12:00 - 3:00 (Local)
💸 መግቢያ: 200 ብር
ተሳታፊዎቹም ከፊልሙ ባለሙያዎች ጋር በሚደረገው ውይይት ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
@dirsanetibeb
DIRSANE TIBEB
በዚህ ክፍል አንቶሎጂ(Anthology) የሚባል የፊልሞ እና የቴሌቪዥን ተከታታይ አተራረክ ቅርፀት እንዴት የተለያዩ ትረካዎችን፣ አዳዲስ ተሰጥኦዎችን፣ ማለቂያ የሌላቸውን የፈጠራ እድሎችን እንደሚያቀርብ እና ይህም በባህል ለበለፀጉ የአፍሪካ ታሪኮች እንዴት ተስማሚ ሊያረገው ይችላል የሚለውን በጥልቀት ተዳሷል. . . . .... አንቶሎጂ ፊልም በተለያዩ፣ አጫጭር ፊልሞች ወይም ክፍሎች የተዋቀረ አንድ ነጠላ…
የአንቶሎጂ ተከታታይ ፊልም አይነቶች እና ምሳሌዎቻቸው
በዚህ ጽሑፍ እያንዳንዱ የተከታታይ ፊልም ምዕራፍ ወይም እያንዳንዱ የተከታታይ ፊልም ክፍል ልዩ ታሪክ የሚናገርበትን ሁለቱን ዋና ዋና የአንቶሎጂ ቅርጾችን (ክፍል-በ-ክፍል እና ምዕራፍ-በ-ምዕራፍ) እናያለን
በዚህ ፈጣን የመዝናኛ ዓለም ውስጥ፣ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልሞች ብዙ ጊዜ ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ትረካ ወይም ተከታታይ ገፀ-ባህሪያትን ያቀርባሉ። ሆኖም፣ አንድ ልዩ ዘውግ ይህን የተለመደ መንገድ እየቀየረ ይገኛል። እሱም አንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም በመባል ይታወቃል። ይህ ቅርፀት ተመልካቾችን ሁሌም አዲስ ታሪክ እና አዲስ ልምድ በሚሰጡ የተለያዩ ዓለሞች ውስጥ እንዲዘዋወሩ ይጋብዛል። ግን በትክክል ምን አይነት አንቶሎጂ ተከታታይ ፊልሞች አሉ?
የአንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልሞች፡ ታሪኮችን እንዴት እንደምንመለከት አብዮት አድርገዋል። በየጊዜው በሚለዋወጡ ትረካዎቻቸው ልዩ የፈጠራ ትዕይንቶችን ያጎላሉ። በዋናነት እያንዳንዳቸው ልዩ ውበት ያላቸው ሁለት አይነት የአንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም አይነቶች አሉ።
1. ክፍል-በ-ክፍል አንቶሎጂ (Episode-by-Episode Anthology): የፈጣን ለውጦች ዓለም
በዚህ አይነት አንቶሎጂ ውስጥ፣ እያንዳንዱ ክፍል በራሱ የቆመ የተሟላ ታሪክ ነው። አዳዲስ ገፀ-ባህሪያት፣ አዲስ ሴራ እና ብዙ ጊዜ የተለየ ተዋንያን በእያንዳንዱ ትዕይንት ላይ ይቀርባሉ። ወጥነት ያለው ብቸኛው ነገር ቢኖር አቅራቢው [ይህን ሳልችሁ ዳይሬክተሩ አይደለም በተለምዶ /Host/ ብለው የሚጠሩትን ማለቴ ነው። ስለዚህ ነገር ወደፊት ፕሮሎግ እና ሞኖሎጎች ብዬ በሰፊው አወራላቹሃለው]፣ ተደጋጋሚ ጭብጥ (ለምሳሌ የወንጀል ተከታታይ፣ የሳይፋይ ወይም ሚስጢራዊ) ልዩ ድምጸት (ቃና) ሊሆን ይችላል።
ለምን አስደናቂ ሆኑ?
ይህ ቅርፅ የቴሌቪዥን ፕሮዲውሰሮች ገደብ የሌለው የፈጠራ ነፃነት እንዲኖራቸው ያስችላቸዋል። ለረጅም ጊዜ በሚሄድ ሴራ ወይም ገፀ-ባህሪይ ውስንነት ሳይገደቡ፣ ሰፊ ዘውጎችን፣ ጭብጦችን እና ሃሳቦችን መዳሰስ ይችላሉ። ለአጫጭር፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ታሪክ አተራረክ እና ለፈጣን ምልከታ ማለትም ባንድ ግዜ የተለያዩ ታሪኮችን አንዱን ጨርሰን አንዱን ሌላውን ለማየት (binge-watching) በጣም ጥሩ ነው።
ምሳሌዎቻቸው:
- The Twilight Zone (የመጀመሪያው እና ድጋሚ የተሰሩት):
ይህ ምናልባትም በጣም የታወቀው ምሳሌ ሳይሆን አይቀርም ብዙ መጽሐፎች እንደማጣቀሻ ይጠቀሙታል። እያንዳንዱ ክፍል የሳይንስ ልብ ወለድ፣ ምናባዊ ወይም አስፈሪ ልዩ ታሪኮችን ያቀርባል፣ ብዙ ጊዜ ከሥነ-ልቦናዊ ወይም ፊሎሶፊካል ትዊስቶች ጋር፣ በአቅራቢ ሮድ ሰርሊንግ ተዋውቋል።
የዚህን ክፍል ሙሉ ንባብ በስልታዊ ብሎግ ላይ አለላችሁ👇🏽
ከተመቻችሁ ሼር እና ላይክ አርጉ

👍3❤2🔥2
እያንዳንዱ ታሪክ ዓለም ነው፤ እያንዳንዱ ምዕራፍ ደሞ አዲስ ወቅት 🗣
የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልሞች ብዙ ጊዜ ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ትረካ ወይም ተከታታይ ገፀ-ባህሪያትን ያቀርባሉ። ሆኖም፣ አንድ ልዩ ዘውግ ይህን የተለመደ መንገድ እየቀየረ ይገኛል። እሱም አንቶሎጂ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም በመባል ይታወቃል። ይህ ቅርፀት ተመልካቾችን ሁሌም አዲስ ታሪክ እና አዲስ ልምድ በሚሰጡ የተለያዩ ዓለሞች ውስጥ እንዲዘዋወሩ ይጋብዛል። ግን በትክክል ምን አይነት አንቶሎጂ ተከታታይ ፊልሞች አሉ?
⚡️ ተጨማሪ ለማንበብ 👇🏽
🔗 blog.siltawi.com/post/አንቶሎጂ-ተከታታይ-ፊልም-አይነቶች-እና-ምሳሌዎቻቸው/

👍3🔥2👏2⚡1