ዋሊያዎቹ ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አልፈዋል !
የሙሉ ሰዓት ውጤት
ኢትዮጵያ 1-0 ሳኦቶሜ
⚽ ቸርነት 7'
ድምር ዉጤት [4-0]
Join //
https://t.me/diresoccer
የሙሉ ሰዓት ውጤት
ኢትዮጵያ 1-0 ሳኦቶሜ
⚽ ቸርነት 7'
ድምር ዉጤት [4-0]
Join //
https://t.me/diresoccer
Dire Soccer
Photo
በሜዳችንና በደጋፊያችን ፊት እንድንጫወት የሚቻለውን ሁሉ ጥረት እንዲደረግ ማስቻል ቀጣይ የቤት ስራ እንደሆነ መጠቆም እወዳሃለው” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ !
በደቡብ ሱዳኑ ጃሙስ ክለብ የሚገኙት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው የዋልያዎቹ ድል በኋላ ሁለት መልዕክት አስተላልፈዋል።
“በቅድመ ማጣሪያ ጨዋታችን ሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔን አራት ለዜሮ በሆነ ድምር ውጤት በማሸነፍ ወደ ምድብ ድልድል በመግባታችን ደስ ብሎኛል።ይህንን ድል ላሳኩት የቡድን አባላትም እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እወዳለሁ።
በሌላ በኩል በግሌ ስለ ብሔራዊ ቡድናችን ከታች ባሉት ነጥቦች ላይ አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ።
1ኛ ከአምስት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳችን በተመልካች ፊት እንድንጫወት ከፍተኛ ስራ በመስራት ቡድናችን ወደ ሀገር ቤት እንዲመለስ ሁኔታዎችን ያመቻቹትን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና የድሬዳዋ ከተማ መስተዳድርን ከልቤ እያመሰገንኩ በቀጣይ የሚኖሩ የብሄራዊ ቡድን ጨዋታዎችንም በሜዳችንና በደጋፊያችን ፊት እንድንጫወት የሚቻለውን ሁሉ ጥረት እንዲደረግ ማስቻል ቀጣይ የቤት ስራ እንደሆነ መጠቆም እወዳለው። ብሔራዊ ቡድናችን በሜዳው ቢጫወት የሚያገኘው በርካታ advantage እንዳለ ሆኖ ይህን ዕድል አሳልፈን መስጠት ተፅኖው ከፍተኛ እንደሆነ መገንዘብ ይገባል። ቡደናችን ለሚያስመዘግበው ውጤትም አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል።
2ኛ ምንም እንኳን በዚህ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ተጋጣሚያችንን አሸንፈን ብናልፍም ብሔራዊ ቡድናችን በየትኛውም መመዘኛ በዚህ ደረጃ መገኘት አና ከመሰል ሀገራት ጋር መወዳደር መመልከት የማይገባን የማይመጥነን በመሆኑ በቀጣይ በሚደረጉ የምድብ ጨዋታዎች ላይ የተሻለ ውጤት በማስመዝገብ ሀገራችንና ቡድናችንን በሚመጥን ደረጃ ላይ ማስቀመጥ እንደሚጠበቅብን በማመን ሁላችንም የበኩላችንን ድጋፍ በማድረግ ከብሔራዊ ቡድናችን ወደዚህ አዘቅት እንዳይመለስ ለማድረግ ከብሔራዊ ቡድኑ ጎን እንድንሆን ማሳሰብ እወዳለሁ።” በማለት አሰልጣኙ ገልፀዋል።

Telegram
Dire Soccer
The Voice of Ethiopian Football
Telegram :
https://t.me/DireSoccer
Facebook :
https://m.facebook.com/diresoccer
Telegram :
https://t.me/DireSoccer
Facebook :
https://m.facebook.com/diresoccer
ዋልያዎቹ ሽልማት ተበረከተላቸው !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን በድል ማጠናቀቁን ተከትሎ የገንዘብ ሽልማት ተብርክቶለታል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ብሔራዊ ቡድኑ ላስመዘገበው ውጤት ማበረታቻ እንዲሆን 2 ሚልየን ብር መበርከቱን አስታውቀዋል።
መልበሻ ቤት ተገኝተው ሽልማቱ መበርከቱን የገለፁት አቶ ኢሳያስ ለተጨዋቾቹ ውጤቱ ጅምር መሆኑን እና በቀጣይ ጠንካራ ሥራ እንደሚጠብቃቸው አሳስበዋል።
እንዲሁም የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ መኪዩ መሐመድ በመልበሻ ቤት ተገኝተው ለቡድኑ አባላት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በተጨማሪም ሌሎች ሀላፊዎች መልበሻ በመገኘት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ማስተላለፋቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ገልጿል።

❤3
Dire Soccer
Photo
አነጋጋሪው የዋልያዎቹ አለቃ ዮሀንስ ሳህሌ ስለ ተጫዋቾች ቅያሪ መዘግየት የሰጡት ምላሽ !
በአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በሰፊ የግብ ልዩነት በማሸነፍ ወደ ማጣሪያ የምድብ ድልድሉ ያመሩት ዋልያዎቹ አለቃ የሆኑት እና በሚሰጧቸው ጋዜጣዊ መግለጫቸው መነጋገሪያ ለመሆን የሚሞክሩት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ከትናንቱ የዋሊያዎቹ ድል በውሀላ በሰጡት የድህረ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ከጋዜጠኞች አንድ ጥያቄ ተሰነዘረላቸው !
ጥያቄ - ከሞላ ጎደል ለተጠናቀቀ ጨዋታ ያለፈውን ጨዋታ አስተላለፍ ከምድገም ባለፈ የተጫዋቾች ቅያሪ ለምን ዘገየ ?
መልስ - "ኢሳያስ ጅራ እንዲ ብለውን ነበር በባህርዳር ስታዲየም ቡድኑ ተጫዋቶ ተሸንፎ አያቅም ይሄ ሪከርዳችን በድሬም እንዲቀጥል ፈልጋለው" አሉን
" እኛም ያንን ሪከርድ ለማስቀጠል የባለፈውን አሰላለፍ ደገምነው ቅያሪው የዘገየው ደሞ 1ለ0 መምራታችን በቂ ነው ብለን ሰላላሰብን ነው "
" ይሄንን ደጋፊ በድል መሸኘት ነው የፈለግነው ጨዋታው አቻ ቢያልቅም 3ለ2 ብንሸነፍም ማለፋችን አየቀርም ግን ደጋፊው እንዲያሸንፍ እንፈልጋለን።"
አነጋጋሪው አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ በተጫዋቾች ምርጫ እና ስጨዋታው ስላደረጉት የዘገየ ቅያሪ ሲጠየቁ ምላሻቸውን በቀጥታ ከመመለስ እና ለጥያቄዎቹ እራሳቸው ሀላፊነት ከመውሰድ ይልቅ አቶ ይሳያስ ጅራን ተጠያቂ ለምን ማድረግ አስፈለጋቸው ?
በሌላ በኩል ከንአን ማርክነህን አስመልክቶ የሰጡት አስተያየት "ከንአን ታሞ ነው የተጫወተው ለዚህ ደጋፊ መጫወት አለብኝ ብሎ ነው የተጫወተው " ያሉት አሰልጣኙ ዘጠና ደቂቃ አጫውተውታል ።
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ በትናንትናው እለት የተጠቀሙት የተጫዋቾች ምርጫ የተጫዋቾቹን የደርሶ መልስ ጉዞን እና የከንአን ማርክነህን ጤንነት ያማከለ ለምን አልሆነም ? ከአሰልጣኝ ቡድን አባላቶች ጋር ተነጋግሮ ከመስራት ይልቅ የፕሬዝዳንቱን መመሪያ መቀበል ለምን አስፈለገ ? 4ለ0 የሚመራውን ብሄራዊ ቡድን 1ለ0 አስተማማኝ ውጤት ስላልሆነ ነው ቅያሪያችን የዘገየው የሚል ከጥያቄው ጋር የማይጣጣም ምላሽ ለምን አስፈለገ ? የሚሉ ጥያቄዎችን ያጫረ ጋዜጣዊ መግለጫዎችን ያደረጉት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ መነጋገሪያ መሆናቸው ቀጥሏል ።
ከቀናት በፊት ከጋዜጠኞች ጋር እሰጣ ገባ ውስጥ የገቡት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ትናንት ደግሞ ወደ ፌደሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ይሳያስ ጅራ ፊታቸውን አዙረዋል ።
@DireSoccer

❤1
⚽️ የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን - 2018 ⚽️
የስምንተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !
ሀሙስ መጋቢት 24/2018 ዓ/ም
ጠዋት 2:00 | ኡርጂ ቀፊራ ከ ጎሮ ዋሊያ
ጠዋት 4:00 | ድሬ ፖሊስ ከ ሼክ ሀቢብ
ከሰዓት 9:00 | ታይዋን ከ አፈትኢሳ
ሳቢያን ሜዳ
መግቢያ ዋጋ 20 ብር
ቪአይፒ ዋጋ 100 ብር
Join //
https://t.me/diresoccer
የስምንተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !
ሀሙስ መጋቢት 24/2018 ዓ/ም
ጠዋት 2:00 | ኡርጂ ቀፊራ ከ ጎሮ ዋሊያ
ጠዋት 4:00 | ድሬ ፖሊስ ከ ሼክ ሀቢብ
ከሰዓት 9:00 | ታይዋን ከ አፈትኢሳ
ሳቢያን ሜዳ
መግቢያ ዋጋ 20 ብር
ቪአይፒ ዋጋ 100 ብር
Join //
https://t.me/diresoccer
👍2
የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት የመጫወቻ ሜዳ ለውጥ!
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት መጋቢት 25/2018 ዓ.ም ይጀምራል። ውድድሩ በአዲስ አበባ እና ሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገልጿል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ለማካሄድ ቀደም ብሎ ፕሮግራም የተያዘለት 25ኛ ሳምንት ውድድር የአዲስ አበባ ስታዲየም ትራክ ስላላለቀ ወደ አበበ ቢቂላ ስታዲየም መዘዋወሩን እናሳውቃለን። ከ26ኛ ሳምንት በኋላ ያለው መርሃ ግብር እና የመጫወቻ ሜዳ በፊት በወጣው መሰረት ይቀጥላል።
©EPLSC

❤2
Dire Soccer
Photo
ከሜሲ ጋር በአንድ ሜዳ የደመቀው የሜጀር ሊግ ሶከሩ ኮከብ ማረን ሀይለስላሴ !
የማረን ሁለቱ ታናናሽ ወንድሞቹም እግር ኳስን ተጫውተዋል አሁን ላይስ ምን ላይ ናቸው።
የማረን አባት አዲስ አበባ አራዳ ትውልዳቸው ነው ፣ እስራኤል ቢያመሩም ለተሻለ ኑሮ በሚል ግን ወደ ሲዊዘርላንድ በማምራት ላለፉት አርባ አመታት እየኖሩም ይገኛሉ አቶ ሚስጥረ ሀይለስላሴ ሀገር ለማላመድ በሚል ወደ ዙሪክ ብቅ ካለችው ወ/ሮ ማክዳ በቀለ ጋር የጀመረው መቀራረብ በመጨረሻም ወደ ትዳር ተለውጦ እነሆ ሰላሳ አመታትን በትዳር ተሻግረዋል ሦስት ልጆችንም ወልደዋል።
በውጪው አለም ልጆችን ማሳደግ ተፅኖዎች ከባድ በሆነበት ዘመን እነኚህ ሁለት ጥንዶች ኢትዮጵያዊያን ግን ወግ እና ባህልን ልጆቻቸው እንዳይዘነጉ ባህሉን በማስተማር ፣ ከልጅነታቸው ጀምሮ ቤተክርስቲያን ባልነበራት ዙሪክ ከተማ በራሳቸው ወጪ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ገንብተው በማስረከብ ልጆቻቸውም ሆኑ ሌሎች የእምነቱ ተከታዩች እንዲገለገሉበት አስደርገዋል።
አባታቸው በስራ ረጅሙን ጊዜ ስለሚያሳልፍ እናታቸው ወ/ሮ ማክዳ ቤት ውስጥ ልጆቻቸው የሀገራቸውን ቋንቋን አቀላጥፈው እንዲናገሩ በትምህርታቸውም እንዲጠነክሩ ፣ በአውሮፓ ባሉ አስነዋሪ ቦታ ላይ እንዳይገኙ ፣ ሦስቱም ልጆቻቸው የአባታቸውን የሂሳብ ሊቅነት እንዲከተሉ የቢዝነስ አድምንስትሬሽን ምሩቅ ሆነው እንዲገኙ በማድረግ ፣ የቤተክርስቲያን አገልጋይ እንዲሁም ሀሳቤ ወደ ሆነው የእግር ኳስ ተጫዋችነት ፍላጎታቸው ለማሳካትም እየተጫወቱ እነኚህ ወላጆች በፅኑ ታግለዋል።
የመጀመሪያ ልጃቸው ማረን ሀይለስላሴ በሲውዘርላንድ ትልቅ ስም ባለው ዙሪክ እግር ኳስ አካዳሚ ተነስቶ ለዋናው ቡድን ተሰልፎ በመጫወት ጭምር የሲውዝ ዋንጫ አሸናፊ መሆን የቻለ ሲሆን ሌላኛውን የሀገሪቱን ክለብ ሉጋኖን ጨምሮ በሌሎች የሲውዝ ሱፐር ሊግ ቡድኖች ውስጥ ከተጫወተ በኋላ ነበር የዛሬ ሦስት አመት ለአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከሩ ክለብ ቺካጎ ፋየርስ በመፈረም እየጫወተ የሚገኘው። በሜዳቸው የሊዮኔል ሜሲውን ኢንተር ሚያሚን በተቃራኒው በገጠመበት ጨዋታ ያለ ጎል ሲጠናቀቅ ከወራቶች በፊት በሜዳቸው የመልስ ጨዋታን አድርገው ሲያሸንፍ ግን ማረን ጎል አስቆጥሯል አሲስትም አድርጎ የጨዋታው ምርጥ ተብሎ መመረጡም ይታወሳል።
ሌላኛው ታናሽ ወንድሙ ቅዱስ ሀይለስላሴ ለዙሪክ FC ፕሮፌሽናል ፊርማውን አኑሮ መጫወት ቢችልም ተደጋጋሚ ጉዳቶች ግን ዕክል ሆኖበታል ይሁን እንጂ ወደ እግር ኳሱ ለመመለስ ህክምና ላይ ያለው ቅዱስ በሌላ በኩል ብራንድ የልብስ እና ጫማ አምራች ሆኖ ከጓደኞቹ ጋር ትልልቅ ስፖርተኞች ወደ ዙሪክ መጥተው እንዲጫወቱ ስፖንሰር መሆን ጀምሯል።
ሌላኛው ቃልአብ ሀይለስላሴ በበኩሉ እግር ኳስን መጫወት ቢጀምርም ቤተክርስቲያንን ማገልገል ልቡ ስለገዛው በአሁኑ ወቅት ቤተሰቡ አቋቁሞ ባስረከቧት ደብረ ገነት ዙሪክ ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ ቀዳሽ ዲያቆን ሆኖ በማገልገል ይገኛል። ልጅን እግዚአብሔርን መፍራት ካስተማርከው ሁሉም ይሆናል የሚል መርዕ እንዳላቸው የተናገሩት የማረን ቤተሰቦች ለልጆቻቸው ደስታ ሲሉ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ሲሆን እግር ኳስ ተጫዋችነታቸው እንዲሳካላቸውም በየሀገሩ በመዞር ብርቱ ከጎናቸው በመሆን ጥረትን እንዳደረጉላቸው ራሳቸው ልጆቻቸው ገልፀዋል።
የአርሰናል ፣ የዙሪክ እና ከኢትዮጵያ ደግሞ አርበኛው የሰፈሬ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ነኝ የሚሉት የቀድሞው እግር ኳስ ተጫዋች አቶ ሚስጥረ ሀይለስላሴ ልጃቸው ማረን ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ ሲሆን በቅርቡ እስከሚመጣ ግን በኢትዮጵያ ያሉ የታዳጊ ቡድኖች ትጥቆችን እየላከ ድጋፍን እንደሚያደርግ ገልፀዋል። ለሲውዘርላንድ ከ17 እና ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው ማረን የእናት አባቱን ሀገር ኢትዮጵያን መለያ አልያም የሲዊዘርላንድ ልልበስ በሚል መለየት እንደተቸገረ የገለፀ ሲሆን ምንአልባትም ጥሪው ጠንከር ካለ የቤተሰቦቹን መገኛ ሀገር ኢትዮጵያን ማገልገልን ይመኛል።
[ ሀትሪክ ስፖርት ]

“ ሊዮኔል ሜሲ ሰው አይደለም “ ምባፔ
“ ሮናልዶ ሁሉንም ነገር እንዴት ማድረግ እንዳለበት ያውቃል “
ፈረንሳዊው ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር በፒኤስጂ በነበረው ጊዜ በሚያደርጋቸው ነገሮች መደመሙን ተናግሯል።
“ እውነት ለመናገር ሜሲ ሰው አይደለም “ የሚለው ምባፔ “ እሱ እንደ ኔይማር አይደለም ፍፁም የተለየ ነው ፤ ሁሉንም በትክክል ያደርጋል “ ብሏል።
በፒኤስጂ ሰላለው ታሪክ ወደኋላ ተመልሶ ያነሳው ምባፔ “ አንድ ታሪክ ልንገራችሁ ልምምድ ነበረን እኔና ኔይማር ደግሞ ከጥሩዎች ውስጥ ነበርን “ ይላል።
“ እኛም ከአስር ኳሶች ውስጥ ስድስት ወይም ሰባት እናስቆጥራለን “ ሲል ከሌሎች የተሻልን ነበርን ብሏል።
“ ነገርግን ሜሲ በተመሳሳይ መንገድ እና ከተመሳሳይ ቦታ ዘጠኝ መትቶ ዘጠኙንም ያስቆጥራል “ ሲል ምባፔ ተናግሯል።
ስለ አርኣያው ተጨዋች ያነሳው ምባፔ “ ዚዳን ነበር አሁን ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው ምክንያቱም የራሱ የሆኑ ብዙ ነገሮች አሉት “ ብሏል።
አክሎም “ ሮናልዶ ሁሉንም ነገር እንዴት ማድረግ እንዳለበት ያውቃል ሁሉንም ነገር አሳክቶታል “ ሲል ገልጿል።

የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ነገ ይከፈታል !
የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን የሁለተኛ ዙር የዝውውር መስኮት ነገ ሰኞ መጋቢት 28/2018 ዓ/ም በይፋ ይከፈታል።
ዝውውሩ ከነገ ሰኞ መጋቢት 28/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 5/2018 ዓ/ም የሚቆይ ይሆናል።
@DireSoccer
የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን የሁለተኛ ዙር የዝውውር መስኮት ነገ ሰኞ መጋቢት 28/2018 ዓ/ም በይፋ ይከፈታል።
ዝውውሩ ከነገ ሰኞ መጋቢት 28/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 5/2018 ዓ/ም የሚቆይ ይሆናል።
@DireSoccer
Dire Soccer
Photo
ስለ ጠፉት ተጫዋቾች ምን ተባለ?
ትላንት በእግርኳሱ ዙሪያ አነጋጋሪ የነበረዉ 7 የኤርትራ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ወደ ደቡብ አፍሪካ በመኮብለል ጥገኝነት መጠየቃቸዉ ነበር፤ነገርየዉ የኤርትራን በስፖርት ዘርፍ ያለዉ እንቅስቃሴ ለሚከታተል ሰዉ አስደንጋጭም አዲስ ነገርም አልነበረም።
ትላንት ይህ ዜና በአለም አቀፍ ሚዲያዎች መዉጣቱን ተከትሎ ከኤርትራ ዉጪ የሚገኙ በርካታ ኤርትራዉያን በማህበራዊ ሚዲያ በተለይም በ ትዊተር(X) ሀሳባቸዉን እየገለፁ ይገኛሉ፤ብሄራዊ ቡድኑ ከዚህ በኋላ ተጫዋቾችን በዉጪ ሀገር ሆነዉ የሚጫወቱ ኤርትራውያንን ብቻ እንዲጠራ ጫና እያሳደሩ ይገኛሉ።
ሰሞኑን በተካሄደዉ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ በርካታ የቡድኑ አባላት በዉጪ የሚጫወቱ ሲሆን 10 የሚሆኑ ተጫዋቾች ግን ከኤርትራ የተጠሩ ነበሩ፤ ወደ ሀገራቸዉ መመለስ ከነበረባቸዉ ተጫዋቾች 7 ተጫዋቾች ጠፍተዋል።
ይሄም የሀገሪቷን ገፅታ ከማበላሸት አልፎ ጠንካራ ብሄራዊ ቡድን ሀገሪቱ እንዳትገነባ እንቅፋት እንደሚሆን በርካቶች እየገለፁ ይገኛሉ።
ከዚህ በፊት ከ 20 አመት በታች ሴት የብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾችን ጨምሮ በርካታ ተጫዋቾች በአፍሪካ ሀገራቶች ጥገኝነት በመጠየቅ ጠፍተዋል። አፍሪካዊቷ "ሰሜን ኮሪያ" በመባል የምትታወቀዉ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ ሉዐላዊ ሀገር ከሆነች በኋላ በሀገሪቱ ባለዉ የጉዞ ገደብ፣ማለቂያ የሌለዉ ወታደራዊ ግዳጅን ጨምሮ በርካታ ሰብዐዊ ወንጀሎች በመንግስት በኩል እንደሚፈፀም ይታወቃል በዚህም ምክንያት ተጫዋቾች በወጡበት ሀገር ይጠፋሉ ይህም ለሀገሪቱ ከባድ ራስ ምታት ሆኗል።
በጠፉት ተጫዋቾች ዙሪያ የሀገሪቱ ፌዴሬሽን እስካሁን ያለዉ ነገር የለም፤ብሄራዊ ቡድኑ በጠንካራ አቋም እንዲቀጥል ከተፈለገ ግን ሙሉ በሙሉ በዉጪ ሀገር የሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ እንዲጠሩ ሀሳብ ቀርቧል።
©Sheger Sport Arena
Join //
https://t.me/diresoccer
ትላንት በእግርኳሱ ዙሪያ አነጋጋሪ የነበረዉ 7 የኤርትራ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ወደ ደቡብ አፍሪካ በመኮብለል ጥገኝነት መጠየቃቸዉ ነበር፤ነገርየዉ የኤርትራን በስፖርት ዘርፍ ያለዉ እንቅስቃሴ ለሚከታተል ሰዉ አስደንጋጭም አዲስ ነገርም አልነበረም።
ትላንት ይህ ዜና በአለም አቀፍ ሚዲያዎች መዉጣቱን ተከትሎ ከኤርትራ ዉጪ የሚገኙ በርካታ ኤርትራዉያን በማህበራዊ ሚዲያ በተለይም በ ትዊተር(X) ሀሳባቸዉን እየገለፁ ይገኛሉ፤ብሄራዊ ቡድኑ ከዚህ በኋላ ተጫዋቾችን በዉጪ ሀገር ሆነዉ የሚጫወቱ ኤርትራውያንን ብቻ እንዲጠራ ጫና እያሳደሩ ይገኛሉ።
ሰሞኑን በተካሄደዉ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ በርካታ የቡድኑ አባላት በዉጪ የሚጫወቱ ሲሆን 10 የሚሆኑ ተጫዋቾች ግን ከኤርትራ የተጠሩ ነበሩ፤ ወደ ሀገራቸዉ መመለስ ከነበረባቸዉ ተጫዋቾች 7 ተጫዋቾች ጠፍተዋል።
ይሄም የሀገሪቷን ገፅታ ከማበላሸት አልፎ ጠንካራ ብሄራዊ ቡድን ሀገሪቱ እንዳትገነባ እንቅፋት እንደሚሆን በርካቶች እየገለፁ ይገኛሉ።
ከዚህ በፊት ከ 20 አመት በታች ሴት የብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾችን ጨምሮ በርካታ ተጫዋቾች በአፍሪካ ሀገራቶች ጥገኝነት በመጠየቅ ጠፍተዋል። አፍሪካዊቷ "ሰሜን ኮሪያ" በመባል የምትታወቀዉ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ ሉዐላዊ ሀገር ከሆነች በኋላ በሀገሪቱ ባለዉ የጉዞ ገደብ፣ማለቂያ የሌለዉ ወታደራዊ ግዳጅን ጨምሮ በርካታ ሰብዐዊ ወንጀሎች በመንግስት በኩል እንደሚፈፀም ይታወቃል በዚህም ምክንያት ተጫዋቾች በወጡበት ሀገር ይጠፋሉ ይህም ለሀገሪቱ ከባድ ራስ ምታት ሆኗል።
በጠፉት ተጫዋቾች ዙሪያ የሀገሪቱ ፌዴሬሽን እስካሁን ያለዉ ነገር የለም፤ብሄራዊ ቡድኑ በጠንካራ አቋም እንዲቀጥል ከተፈለገ ግን ሙሉ በሙሉ በዉጪ ሀገር የሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ እንዲጠሩ ሀሳብ ቀርቧል።
©Sheger Sport Arena
Join //
https://t.me/diresoccer
Telegram
Dire Soccer
The Voice of Ethiopian Football
Telegram :
https://t.me/DireSoccer
Facebook :
https://m.facebook.com/diresoccer
Telegram :
https://t.me/DireSoccer
Facebook :
https://m.facebook.com/diresoccer
❤2
Dire Soccer
Photo
ጦሩ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል በዘንድሮ የውድድር ዓመት ለዋንጫው ከታጩ ቡድኖች መካከል አንዱ ሲሆን ከ26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በፊት ከመሪው ሲዳማ ቡና በ11 ነጥቦች ርቆ ተቀምጧል። ቡድኑም ከመሪው ሲዳማ ቡና ጋር ያለውን ልዩነት ለማጥበብ በዛሬው ዕለት ወሳኝ ጨዋታውን ሀዋሳ ላይ የሚያደርግ ይሆናል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ክለቡ ሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ማዘዋወሩ ታውቋል።
ቡድኑን የተቀላቀለው የመጀመሪያው ተጫዋች አንዋር ሙቀዲስ ነው። የጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ፍሬ የሆነው አጥቂው አንዋር ዓምና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ ያጠናቀቀ ሲሆን ዘንድሮም ለቡድኑ 8 ግቦችን አስቆጥሮ በፉክክሩ ደረጃ 2ኛ ላይ ተቀምጧል።
ሁለተኛው ተጫዋች ደግሞ ኝሆኝ ጋት ነው። እንደ አንዋር የጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ውጤት የሆነው የተከላካይ አማካዩ ኝሆኝ በቡድኑ ጥሩ ጊዜን እያሳለፈ የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ ከቡድን አጋሩ ጋር በመሆን መቻልን ለሁለት ዓመት ተቀላቅሏል።
©Soccer Ethiopia

ሴኔጋል የወጣቶች ዋንጫ አሸናፊ ሆነች !
ሴኔጋል የአፍሪካ ትምህርት ቤቶች ሻምፒዮና ውድድር የዋንጫ አሸናፊ መሆን ችላለች።
አንበሶቹ የመጀመሪያ የአፍሪካ ትምህርት ቤት ዋንጫቸውን አሸንፈዋል።
የሴኔጋል ከ 15ዓመት በታች ቡድን በፍፃሜው የዩጋንዳ አቻውን በማሸነፍ ነው ባለድል የሆነው።
ሴኔጋል በግማሽ ፍፃሜው ሞሮኮን 4ለ0 በማሸነፍ ነበር ለፍፃሜ ያለፈችው።
ሞሮኮ በውድድሩ የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ ያሸነፈች ሲሆን ነገርግን ሽልማቱን ለመቀበል ሳትቀርብ ቀርታለች።

የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜን ማን ይመራል ?
በአርሰናል እና ፒኤስጂ መካከል የሚደረገውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
ሀንጋሪ ቡዳፔስት ላይ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ጀርመናዊው ዳኛ ዳንኤል ሴበርት በመሀል ዳኝነት እንደሚመሩ ተመርጠዋል።
ዋና ዳኛው ባለፈው ሳምንት አርሰናል አትሌቲኮ ማድሪድን 1ለ0 ያሸነፈበትን ጨዋታ መምራታቸው አይዘነጋም።
አርሰናል ከዚህ በፊት በዳኛው እየተመራ 4️⃣ ጨዋታዎች አድርጎ ሁሉንም ማሸነፍ ችሏል።
የፍፃሜ ጨዋታው ግንቦት 22/2018 ዓ.ም በቡዳፔስት ፑሽካሽ አሬና ስታዲየም ይደረጋል።

ኢትዮጵያ መድን ድል አድርጓል !
በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ1 አሸንፏል።
የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግብ ረመዳን የሱፍ እና ዳዊት አውላቸው አስቆጥረዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ግብ አብዱ ሞሀመድ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥሯል።
ኢትዮጵያ መድን ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
10 ኢትዮጵያ መድን :- 40 ነጥብ
13 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 38 ነጥብ