DIRSANE TIBEB
195 subscribers
70 photos
2 videos
5 files
32 links
This channel is your visual arts Utopia. Dive deep into the world of film, TV, and art creation. From BTS secrets to practical how-to's, I'll share my insights and experiences 🎥 🎬

Join me @addispupi on this artistic journey & explore the magic of art.
Download Telegram
የሳምንቱ የመጽሐፍ ጥቆማ 📣

📱 የዋልት ዲዝኒ ስቱዲዮ ከተመሰረተ የመጀመሪያዎቹ አስርት አመታት ውስጥ እንደገባ እና በጊዜው የነበሩ እጅግ በጣም ትልቅ አኒሜሽን ፊልሞችን ሲሰራ ፤ ብቸኛ ተልእኳቸው ሃሳቦችን ብቻ ማመንጭት እና አኒሜተሮችን ማነሳሳት የሆነ የ"ፅንሰ-ሀሳብ አርቲስቶች" ቡድን ቀጥሮ ነበር።

ይህ መጽሐፍ ከእነዚህ ቀደምት አርቲስቶች መካከል እንዳሻቸው(ደስ እንዳላቸው) የሚስሉትን የአራቱን ከ1930ዎቹ ጀምሮ ለዲዝኒ የሰሩትን ስራዎች እንደ ስኖው ዋይት(Snow White)፣ ፒኖኪዮ(Pinocchio)፣ "ሰባቱ ድንክዬዎች"፣ አሊስ ኢን ዎንደርላንድ(Alice in Wonderland)፣ ፒተር ፓን(Peter Pan) እና አንደንድ ያልታተሙትን ሃሳቦች ሲያመነጩ ያሳያል።

📌 መጽሐፉን ከስር ያገኙታል
__
A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍1🙏1
በአህጉሪቱ ትልቁ የመዝናኛ እና የስፖርት ይዘት አቅራቢ የሆነው መልቲ ቾይስ አፍሪካ ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች የአንድ ዓመት የፊልም ጥበብ ስኮላርሺፕ (ነጻ የትምህርት እድል) በየመልቲቾይስ ታለንት ፋክትሪ ለማስተማር መመዝገብ መጀመሩን አስታውቋል።

በየዓመቱ የስኮላርሺፕ ጊዜውን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁ ተመራቂዎች በኒውዮርክ፣ ህንድ እና ደቡብ አፍሪካ በሚገኙ የፊልም አካዳሚዎች እና የኢንዱስትሪ መንደሮች ተጨማሪ ስልጠና ያገኛሉ።

እድሜያችሁ ከ18-26 ዓመት የሆናችሁ ወጣት ፊልም ሰሪዎች በኬንያ በሚገኘው መልቲቾይስ አካዳሚ የፊልም ስራ እውቀታቸውን ለማዳበር እስከ Sep 15, 2024 (ጷጉሜ 5፣ 2016) ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ።

🗓 ማመልከቻው የሚዘጋው፡ ጷጉሜ 5፣ 2016

ተመዝገቡ እንዳያመልጣችሁ
🔗 https://applications.multichoicetalentfactory.com
__
A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4👍2🔥1🙏1
📣Round 3 - Intermediate 3D Animation

This isn’t just another course; it’s an exclusive opportunity to work directly with renowned animation experts.

Whether you're looking to refine your skills or take them to the next level, this training is designed specifically for intermediate-level animators who are ready to push their boundaries.
A chance for you to show your talents! And the best part? It’s completely FREE!
 
☄️Don’t miss your chance to be part of something extraordinary!

🔗Apply: https://bit.ly/aaanimate-Registration


🗓15 SEP 2024
💰 FREE

A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥21🙏1
🔂SHOGUN already 14 Emmys አሸንፏል፤ ለአንድ የቲቪ ሲዝን የምንጊዜም ሪከርድ ነው 🤗

• Best Sound Mixing
• Best Sound Editing
• Best Picture Editing
• Best Cinematography
• Best Period Costumes
• Best Main Title Design
• Best Production Design
• Best Prosthetic Makeup
• Best Stunt Performance
• Best Casting for a Drama
• Best Special Visual Effects
• Best Period/Fantasy Makeup
• Best Period/Fantasy Hairstyling
• Best Guest Actor in a Drama (Néstor Carbonell)

እስቲ ስንቶቻችሁ ነው ያያችሁት?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍2
የሳምንቱ የመጽሐፍ ጥቆማ 📣

ታዋቂው የስክሪን ፅሑፍ አስተማሪ እና ተሸላሚ ፀሃፊ ፖል ቺትሊክ ስክሪፕትዎን ከመጀመሪያው ረቂቅ፤ ለማንበብ ቀላል እስከሆነ ጽሑፍ እና እስከ መጨረሻ ማስረከቢያ ድረስ ያለውን አሰራር ሂደት ደረጃ በደረጃ አቅርቧል።

አንዳንድ የተሰወሩ እና ውስብስብ የስክሪን ፅሑፍ መዋቅሮችን፤ ሰኩዌንሶችን፤ እና ትዕይንቶችን እንዴት በሚያሳምኑ፣ ውስብስብ እና አሳማኝ ገፀ-ባህሪያት እንደምትሞሏቸው በሂደት ይገልጽላቹኋል። እግረመንገዱንም ከአንዱ አክሽን ወደሌላው ለመሄድ የሚረዱ ቴክኒኮችን እና የገፀ-ባህሪያት ንግግሮችን የሚያሳድጉ ጥሩ መንገዶችን አብሮ ያሰፈረበት በጣም ጥሩ መጽሐፍ ነው።

📌 በሞባይል ለማንበብ ቀላል የሆነውን EPUB ፎርማት መጽሐፉን ከስር ያገኙታል
__
A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🙏2🔥1
Rewrite, 2nd edition - Chitlik, Paul.epub
3 MB
📚 ርዕስ፡ Rewrite 2nd Edition: A Step-by-Step Guide to Strengthen Structure, Characters, and Drama in your Screenplay

ደራሲ፡ Paul Chitlik
ዓመተ ምህረት፡
2013 GC
የገጽ ብዛት፡ 157
የፋይል ትልቀት፡ 3.03 MB
የፋይል አይነት፡ EPUB
ዋጋ፡ $12.99 (Paperback)
__
A Tale of Arts @dirsanetibeb
3🔥2👍1
የፊልም ውይይት መርሃግብር ከ"ፍቅር እስቀመቃብር" የካሜራ ቡድን አባላት ጋር

አላቲኖስ ኢትዮጲያዊ ፊልም ሰሪዎች ማህበር ፊልም ውይይት መርሃግብሩ ላይ በቀረጻ መሳሪያዎች የታገዘ የተግባር ገለጻ ይደረጋል።

📍ሩሲያ ሳይንስና ባሕል ማዕከል (ፑሽኪን)
🗓 ሐሙስ ጥቅምት 07 ቀን 2017 ዓ.ም
9፡30 ሰዓት ጀምሮ

A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥2
🎬ለ2025 የሰንዳንስ ፊልም ፌስቲቫል የቀረቡ ፊልሞችን ለመቅረጽ የሚያገለግሉ የታዋቂ ካሜራዎች ደረጃ።
__
A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥2
🍿🎥 A celebration of story, cinema, and a brilliant soul.

🗓 አርብ ሚያዚያ 3፣
11፡00 ሰዓት (LT)
📍 በዓለም ሲኒማ

A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2👏2🔥1
📽 19ኛው አዲስ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል በ4 ቦታዎች የተለያዩ ታሪኮችን የሚተርኩ እና የማይረሱ ገጸ ባህሪያትን የሚያሳዩ አለም አቀፋዊ ፊልሞችን ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት ይታያሉ።

🗓 ቀኖች፡ ከግንቦት 14 እስከ 16
11፡00 ሰዓት ጀምሮ (LT)
🎭 ቦታዎች፡
📍ሀገር ፍቅር ቲያትር፣
📍አሊያንስ ኢትዮ-ፍራንሴስ፣
📍ጎቴ ኢንስቲቲዩት
እና
📍 የጣሊያን ካልቸራል ኢንስቲቲዩት
🎟 መግቢያ፡ ነጻ

*አንዳንድ ቦታዎች ቅድሚያ ቦታ ማስያዝ ይፈልጋሉ ስለዚህ ቀድማችሁ ቦታችሁን ያዙ

A Tale of Arts @dirsanetibeb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሲነርስ/SINNERS ፊልም 'Halo Rig' የሚባል አዲስ ሴታኘ ተጠቅመዋል ይህም በተዋናዮች ፊት ዙሪያውን የተደረደሩ ከ10 -12 ካሜራዎችን አካትቶ ይዟል።

እነዚህ Insta360 የሚባሉ ካሜራዎች የተገኘው መረጃ በኋላ ላይ የቪዡዋል ኢፌክት አርቲስቶቹ የመንትያዎቹን ትወና ለማመሳሰል እና ስታንት ደብሉ ላይ ለመለጠፍ(Map) ለማድረግ ይረዳቸዋል ይህም በኤአይ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ጠቅላላ የማይክል ቢ. ጆርዳንን የፊት ሪያክሽኖች እና ጠቅላላ ስሜቶችን አስጠንተውት ነው ይህ ተግባራዊ የሆነው።

ይህ ካርበን ፋይበር ሪግ የደብል ገጸባህሪ ትወና ቴክኒክ ሁለቱም መንትዮች በሚታዩበት ትእይንቶች 50% አካባቢ ጥቅም ላይ ውሏል።

@dirsanetibeb

FB | INSTA
3🔥3👍2