Theologian N.T. Wright says Paul’s promise that “all Israel will be saved” in Romans 11:26 refers to the whole Church of Jewish and Gentile believers, rather than ethnic Israel alone.
Speaking at a Dallas conference, Wright argued that the phrase “in this way” describes how God is saving His people, rather than predicting a separate future salvation event.
“There is no sign at any point in Romans 9 to 11 that Paul envisages a large-scale, last-minute salvation of all ethnic Judeans,” Wright said.
He argued that throughout Romans, Paul expands the identity of God’s covenant family to include Gentile believers. Asked whether “all Israel” means the whole Church, he answered, “Yep, that’s what he means.”
ምን ትላላችሁ? እዚህ ቻናል የሀገራችን የአዲስ ኪዳን ሊቃውንት አሉና፣ስም አልጠራም ፣ እስቲ ነቃ እናድርጋቸው 😁😁
ሀሳብ እናዋጣ!
Speaking at a Dallas conference, Wright argued that the phrase “in this way” describes how God is saving His people, rather than predicting a separate future salvation event.
“There is no sign at any point in Romans 9 to 11 that Paul envisages a large-scale, last-minute salvation of all ethnic Judeans,” Wright said.
He argued that throughout Romans, Paul expands the identity of God’s covenant family to include Gentile believers. Asked whether “all Israel” means the whole Church, he answered, “Yep, that’s what he means.”
ምን ትላላችሁ? እዚህ ቻናል የሀገራችን የአዲስ ኪዳን ሊቃውንት አሉና፣
ሀሳብ እናዋጣ!
👍10
ዲያሌጎ'
Theologian N.T. Wright says Paul’s promise that “all Israel will be saved” in Romans 11:26 refers to the whole Church of Jewish and Gentile believers, rather than ethnic Israel alone. Speaking at a Dallas conference, Wright argued that the phrase “in this…
ጀማው!
ኤሚ፣ ኮመንት ላይ ጥሩ ሃተታ አስቀምጧል። ገብታችሁ ኮምኩሟት።
ኤሚ፣ ኮመንት ላይ ጥሩ ሃተታ አስቀምጧል። ገብታችሁ ኮምኩሟት።
ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት።
ያዕቆብ 1:2–3
በአሁኑ ህይወታችን ላይ ካለንበት ሁኔታ ይልቅ ነገሩን የምናይበት ወይም የምንተረጉምበት ነገር ቁልፍ ነው።የሰው ልጅ ተርጓሚ ነውና፣ ትዕግሥትን አሟጦ በሃዘን ጽልመት ሊሸፍነው ከሚችለው መከራ፣ በልብ በሆነ ትመና ደስታን ሊያገኝበት ይችላል።
ዕያታ matters!

❤13
ዲያሌጎ'
Theologian N.T. Wright says Paul’s promise that “all Israel will be saved” in Romans 11:26 refers to the whole Church of Jewish and Gentile believers, rather than ethnic Israel alone. Speaking at a Dallas conference, Wright argued that the phrase “in this…
ኤን. ቲ. ራይትን ከጆን ፓይፐር ጋር ማፋጠጥ ይመቸኛል።
የመጀመሪያው ትልቁ ስዕል ላይ ትኩረት ሰጥቶ ልብ ሲያቀልጥ፣ ሁለተኛው ደግሞ ዝርዝሩ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ያስደምማል።
የሁለቱን ትኩረት አቅጣጫ አስቀመጥኩ እንጂ፣ ሁለቱም በሁለቱ ረገድ ጥሩ ናቸው።
ከሮሜ11 ጋር በተያያዘ፣ ጆን ፓይፐር ከሚለው በጥቂቱ።

1. በቁጥር 25 እና 26 ውስጥ ያለው “እስራኤል” የሚለው ቃል ካላወሳሰብነው በቀር ተመሳሳይ ነገርን የሚያመለክት ይመስለኛል።
ቁጥር 25፦“ወንድሞች ሆይ፥ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ ይህን ምሥጢር ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ...ድንዛዜ በእስራኤል በአንዳንድ በኩል ሆነባቸው” -- ይህ ከትውልድ እስከ ትውልድ የዘለቀውን ጠቅላላ ብሔር(Nation) ማሳየት አለበት። በመቀጠልም፣ “...የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ። ቁ.26ም እንዲሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል” ይላል።
በቁጥር 25 እና 26 መካከል “እስራኤል” የሚለው ቃል ትርጉሙን ይቀያየራል ብዬ አላስብም። ልቡ የደነደነው እስራኤል (ብሔሩ በአጠቃላይ) የሚድነው እስራኤል (ብሔሩ በአጠቃላይ) ይሆናል።
2. በቁጥር 26 ውስጥ ከያዕቆብ ኃጢአተኝነትን ስለማስወገድ የተጠቀሰው ሐሳብ፣ “እስራኤል ሁሉ” የሚለው ብሔራዊውን እስራኤልን ያመለክታል ከሚለው እይታ ጋር በተሻለ ይገጥማል።
ቁጥር 26፦ “እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ። መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል።” ይህ ክርስቶስ በዳግም ምጽአቱ የሚመለስበትን ሁኔታ የሚያሳይ ምስል ይመስላል። “ከያዕቆብ ኃጢአትን ማስወገድ” የሚለውም በቁጥር 25 የተጠቀሰውን የልብ ድንዳኔ ማስወገድን ያመለክታል።
“ያዕቆብ” የሚለው ስም ለተመረጡት የእስራኤል ቅሬታን ለማመልከት የተለመደው ወይም ዓይነተኛ መጠሪያ አይደለም።የልብ ድንዳኔው የአሕዛብ ሙሉ ቁጥር እስኪገባ ድረስ ይቆያል (ይህም ለዓለም የሚሆን ወንጌል ስርጭት - world mission - ጡዘትን ያመለክታል) ። ከዚያም ክርስቶስ ይመጣል፤ መጋረጃውን ያነሳል፣ የልብ ድንዳኔውንም ያስወግዳል- ማለትም ከያዕቆብ፣ ከ“እስራኤል ሁሉ” ኃጢአትን ያስወግዳል።
3. በቁጥር 28 ውስጥ ባሉት ሁለት ክፍሎች መካከል ያለው ጉድኝት፣ “እስራኤል ሁሉ” የሚለው ብሔሩን በአጠቃላይ እንደሚያመለክት ይጠቁማል።
ቁጥር 28፦ “በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው”
ይህ የቁጥሩ አጋማሽ በርግጥ ብሔሩን በአጠቃላይ እንደሚያመለክት ግልጽ ነው፤ እነርሱ የእግዚአብሔር ጠላቶች ናቸው።
ስለዚህ የቁጥሩ ሁለተኛ አጋማሽም እንዲሁ ብሔሩን በአጠቃላይ ማመልከት አለበት፦ “በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው”።
የዚህ ቁጥር ዋና ሐሳብ፣ እስራኤል አሁን ምንም እንኳን ኪዳን አፍራሽ፣ የማያምን ሕዝብ(ብሔር) ቢሆንም፣ ይህ ሁኔታ እንደሚለወጥ ማሳየት ነው። አሁን ጠላቶች የሆኑት ሕዝብ፣ ከምርጫና ከፍቅር የተነሳ ወደፊት ይለወጣል።
4. በቁጥር 12 ውስጥ ያሉት ትይዩ አገላለጾችም ወደዚሁ አቅጣጫ ይጠቁማሉ።
ቁጥር 12፦ “ዳሩ ግን በደላቸው[የአይሁድ ሕዝብ] ለዓለም [ለአሕዛብ መዳን] ባለ ጠግነት መሸነፋቸውም [የአይሁድ ሕዝብ] ለአሕዛብ ባለ ጠግነት ከሆነ፥ ይልቁንስ መሙላታቸው እንዴት ይሆን?”
እዚህ “መሙላታቸው” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ፣ “በደላቸው” እና “መሸነፋቸውም” የሚሉት ቃላት የሚጠቅሱት(የሚያመለክቱት) ያንኑ ሕዝብ መሆን አለበት። ስለዚህ “መሙላታቸው” የሚለው የ“እስራኤል ሁሉ” መዳንን ያመለክታል፣ ይህም ብሔራዊ ይሆናል።
5. በቁጥር 15 ውስጥ ስላሉት ተመሳሳይ አገላለጾችም ይህ እውነት ነው።
“የእነርሱ [የአይሁድ ሕዝብ] መጣል ዓለምን ከእግዚአብሔር ጋር ማስታረቅ ከሆነ፣ መቀበላቸውስ ከሞት የሚገኝ ሕይወት ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል?”
አሁን የተጣለው ሕዝብ ወደፊት ተቀባይነትን ያገኛል። ስለዚህ የአይሁድ ሕዝብ “ተቀባይነትን ማግኘታቸው” የ“እስራኤል ሁሉ” መዳንን በተሻለ ያብራራል፣ ማለትም ወደፊት በአንድ ጊዜ ሕዝቡ በአጠቃላይ መዳኑን ያመለክታል።

👍2❤1
"እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል. . . በሕልም፥ በሌሊት ራእይ. . . ደግሞም በአልጋ ላይ በደዌ ይገሥጸዋል፥ አጥንቱንም ሁሉ ያደነዝዛል"
ለምን?
"ሰውን ከክፉ ሥራው ይመልሰው ዘንድ ከሰውም ትዕቢትን ይሰውር ዘንድ"
ኢዮብ 33፥14-20

👍7❤2🥰1🤔1🙉1
ዲያሌጎ'
"እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል. . . በሕልም፥ በሌሊት ራእይ. . . ደግሞም በአልጋ ላይ በደዌ ይገሥጸዋል፥ አጥንቱንም ሁሉ ያደነዝዛል" ለምን? "ሰውን ከክፉ ሥራው ይመልሰው ዘንድ ከሰውም ትዕቢትን ይሰውር ዘንድ" ኢዮብ 33፥14-20
አንዳንዴ ችግሮች ከሀጢያት እንጠበቅ ዘንድ ይመጡብናል፤ ሆኖም ግን ለበደል ሰበብ ከሆኑን ባክነዋል ማለት ነው።
ሳብሰው😜
❤2👍2
የዚህን ቻናል ባለቤቱን ብዙም አላውቀውም። ነገር ግን የሚሰራው ስራ በጣም ደስ ይላል። በቴሌግራም እንዳሉ የማላውቃቸውን features ተጠቅሞ፣ በትጋት ለማገልገል ይሞክራል።
እንዲህ ዓይነት ወጣቶች ብዙልን።
እንዲህ ዓይነት ወጣቶች ብዙልን።
❤3
Forwarded from
Remnant Podcast S01_E02 Corporate Worship_
Kaleb Kebede_ Elder of Lole Evangelical Church
Remnants_Podcast S01 | E02 | Sep 09_2026
"የጉባኤ አምልኮ" [Corporate Worship] ከወንድም ካሌብ ከበደ ጋር [የሎሌ ወንጌላዊት ቤ/ክ ሽማግሌ]
00:58 ትውውቅ
01:58 “አምልኮ” በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከምን ጋር ተገናኝቶ ይገኛል?
10:23 ቸርች ለምንድነው የምንሄደው?
13:56 ለምንድነው እንደጉባኤ ተሰብስበን የምናመልከው?
23:10 የጉባኤ አምልኮ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜ ምንድነው?
36:20 የጉባኤ አምልኮ ዓላማው ምንድነው?
46:26 የጉባኤ አምልኮ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሰረቶች ምንድናቸው?
51:10 እግዚአብሔር እሱን የምናመልክበት መንገድ ግድ ይለዋል? የጉባኤ አምልኮ ሥርዓት መመሪያ አለው?
1:05:55 ጤናማ የጉባኤ አምልኮ ግንባታ እና የሙዚቃ መሳርያ?
1:15:48 ፀሎት
ጸጋ ይብዛላችሁ
@remnant_s

👏2
መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ግለሰቦችን ለመዳን የመምረጡን ነገር ከፍቅሩ የተነሳ እንደሆነ ያነሳል፤ በተቃራኒው ግን "እግዚአብሔር ይመርጣል" ሲባል ፍቅሩ ጥያቄ ውስጥ ይገባል፤ "ድነት ይገባናል" ብሎ የማሰብ ነገር ሳይኖርበት አይቀርም!
❤4👏4👍1
https://www.youtube.com/watch?v=pX6-9ecY5-0
ወንድማችን፣ John MacArthur እና ዳዊት ፋሲልን ሪፎርምድ ባፕቲስት አድርጎ አረፈው! ለምን ባፕቲስት እንዳልሆነ ያነሳቸው ነገሮችም 🥱🥱 የሚያስብሉ ናቸው።
በነገራችሁ ላይ፣ እንደ ባፕቲስት ያለ የነጠረ ቤተ እምነት የለም!

YouTube
ጴንጤ ያልሆንኩበት ሌላው ምክንያት
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤5😁5
“ባሮክ ሆይ፤ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይልሃል፤ አንተ፣ ‘እግዚአብሔር በሕመሜ ላይ ሐዘን ጨምሮብኛልና ወዮልኝ፤ ከልቅሶዬ ብዛት የተነሣ ደክሜአለሁ፤ ዕረፍትም የለኝም’ ብለሃል።” እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እንዲህ በለው፤ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ በምድር ሁሉ የገነባሁትን አፈርሳለሁ፤ የተከልሁትን እነቅላለሁ። ታዲያ፣ ለራስህ ታላቅ ነገር ትሻለህን? በሰው ልጆች ሁሉ ላይ ጥፋት አመጣለሁና አትፈልገው፤ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን በሄድህበት ሁሉ ሕይወትህ እንዲተርፍልህ አደርጋለሁ።’ ”
ኤርምያስ 45:2-5
በሕይወት መሰንበት በርግጥም ስጦታ ነው! አንዳንዴ ብዙ ነገር ሳይትረፈረፍልን ሕይወታችን ብቻ መትረፉ "ብቸኛው" በረከት ሊሆን ይችላል ።
❤12🤔1
ሕግን ሁሉ የሚጠብቅ፥ ነገር ግን በአንዱ የሚሰናከል ማንም ቢኖር በሁሉ በደለኛ ይሆናል፤ አታመንዝር ያለው ደግሞ። አትግደል ብሎአልና።
ያዕቆብ 2:10
የመተላለፋችን ክፋት የሚወሰነው በእኛ ምርጫ አይደለም። ከትዕዛዛቱም አንዳንድ መተላለፎችን ችላ ብንል፣ ሕግ አድራጊዎች ሳንሆን እንደ ሕግ አውጪዎች መሆናችን ነው። በዚህም ብቸኛውን ሕግ አውጪ መዳፈራችን ነውና መጥፊያችን ይሆናል።
❤7🤔1