Digital Equb - ዲጂታል ዕቁብ
18.7K subscribers
367 photos
27 videos
318 links
Digital equb is a financial technology company that aims to provide timely, reliable, and safe equb services using technological platform.

Contact: @digitalequbinfo

Phone: 6️⃣0️⃣9️⃣1⃣

Website:
https://digitalequb.com
Download Telegram
ዘወትር ሰኞ በሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ የእርስዎን ፍላጎትና የገንዘብ አቅም ታሳቢ ያደረጉ ባለብዙ አማራጭ ዕቁቦችን አሁኑኑ ይቀላቀሉ:
•የሹፌሮች ዕቁብ
•የነጋዴዎች ዕቁብ
•የሠራተኞች ዕቁብ
•የዓይነት ዕቁብ
ጊዜ እና ሁኔታ ሳይገድብዎ ዛሬውኑ ካሉበት ሆነው ዲጂታል ዕቁብን ይቀላቀሉ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ ወይም ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ!

በቴሌ ብር ሱፐር አፕ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።
24👍8
አዲስ ነገር ይዘን እየመጣን ነው!

ዲጂታል ዕቁብ ከምንጊዜውም በላይ ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል ሆኖ እንዲሁም በርካታ አዳዲስ የአገልግሎት አማራጮችን ይዞ እየመጣ ነው!

አርስዎም ዕቁብተኞቹን በተሻለ ለማገልገል ሁሌ የሚተጋውን የዲጂታል ዕቁብን ዛሬውኑ  በመቀላቀል  ተጠቃሚ ይሁኑ።

• የሹፌሮች ዕቁብ
•  የነጋዴዎች ዕቁብ
•  የዓይነት ዕቁብ
•  የሠራተኞች ዕቁብ

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ ወይም ለበለጠ መረጃ  6091 ላይ ይደውሉ

በ ቴሌብር ሱፐር አፕ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን
14👍7👏3
ውድ ዕቁብተኞቻችን፣
በዘርፉ አዳዲስ ነገሮችን በማስተዋወቅ ፈር ቀዳጅ የሆነው ዲጂታል ዕቁብ ዕቁብተኞቹን
በይበልጥ ለማገልገል የተሻሻለውን መተግበሪያ በስራ ላይ ማዋሉን ሲገልጽ በታላቅ በደስታ ነው ።

አዲሱ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ ምን አዳዲስ ነገሮችን ይዞ መጣ?

• በአንድ አካውንት ከአንድ በላይ ዕቁብ፣
• ከአምስት በላይ የቋንቋ አማራጮች ተካተውበታል፣
• ተጨማሪ የክፍያ አማራጮች፣
• የዓይነት ዕቁብ ከተጨማሪ አማራጮች ጋር፣
• የዕቁብ ታሪክ መረጃ እና የክፍያ ማስረጃ ደረሰኝ ማግኘት ማስቻሉ፣
• የፒን እና የጣት አሻራ ደህንነት መጠበቂያ፣
• የተሻሻለ የሲስተም አፈጻጸም እና አስተማማኝነት፣

የተሻሻለውን መተግበሪያ በማውረድ በዲጂታል ዕቁብ ይበልጥ ተጠቃሚ ይሁኑ!

የተሻሻለውን መተግበሪያ ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ ወይም ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ!

በቴሌብር ሱፐር አፕ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።
17👍7
የተሻሻለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ!

የተጨመሩትን እና ማሻሻያ የተደረገባቸውን  አገልግሎቶች ለመጠቀም  ከዚህ በፊት ይጠቀሙበት የነበረውን የዲጂታል ዕቁብ ሞባይል መተግበሪያ በመሰረዝ (Uninstall በማድረግ) አዲሱን መተግበሪያ ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ዛሬውኑ ያውርዱ።

መተግበሪያውን ለማውረድ  http://onelink.to/pm8mtg  ይጫኑ!   ለበለጠ መረጃ  6091 ላይ ይደውሉ!

ዲጂታል ዕቁብ
ልዩነታችን ዋስትናችን!!
14👍6
24👍21🤔12🙏4👏1
በዲጂታል ዕቁብ በአንድ የስልክ ቁጥር
ከአንድ በላይ ዕቁብ መጣል ይችላሉ!

በዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ በአንድ የስልክ ቁጥር ከአንድ በላይ የዕቁብ አይነቶች መቀላቀል ይችላሉ።
• የሹፌሮች ዕቁብ
• የነጋዴዎች ዕቁብ
• የሠራተኞች ዕቁብ
• የዓይነት ዕቁብ

ዛሬውኑ መተግበሪያውን በማውረድ ዕቁብ ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091ላይ ይደውሉ።

በቴሌብር፣ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።

ዲጂታል ዕቁብ
ልዩነታችን ዋስትናችን!!

#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib
18👍7🙏2👏1😁1
አሁን ዕቁብዎን በአዋሽ ብር ፕሮ መክፈል ይችላሉ!

ተጨማሪ የክፍያ አማራጮችን ይዞ በመጣው የዲጂታል  ዕቁብ መተግበሪያ ካሉበት ሆነው በመረጡት የዕቁብ አይነት ዕቁብዎን ዛሬ ይጀምሩ!

•  የሹፌሮች ዕቁብ
•  የነጋዴዎች ዕቁብ
•  የዓይነት ዕቁብ
•   የሠራተኞች ዕቁብ

ዛሬውኑ መተግበሪያውን በማውረድ  ዕቁብዎን ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg   ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ  6091 ላይ ይደውሉ።

በቴሌብር፣ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።

#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro
11🥰1🤯1
አሁን ዕቁብዎን በሳፋሪኮም ስልክ ቁጥር ጥለው
በኤምፔሳ መክፈል ይችላሉ!

ተጨማሪ የክፍያ አማራጮችን ይዞ በመጣው የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ ካሉበት ሆነው በመረጡት የዕቁብ አይነት ዕቁብዎን ዛሬ ይጀምሩ!

• የሹፌሮች ዕቁብ
• የነጋዴዎች ዕቁብ
• የዓይነት ዕቁብ
• የሠራተኞች ዕቁብ

ዛሬውኑ መተግበሪያውን በማውረድ ዕቁብዎን ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።

ቴሌብር፣ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።

#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom
14🔥5👍2😁1
በአዲስ ሳምንት፣ አዲስ ዕቁብ
በተሻሻለው የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ ላይ!

ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 28፣ 2017 የሚጀመሩ የእርስዎን ፍላጎትና የገንዘብ አቅም ታሳቢ ያደረጉ ባለብዙ አማራጭ ዕቁቦችን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ:
• የሹፌሮች ዕቁብ
• የነጋዴዎች ዕቁብ
• የዓይነት ዕቁብ
• የሠራተኞች ዕቁብ

በተሻሻለው መተግበሪያ በአንድ የስልክ ቁጥር ከአንድ በላይ ዕቁብ መጣል ይችላሉ፣ ዛሬውኑ መተግበሪያውን በማውረድ ዕቁቦን ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።

ቴሌብር፣ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።
ዲጂታል ዕቁብ
ልዩነታችን ዋስትናችን!!
#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom
13👍2🔥1👏1
የዲጂታል ዕቁብ መዋጮዎን፣
በአመችዎት የክፍያ አማራጭ ይጣሉ!

አመቺ የክፍያ አማራጮችን ባካተተው የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ ጊዜ እና ሁኔታ ሳይገድብዎ ዛሬውኑ ካሉበት ሆነው ባለ ብዙ አማራጭ ዕቁቦቻችንን ይቀላቀሉ!
• የሹፌሮች ዕቁብ
• የነጋዴዎች ዕቁብ
• የዓይነት ዕቁብ
• የሠራተኞች ዕቁብ

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።

በ ቴሌብር፣ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።
#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom
20👍4👏2🤔2
ዕቁብተኞቻችን ልዩ ናቸው!

የዲጂታል ዕቁብ ዕቁብተኞችን ልዩ የሚያደርጋቸው በወቅቱ ዕቁባቸውን መጣላቸው ነው!
እርስዎም የስኬት ጉዞ ላይ ከሆኑት ዕቁብተኞቻችን ጋር በመቀላቀል ዛሬውኑ የዚህ ትልቅ ቤተሰብ አካል ይሁኑ ወደ ህልምዎ አንድ እርምጃ ይቅረቡ!"

• የሹፌሮች ዕቁብ
• የነጋዴዎች ዕቁብ
• የዓይነት ዕቁብ
• የሠራተኞች ዕቁብ

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ ወይም ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ

ቴሌብር፣ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።
#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom
13👍3👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከቃል ወደ ተግባር!
ዕቁብተኛችን በመተግበሪያችን ላይ ዕጣ በወጣላት ዕቁብ ምን እንደሰራችበት እና ያገኘችውን ትልቅ ጥቅም ከራሷ  አንደበት ይስሙ።

እርስዎም አሁኑኑ የዲጂታል ዕቁብን በመቀላቀል የስኬት መንገድዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ!
ቴሌብር፣ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።

ሙሉ መረጃ ለማገኘት 609 ላይ ይደዉሉልን
#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #CustomerTestimonial #Equb #DigitalEthiopia #ዕቁብ
9👍7
ዕቁብ እንዴት ልጀምር ብለው አስበዋል?

ምላሹ ቀላል ነው!

ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 5፣ 2017 በሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ አዳዲስ ዕቁቦችን በቀላሉ በመቀላቀል ወደ ህልምዎ አንድ እርምጃ ይቅረቡ፤

•ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት የሹፌሮች ዕቁብ
•ዕለታዊ ከብር 500 - 10,000 የሚጥሉበት የነጋዴዎች ዕቁብ
•ወርሃዊ ከብር 2,000 - 30,000 የሚጥሉበት የሠራተኞች ዕቁብ
•እንዲሁም የዓይነት ዕቁብ ለቲቪ ዕለታዊ መዋጮ ብር 380 ለፍሪጅ ደግሞ ብር 550 ፤  

ዛሬውኑ መተግበሪያውን በማውረድ ዕቁብ ይጀምሩ!
መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg   ይጫኑ!
በተጨማሪ በቴሌብር፣ ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።
ለበለጠ መረጃ  6091 ላይ ይደውሉ።

#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom
11👏3
የቤት ዕቃዎን በዘዴ ያሟሉ!

በርካቶች የዓይነት ዕቁባችንን በመቀላቀል በቀላሉ የቤት ዕቃ እያሟሉ ነው፤ እርስዎም በዲጂታል ዕቁብ የቤት ዕቃ ፈላጎትዎን ያሟሉ፡

-በቀን ብር 380 የሚጥሉበት የቲቪ የአይነት ዕቁብ፣ በየሳምንቱ ለ 7 ሰው ዕቁብ ይወጣል

-በቀን ብር 550 የሚጥሉበት የፍሪጅ የአይነት ዕቁብ፣ በየሳምንቱ ለ 7 ሰው ዕቁብ ይወጣል

ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁብ ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ!
ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።

#inkindequb #EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom
14👍3
በዲጂታል ዕቁብ ይበልጥ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ብዙዎች በዲጂታል ዕቁብ ደግመው ደጋግመው ዕቁብ በመጣል፣
ያሰቡትን ውጥን ከግብ አድርሰዋል።

እርስዎም የመጀመሪያውን ዙር የዲጂታል ዕቁብዎን ሲያጠናቅቁ፣ ቀጣይ አንድ ደረጃ ከፍ ያለውን ዕቁብ ወይም ከአማራጭ ዕቁቦቻችን ውስጥ ያሻዎትን መርጠው በመቀላቀል ይበልጥ ተጠቃሚ ይሁኑ!

በተሻሻለው መተግበሪያ በ አንድ ስልክ ቁጥር ከአንድ በላይ ዕቁብ መጣል ይችላሉ!

የተሻሻለውን መተግበሪያ ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።

በቴሌብር፣ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ላይም እንገኛለን።

#Gursha #EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom
18👍4😁1
መልካም ቡሄ፣ መልካም ሰኞ ከዲጂታል ዕቁብ ጋር!

ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 12፣ 2017 የሚጀመሩ የእርስዎን ፍላጎት እና የገንዘብ አቅም ታሳቢ ያደረጉ ዕቁቦቻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፤

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።

በቴሌብር ሱፐር፣ ኤምፔሳ አፕ እና በሲቢኢብር ፕላስ ላይም እንገኛለን።

#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom
16👍7🤔1
ነጋዴዎች እና ሹፌሮች ለስራቸው ማስኬጃ የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ እያሟሉበት ያለውን የዲጂታል ዕቁብን በመቀላቀል ተጠቃሚ ይሁኑ፡

ለሹፌሮች
• በቀን ብር 300-1,000 የሚጥሉበት ዕቁብ በየሳምንቱ ለ 7 ሰው የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 31,500-105,000 ዕቁብ ይወጣል

ለነጋዴዎች
• በቀን ብር 500-10,000 የሚጥሉበት ዕቁብ በየሳምንቱ ለ 7 ሰው የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 52,500-1,050,000 ዕቁብ ይወጣል

ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁቦን ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።

በቴሌ ብር፣ ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ፕላስ ላይም እንገኛለን።

#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom
16👍3
ምን አስበዋል?

•ንግድዎን ለማስፋፋት?
•የሹፍርና ስራዎን ለማጠናከር?
•የቤት ዕቃ ለሟሟላት?
•ወርሃዊ ደሞዝዎን ለቁም ነገር ለማዋል?

በመተግበሪያችን ላይ የእርስዎን ፍላጎት እና የገንዘብ አቅም ታሳቢ ያደረጉ ዕቁቦቻችንን አሁኑኑ በመቀላቀል ሀሳብዎን ከግብ ያድርሱ:

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።
በቴሌ ብር፣ ኤምፔሳ እና በሲቢኢ ብር ፕላስ ላይም እንገኛለን።

#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
#ልዩነታችን_ዋስትናችን_ነዉ #እቁብ #mpesa #DigitalPayment #EKUB #equib #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom
8👏1
እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣አሸንድዬና ሶለል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ዲጂታል ዕቁብ
ልዩነታችን ዋስትናችን!
15👍3🔥1