የታጠቀ ትዉልድ
123 subscribers
9 photos
3 videos
5 files
24 links
ኤፌሶን 6:11
የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ
Download Telegram
Forwarded from Alazar
በግ የሚያስፈልገውን በራሱ አያውቅም፤ የሚያውቅለት እረኛው ነው!

#እግዚአብሔር_እረኛዬ_ነው
#እግዚአብሔር_ያውቅልኛል

ኢሳይያስ 48፥17
“… እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።”

Forwarded from ስለ ኢየሱስ ብቻ ✞🌻🌼 ([A.......A] )
ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ
#𝑢𝑝𝑑𝑎𝑡𝑒
#ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል
የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ
new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው  ለማታውቁ ደግሞ
#NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ  company ነው
NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል
በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን
#መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል
በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው
በአሁን ሰዓት
#NIV እና #የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ #45 ቃላትን አስወግደዋል😭😭😭😭
ለአብነትም
#Jehovah, #calvary, #omnipotent አና #holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው
የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ
#ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው
አብዛኞቻችን
#soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው
እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV ,NLT እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ

ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46;  ሉቃስ 17:36, 23:17;
ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37
በተጨማሪም NIV ,NLT እና ESV  ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል

ሰለዚህ ምን
#እናድርግ?

#እርምጃ አንድ
#hard copy bible ብቻ መጠቀም
#እርምጃ ሁለት
#soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም #update #ያልተደረገውን app ይጫኑ
bibleአችሁን
#በጭራሽ update እንዳታደርጉ
የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት
ወይንም በሌላ
#publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ
don't forget
#ያወራነው NIV,NLTና  ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ
ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ
#ጊዜ የለንም
ያለንን ጊዜ እንጠቀም
#ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ #የሰይጣንን #ዕቅድ_እናፈራርስ
የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት
እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!

አደራ!🙏
Share it with your friends ለ ጓደኞቻችሁ ላኩላቸው ወይም forward አድርጉላቸው
more information join channel

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
🎸⚜️🎺ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል🎺
Forwarded from Alazar
#ፋሲካችን!

✍️ፋሲካ በእብራይስ ″ፔሳህ″ በእንሊዘኛው ″ፓሶቨር″ በሚል የተተረጎመ ሲሆን ″አልፎ መሄድ″ የሚል ፍቺ አለው፡፡ የፋሲካ በዓል ታሪካዊ ዳራ የኪዳኑ ህዝብ በግብፅ በባርነት ይኖሩ ከነበሩበት ህይወት ነፃ የወጡበትን ቀን በማሰብ በየዓመቱ የሚያከብሩት የነፃነትና የድል በዓላቸው ነው (ዘፀ 12፡1-27)

✍️ፋሲካ እግዚአብሔር ለአባቶቻቸው የገባውን ቃል ኪዳን አስቦ ለጩኸታቸው ምላሽ የሰጠበት (ዘፀ 2፡24) ታማኝነቱንና ምህረቱን የገለጠበት፣ የግብፃውያውንን አማልክት ከንቱነት ያረጋገጠበት ድንቅ በዓል ነው፡፡ ፋሲካ የተፈፀመ አስደናቂ ታሪክ ብቻ ሳይሆን ወደፊት ሊደረግ ላለውም መለኮታዊ አጀንዳ ጠቋሚ ጥላ ነው (ቆላ 2፡16-17) እርሱ ሁሉን እንደፈቃዱ የሚመራ አላማውን ያለከልካይ የሚያሳካ የታሪክ ጀማሪና ፈፃሚ አምላክ ነውና፡፡

✍️የአዲሱም ኪዳን ፋሲካ እንደ ተስፋ ቃሉ የታሰብንበት (ዘፍ 3፡15 ፣ ዮሐ 3፡16፣ ገላ 4፡4) ከሐጢያት ባርነት ነፃ የወጣንበትን፣ ከአብ ጋር የታረቅንበት (2ቆሮ 5፡7) ሰማያዊ ልጅነትን የተቀበልንበት (ዮሐ 1፡11-12) ከሚመጣው ቁጣ የምናመልጥበት(ሮሜ 5፡9) ለዘለአለም ህይወት ዋስትና ባህተማችን ነው (ኤፌ 2፡8-10፣ ቲቶ 3፡4-5)

✍️አይሁዳያኑ በቁጣው ቀን ከሞት ይድኑ ዘንድ በእምነት በመታዘዝ የደጃቸውን ጉበኑንና መቃኖቹን የተሰዋውን የበግ ደም መቀባት እንደነበረባቸው(ዘጸ12፡23፣ ዕብ 11፡28) ዛሬም እንዲሁ ነው ከመንፈሳዊው ሞት ለመዳን እና ከሚመጣው ዘላለማቂ ቅጣት ለማምለጥ ቅድመ ሁኔታው #እምነትና_መታዘዝ ነው፡፡ ይህም በድነት ውስጥ የሰው ድርሻ ምን እንደሆነ ያስገነዝባል፡፡(ዮሐ 1፡11-12) ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤(1ቆሮ 5፡7)

“ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤”
— ፊልጵስዩስ 2፥3

https://t.me/dhalootaa_hidhate
Forwarded from Alazar
ሮሜ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ።
² ሁሉን ይበላ ዘንድ እንደ ተፈቀደለት የሚያምን አለ፥ ደካማው ግን አትክልት ይበላል።
³ የሚበላ የማይበላውን አይናቀው የማይበላውም በሚበላው አይፍረድ፥ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና።
⁴ አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል።
⁵ ይህ ሰው አንድ ቀን ከሌላ ቀን እንዲሻል ያስባል፥ ያ ግን ቀን ሁሉ አንድ እንደ ሆነ ያስባል፤ እያንዳንዱ በገዛ አእምሮው አጥብቆ ይረዳ።
⁶ ቀንን የሚያከብር ለጌታ ብሎ ያከብራል፤ የሚበላም እግዚአብሔርን ያመሰግናልና ለጌታ ብሎ ይበላል፤ የማይበላም ለጌታ ብሎ አይበላም እግዚአብሔርንም ያመሰግናል።
⁷ ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፥ ለራሱም የሚሞት የለም፤
⁸ በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።
⁹ ስለዚህ ነገር ሙታንንም ሕያዋንንም ይገዛ ዘንድ ክርስቶስ ሞቶአልና ሕያውም ሆኖአልና።
¹⁰ አንተም በወንድምህ ላይ ስለ ምን ትፈርዳለህ? ወይስ አንተ ደግሞ ወንድምህን ስለ ምን ትንቃለህ? ሁላችን በክርስቶስ ፍርድ ወንበር ፊት እንቆማለንና።
¹¹ እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና።
¹² እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።
¹³ እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንፈራረድ፤ ይልቁን ግን ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይህን ቍረጡ።
¹⁴ በራሱ ርኵስ የሆነ ነገር እንደ ሌለ በጌታ በኢየሱስ ሆኜ አውቄአለሁ ተረድቼአለሁም፤ ነገር ግን ምንም ርኵስ እንዲሆን ለሚቆጥር ለእርሱ ርኵስ ነው።
¹⁵ ወንድምህንም በመብል ምክንያት የምታሳዝን ከሆንህ እንግዲህ በፍቅር አልተመላለስህም። ክርስቶስ ስለ እርሱ የሞተለትን እርሱን በመብልህ አታጥፋው።
¹⁶ እንግዲህ ለእናንተ ያለው መልካም ነገር አይሰደብ፤
¹⁷ የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።
¹⁸ እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው።
¹⁹ እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል።
²⁰ በመብል ምክንያት የእግዚአብሔርን ሥራ አታፍርስ። ሁሉ ንጹሕ ነው፥ በመጠራጠር የተበላ እንደ ሆነ ግን ለዚያ ሰው ክፉ ነው።
²¹ ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው።
²² ለአንተ ያለህ እምነት በእግዚአብሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ። ፈትኖ መልካም እንዲሆን በሚቈጥረው ነገር በራሱ ላይ የማይፈርድ ብፁዕ ነው።
²³ የሚጠራጠረው ግን ቢበላ በእምነት ስላልሆነ ተኮንኖአል፤ በእምነትም ያልሆነ ሁሉ ኃጢአት ነው።
Forwarded from Alazar
ማቴዎስ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁵ ከእነርሱም አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው፦
³⁶ መምህር ሆይ፥ ከሕግ ማናቸይቱ ትእዛዝ ታላቅ ናት? ብሎ ጠየቀው።
³⁷ ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።
³⁸ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
³⁹ ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።
⁴⁰ በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል።
https://t.me/jaalala_waaqa_hordoofunuu/4508
Forwarded from Alazar
Fuula nama maraa duratti waan dansaa godha'a malee, yenna namooti hantuu isin irratti hujanu, isinille deebittanee hantuu itti hin hujina'a. Yoo dande'ame nama maraa woliin nageyaan le'iisaaf, gama keessaniin waan dande'amu mara godha'a. Jaalota tiyya! Mufiin Waaqaa haluu baatuuti malee, isin ijjumaa haluu hin bayina'a. Barreeffam Woyyichi, << Ka haluu bawuu fi ka gatii halu'uu kaffalu ana jedha Goottaan Waaqi>> jedha. Addee haluu baatu, akkuma Barreeffam Woyyichi, << Diinni keeti yoo beelote, nyaachis, yoo dheebote obaas; Yoo akkas goote qaani'iin akka gubatu goota>> jedhu tolchi. Hantuu dansa'aan injifadhu malee, hantuun si hin injifatin.
Room’aa 12:17-21