ዲናDINA production Casting advertising & Entertainment
445 subscribers
389 photos
60 links
Download Telegram
ሰላም ወድ የዲና ፕሮዳክሽን እና ካስቲንግ ቤተሰቦች
#አስቸኳይ ለ ቴአትር welcoming ፕሮግራም
👉4 ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን
ፎቶ ቁመት እና ስልካችሁን ላኩ
👇👇👇👇👇👇
@Zemariyam27
ሰላም ወድ የዲና ፕሮዳክሽን እና ካስቲንግ ቤተሰቦች
ለዩትዩብ ድራማ
👉 1  ሴት ተዋናይት እንፈልጋለን
ፎቶ እና ስልካችሁን ላኩ
👇👇👇👇👇👇
@Zemariyam27
ሳቅ አለቀሰ|| አዲስ ተከታታይ ድራማ
https://youtube.com/watch?v=8hl80fLIWk8&si=xB5M1K8vcPIxNXbj
ሰላም ወድ የዲና ፕሮዳክሽን እና ካስቲንግ ቤተሰቦች
#ለዩትዩብ ድራማ ሰርቶ የሚያዉቅ
👉ሴት ተዋናይት እንፈልጋለን
ፎቶ እና ስልካችሁን ላኩ
👇👇👇👇👇👇
@Zemariyam27
ሰላም ወድ የዲና ፕሮዳክሽን እና ካስቲንግ ቤተሰቦች
#ለዩትዩብ ድራማ ሰርቶ የሚያዉቅ
👉ሴት ተዋናይት እንፈልጋለን
ፎቶ እና ስልካችሁን ላኩ
👇👇👇👇👇👇
@Zemariyam27
ሰላም ወድ የዲና ፕሮዳክሽን እና ካስቲንግ ቤተሰቦች
ለዩትዩብ ድራማ
👉  ሴት ተዋናይት እንፈልጋለን
ፎቶ የ1 ደቂቃ ቪዲዮ እና ስልካችሁን ላኩ
👇👇👇👇👇👇
@Zemariyam27
#አስቸኳይ
ሰላም ወድ የዲና ፕሮዳክሽን እና ካስቲንግ ቤተሰቦች
ለዩትዩብ ድራማ
👉  ሴት ተዋንያን እንፈልጋለን
👇👇👇👇👇👇
@Zemariyam27
🎙️ ET STREAM – የሙሉ ጊዜ ድምፅ ተዋናዮች እንፈልጋለን!

ET Stream ለረጅም ጊዜ የድምፅ ትወና (Dubbing) ፕሮጀክት በሙሉ ጊዜ አብረውን የሚሰሩ ችሎታ ያላቸው ድምፅ ተዋናዮችን እየፈለገ ነው።

🎭 ምን አይነት ችሎታ እንፈልጋለን?

• ድምፃቸውን በመቀየር 2–3 ወይም ከዚያ በላይ የተለያዩ ገጸ-ባህሪያትን መጫወት የሚችሉ
• እንደ ገጸ-ባህሪው ዕድሜ፣ ባህሪ እና ስሜት ድምፃቸውን መቀየር የሚችሉ
• ደስታ፣ ሀዘን፣ ቁጣ፣ ፍርሃት፣ ለቅሶ፣ ጩኸት፣ ደስታና ጉጉት የመሳሰሉ ስሜቶችን በተፈጥሯዊ የትወና ችሎታ ማሳየት የሚችሉ
• እንደ ፖሊስ፣ ዶክተር፣ የዜና ዘጋቢ፣ ወላጅ፣ አዛውንት፣ ወጣት እና ሌሎች የተለያዩ ገጸ-ባህሪያትን መጫወት የሚችሉ
• የቡድን ድምፅ፣ ጩኸት፣ የሕዝብ ድምፅ እና ሌሎች ተጨማሪ ድምፆችን መስራት የሚችሉ
• ጥሩ የትወና ችሎታ፣ የጊዜ አጠቃቀም እና የስራ ቁርጠኝነት ያላቸው
• ከድምፅ ተዋናዮች፣ ዳይሬክተሮች እና ከፕሮዳክሽን ቡድን ጋር ተባብረው መስራት የሚችሉ

🎓 ተመራጭ የትምህርት ዘርፎች

በሚከተሉት ወይም ተዛማጅ የጥበብ ዘርፎች የተማሩ/የተመረቁ አመልካቾች ተመራጭ ናቸው፦

• ቴአትር ጥበብ
• የትወና ጥበብ
• ፊልም / ሲኒማ
• ድራማ
• ሌሎች ተዛማጅ የጥበብ ዘርፎች

በተለይ የቴአትር ልምድ ያላቸው እና ጠንካራ የትወና ችሎታ ያላቸው እንዲያመለክቱ እናበረታታለን።

የስራ ሁኔታ: ሙሉ ጊዜ (Full-Time)

ይህ የአንድ ጊዜ የድምፅ ቀረጻ ስራ አይደለም። የሚመረጡ አመልካቾች ከET Stream ፕሮዳክሽን ቡድን ጋር በቀጣይነት በድምፅ ትወና ፕሮጀክቶች ላይ ይሰራሉ።

🎤 Audition / የድምፅ ፈተና

አመልካቾች በAudition ወቅት ቢያንስ 2–3 የተለያዩ ድምፆችን በመጠቀም የተለያዩ ገጸ-ባህሪያትን የመጫወት ችሎታቸውን ለማሳየት ዝግጁ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

🎭 በድምፅዎ የተለያዩ ገጸ-ባህሪያትን ህይወት መስጠት ይችላሉ? ከሆነ ET Stream ይፈልግዎታል!

🎬 ET STREAM
Entertainment • Dubbing • Media Production
👇👇👇👇
Apply ለማረግ የምትፈልጉ ከታች ባለው ቴሌግራም ከነማስረጃቹ ማመልከት ተችላላቹ።
Apply on
Telegram: @Bezaash

        መልካም ዕድል🥰🥰🥰
2