የታጠቀ ትዉልድ
123 subscribers
9 photos
3 videos
5 files
24 links
ኤፌሶን 6:11
የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ
Download Telegram
⚜️ መንፈሳዊ ስጦታዎች ሁሉ የሚገኙት ፍቅር በሚባል መንገድ ላይ ነው።

- ፍቅርን ስትከታተሉ ወደ መንፈሳዊ ስጦታውች ይወስዳችኃል።

- ፍቅር ወደ መንፈሳዊ ስጦታዎች የሚያመራና የሚያደርስ መንገድ ነው።

- መንፈሳዊ ስጦታዎች በሙላት እንዲገለጥባችሁ ከፈለጋችሁ ፍቅርን ተከታተሉ ያደርሳቹሃል። 

ፍቅርን ተከታተሉ፥ መንፈሳዊ ስጦታንም ይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ።
  — 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥1

https://t.me/dhalootaa_hidhate
Forwarded from ኑ እንደ እግዝአብሔር ቃል እንኑር (🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ)
ጌታን በደስታ ማገልገል

✍️ፊልጵስዩስ 2፡17አዎን፣ እናም በእምነታችሁ መስዋዕት እና አገልግሎት ላይ ከተሠዋው፣ ደስ ብሎኛል፣ እናም ከሁላችሁ ጋር ደስ ብሎኛል።

✍️ከላይ ያለው ጽሑፍ ጳውሎስ በብዙ ደስታ ጌታን እንዴት እንዳገለገለ በግልፅ ያሳየናል።  ለጌታ አገልግሎት ራሱን አሳልፎ እስከ ህይወት ድረስ እስከተነካ ድረስ እና እየተነካ ነው።  ነገር ግን በደስታ እንዳገለገለ እና የፍቅር ድካምን እድገት ለማየት ሁልጊዜ ከምስጋና ጋር እንደሚደሰት አስተውል።  ተገዶ ባሪያ ሆኖ አላገለገለም።  በነጻነቱ፣ ሌሎችን በፍቅር አገልግሏል።  በነጻነታችን ሌሎችን በፍቅር ማገልገል አለብን።

✍️ገላትያ 5፡13 ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና።  ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አታድርጉ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ።

😂ጳውሎስ ማንነቱን የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ያውቅ ስለነበር ከሱ ፈቃድ ውጭ እንዲሠራ የተገደደ ባሪያ አላገለገለም ነገር ግን በፈቃዱ ራሱን አቀረበ፤ ዳግመኛም መናገር አስፈላጊ ነው።  እና ቅዱሳት መጻህፍት እንዲሁ እንድናደርግ ይጠይቁናል (ለምሳሌ ሮሜ 12፡1)።

✍️ጳውሎስንና ሌሎችን ያነሳሳው የክርስቶስ እውቀት የላቀ ነው (ፊልጵስዩስ 3:​8) አምላክ አእምሮን የሚነፍስ የአምላክን ቸርነት የገለጠላቸው ሲሆን ይህ ደግሞ እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ እውነተኛው ዜና እንደሆነ ተናግረው ነበር።  (በቀላሉ “ምሥራች” ወይም “ወንጌል” ተብሎ ይጠራል)።  በተመሳሳይ፣ ክርስቶስን ባወቅን ቁጥር፣ የበለጠ በደስታ ለማገልገል እንፈልጋለን፣ እናም በፍሬው ደስ ይለናል።

✍️የዘላለምን መዳን ከሚቀበልና ከማወቅ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም።  እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ያደረጋችሁን እና የሰጣችሁን ሁሉ በተረዳችሁ መጠን እርሱን በማገልገል እና ሌሎችን በማገልገል ብቻ እሱን በማገልገል ደስታችሁ ይጨምራል።  እግዚአብሔርን የማገልገል ደስታ እሱ በሚሰጠን ነገር ላይ ሳይሆን በነጻ በሰጠን ላይ የተመሰረተ ነው።

✍️ቢሆንም፣ የፍቅር ድካማችን ይሸለማል።
ዕብራውያን 6፡10 እግዚአብሔር ቅዱሳንን ስላገለገላችሁና ስለምታገለግሉአቸው ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።
ይህ ሽልማት የዘላለም ሕይወት አይደለም።  የዘላለም ሕይወት ሊሆን አይችልም ምክንያቱም መዳን በሥራ የሚገኝ ሳይሆን ስጦታ ነው (ኤፌ. 2፡8-9)።

✍️በእውነቱ፣ የእርሱን በጎ ፈቃዱ ለማድረግም ሆነ ለማድረግ በእኛ የሚሠራው እግዚአብሔር ነው (ፊልጵስዩስ 2፡13)።  በቀላሉ እጅ መስጠት ወይም ራሳችንን መስጠት አለብን (ሮሜ 6፡13)።
ለጥራት አገልግሎት የቅዱሳት መጻሕፍት ጥሩ ግንዛቤ ያስፈልጋል (2ጢሞ. 3፡16-17)።

ጌታን በደስታ ማገልገል የእግዚአብሔርን ፍቅር እና ጸጋ የማወቅ ውጤት ነው።  ባወቅን መጠን፣ የበለጠ ለማገልገል እንፈልጋለን ።

ተቀላቀሉ አብሬን ወንጌል እንስራ

http://t.me/Jesus_is_your_power
     🀄️🀄️ሉን
  🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  
👭ወጣትነት👬

👉ወጣትነት እግዚያብሄርም ሴጣንም የሚፈልጉት እድሜ ነው! አብዛኞቻችን በወጣትነት ጊዜ ተዝናንተን.ተደስተን.ከእግዚአብሄር ሀ ሳብ ይልቅ የራሳችንንና የሴጣንን ሀሳብ ፈፅመን መኖርን ነው የምንፈልገው።

👉ሰይጣንን ለራሱ ሀሳብ መልምሎ የራሱ ማድረግ ሚፈልግበት ጊዜ ወጣትነት ነው።ለምን? ወጣት ከሌሎች እድሜ ክፍል ካሉ ሰዎች ይልቅ ፈጣን.ጉልበታም.አቅም ያለው...ወዘት ስለሆነ ለሰይጣን ሀሳብ ደግሞ ይህ እድሜ ከምንን በላይ አስፈላጊ እድሜ ነው። 

👉እንዲሁም ደግሞ ወጣትነት ለእግዚያብሄር ሀሳብ በጣም አስፈላጊ እድሜ ነው።ነገር ግን ይህን እድሜ ለእግዚአብሄር ሀሳብ የምናዘጋጀው ለሰይጣን ባዘጋጀነው መጠን ሳይሆን በማስተዋል በመረጋጋት እና በትዕግስት  መሆን አለበት።
👉 በወጣትነት ጊዜ ማስተዋል መረጋጋት እና እግዚአብሄርን መስማት ትልቅ ብልሀት(ብልጠት) ነው።ብዙ ወጣቶች ከጌታ ጋር በመፎካከርና በ ሴጣን ሀሳብ በመነዳት ይሄ እኮ ቀላል ነው፤አይዞህ፤የሚለውን ሀሳብ በመከተል ወደማን ወጣበት ጉድጓድ እንገባለን።
👉ነገር ግን በወጣትነት ጊዜ በማስተዋል ከጌታ ጋር መኖርን የሚያክል ነገር የለም።
       
   "የጭንቅ ጊዜ ሳይመጣ፤"ደስ አያ ሰኙኝም"ምትላቸው አመታት ሳይደርሱ በወጣትነት_ጊዜ_ ፈጣሪህን_አስብ"!!   መክብብ 12፥1

👉በወጣትነት እድሜ በጉብዝና ወራት ጥሩ ዘርን ካዘራን መልካም ስራን ካል ሰራን በሽምግልና ጊዜ ያልዘራነውን አረም እናጭዳለን!!
      
"ጠዋት ላይ ዘርን ዝራ
ማታ ላይ እጅህ ስራ አይፍታ"
            መክብብ 11፥6
👉ወጣትነትብ ከጌታ እግር ስር ወድቆ ማሳለፍ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም!!በጉብዝና ጊዜያችን ሳንደክም ጉልበታችብ ሳይዝል ጌታን እናስብ መልካሙን ዘር እንዝራ ከሰይጣን ሀሳብና ምኞት ከራሳችን ሀሳብና ምኞት ወተን የእግዚአብሄርን ሀሳብ እንፈፅም።

👉በወጣትነት ጊዜ ማስተዋል_ጌታን ማሰብ_መረጋጋት_ትልቅነት ነው።

ተባረኩ
Forwarded from ኑ እንደ እግዝአብሔር ቃል እንኑር (🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ)
Part 1
*
#ለክርስቲያን #እጮኛሞች #ብቻ
ክርስቲያን እጮኛሞች/ፍቅረኛሞች/ጓደኛሞች ይህን ማወቅ አለባች፦
*

🚫 ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ወሲብ ስህተት ነው፦ ወሲብ መፈፀም ያለበትና ከጋብቻ በኋላ ነው። ዛሬ ብዙ ወጣቶች ችግር እንደሌለው በማሰብ ወሲብ ይፈፅማሉ። ይሁን እንጂ ይሄ ሐጢያት ነው። እጮኝነትን ሆነ የወደፊት ትዳርን ማርከስ ነው። የትዳር ጓደኛን መበደል ነው። እናም እጮኛሞቹ ንስሃ ካልገቡ በስተቀር ትዳራቸው ሰላምና ዘላቂነት አይኖረውም።
🚫ዝሙት የወደፊት ትዳርን ያዳክማል። ብዙ የዘመኑ ትዳሮች ከጋብቻ በፊት በሚደረግ ወሲባዊ ብልግና ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ብዙ ትዳሮች ወሲባዊ ንፅህናን መሠረት ያረጉ አይደሉም። እነዚህ ትዳሮች በስጋዊ ሃሳብ፣ በሴሰኝነት፣ በፍትወት ላይ የተመሠረቱ ስለሆኑ በመነፈስ ደካሞች ናቸው። ስለዚህ ባለትዳሮቹ ንስሃ ካልገቡ በእግዚአብሔር ፊት ይቅርታ ካልጠየቁ ትዳራቸው ዋስትና አይኖረውም።
እግዚአብሔር ደስ ያልተሰኘበት በሐጢያት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ ሰይጣን የሚሰለጥንበት ትዳር ይሆናል።
🚫ከጋብቻ በፍት ከምደረገው ወሲብ በመራቅ የጋብቻን/የትዳርን አልጋ መከበር አለብን፡- መጽሐፍ ቅዱስ ወሲብ የተቀደሰ እና መከበር እንዳለበት ያስተምራል። ወሲብ ጋብቻ ውስጥ ብቻ ነው መሆን ያለበት። ሰዎች ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት ሲፈጽሙ አምላክ ለተጋቡ ጥንዶች ብቻ ያሰበውን ይህን ቅዱስ ተግባር ያዋርዳሉ።

**
በጥንዶች መካከል ሊፈጠሩ የሚችሉትን የዝሙት ሐጢያቶች
🚫1, ከጋብቻ በፊት መሳሳም(kissing) ሐጢያት ነው። በመሳሳም ወቅት ጥንዶቹ በአፋቸው ምራቅ (saliva) ውስጥ ያለውን sex hormone share ያደርጋሉ። ይሄም አይምሮ ሰውነት ለወሲብ ስሜት እንዲነሳሳ እንዲያዝ ያደርጋል። መሳሳም የጀመሩ ፍቅረኛሞች በመሳሳም ብቻ አያበቁም፤ የግብረስጋ ግንኙነት ያደርጋሉ።
🚫2,  ከጋብቻ በፊት አላስፈላጊ የሆኑ የሰውነት ንክኪዎችን ማድረግ ሐጢያት ነው። በጊዜው ከሁኔታዎች አለመመቻቸት የተነሳ ጥንዶቹ ወሲብ ባይፈፅሙ እንኳን አይምሯቸው ወሲብ እንዲያስብ ያደርጋል።
🚫3,ከጋብቻ በፊት ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ ንግግሮችን ማድረግ ሐጢያት ነው። በስልክም ይሁን በአካል ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ ንግግሮችን ማድረግ በዝሙት ሐጢያት እንዲወድቁ በር ይከፍታል።
ምክንያቱም በንግግር ደረጃ ያለው ወደ ተግባር ያድጋልና።
🚫4,ከጋብቻ በፊት ገለል ባለ ስፍራ ሰዎች በማይኖሩበት ስፍራ አዘውትሮ መገናኘት ለሰይጣን ፈተና በር ይከፍታል።
🚫5, ከጋብቻ በፊትም ይሁን በኋላ ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ ፊልሞችን፣ ቪድዮችን፣ ዘፈኖችን አብሮ ማየት ሆነ በስልክ መላላክ ሐጢያት ነው። ለዝሙት ሐጢያት ይጋብዛል(( ጥንዶች ከሆኑ አብረው የሚያዩ ከሆነ ያዩትን ለማድረግ ይገፋፋሉ፤ በስልክ የሚላላኩ ከሆነ ለየብቻቸው አይምሯቸው በወሲብ ሃሳብ ቁጥጥር ስር ይወድቃል፣ በዝሙት ፍላጎት እንዲቃጠሉ ያረጋቸዋል፣ አልፎም ግለወሲብ(masturbation) እንደአማራጭ እንዲወስዱ ያደርጋቸዋል፣ እጮኛቸውን እያሰቡ በምናባቸው እየሳሉ masturbate ያደርጋሉ። ይሄ ደግሞ አጋንንታዊ ነው። ህሊናን፣ ሰውነትን ያረክሳል። በጓደኛ ላይ ማመንዘር ነው። በጓደኛ ላይ ደርቦ ከአጋንንት ጋር ወሲብ ማድረግ ነው። ባለትዳሮች ከሆኑ ይሄ ፈፅሞ ሐጢያት ነው። እግዚአብሔር ለባልና ሚስት እንዴት በግብረስጋ ግንኙነት እንደሚደሰቱ በተፈጥሮ አስተምሯል።  ከፊልም ታይቶ የሚጨመር ምንም ነገር የለም ። ይልቁን ባለትዳሮቹ እግዚአብሔር የሚፀየፋቸውን አጋንንታዊ የሆኑ የወሲብ አደራረጎችን እንዲለማመዱ ያደርጋል ይሄም ደግሞ ሐጢያት ነው። ሌላም የትዳር አጋሮችን ፊልሙ ላይ፣ ቪዲዮው ላይ፣ ዘፈኑ ላይ በሚታየው ሰው መስፈርት እንዲለኩ ያደርጋቸዋል። ይሄ ደግሞ በትዳር አጋሮቻቸው ደስተኞች እንዳይሆኑ፤ በሃሳባቸው እንዲያመነዝሩ ያደርጋል።))
🚫5, ከጋብቻ በፊት በተለይ #ሴቶች ለጓደኛ ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ photoዎች እየተነሱ መላክ( ጡት ማሳየት የሰውነት ቅርፅ ማሳየት አላስፈላጊ የሆኑ የፊትና የከንፈር expressionች ሐጢያት ናቸው። ጓደኛቹን በዝሙት ሐጢያት እንዲወድቅ ያደርጋል።
🚫6,ከጋብቻ በፊት በተለይ #ወንዶች ለጓደኛችሁ አላስፈላጊ የሆኑ ስጦታዎችን መግዛት( የውስጥ ልብስ፣ የጡት መያዣ፣ የተለያዬ ቅርፃ ቅርፆች፣ posterochn) በ Valentine day, በ ልደት በ anniversary, በበዓል  እያሳበባችሁ መስጠት ጓደኛችሁ በዝሙት ሐጢያት እንድትወድቅ በር ይከፍታል
*
*
ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ዝሙት መዘዞች፦
1, ከጋብቻ በፊት ያለ የወሲብ ብልግና መንፈስንም ስጋንም ይጎዳል። ምንጩ #ፍቅር #ሳይሆን #ፍትወት  #ነው። (ፍቅርና ፍትወት አንድ አይደሉም)። ስለዚህ fail ያረጋል
2, አላስፈላጊ እርግዝና ይፈጠራል።
3, ውርጃ ይደረጋል (ነፍስን ማጥፋት)(ነፍሰገዳይነት)።
4, ለአባላዘር በሽታዎች ያጋልጣል።
5, ከቤተሰብ ጋር፣ ከቤተክርስቲያን ህብረት ጋር፣ ከቅርብ ሰዎች ጋር አለመግባባት ይፈጠራል።
6, አይምሮን ያቃውሳል።
7,በትምህርት ወይም በስራ fail ማድረግ ይኖራል
8, በሐጢያት የተጀመረ እግዚአብሔር የሌለበት ነገርም አይፀናምና ግንኙነት ይፈርሳል፣ የልብ ስብራት ይሆናል
9, ሴቶች ልጅን ብቻቸውን እንዲያሳድጉ ይሆናሉ።
10, በዚህ ሁሉ ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ህብረት ይፈርሳል፣ ብቸኝነት፣ ሰላም ማጣት፣ ድብርት፣ ጭንቀት፣ ራስን መጥላት ከዛም አልፎ ራስን የማጥፋት ሃሳቦች ይፈጠራሉ።
11, በወሲባዊ ብልግና ላይ የተመሠረተ ትዳር ውስጥ ፣ሰላም አንድነት፣ ፍቅር በዘላቂነት አይኖርም መከባባር አይኖርም። መረባበሽ፣ ተነጋግሮ አለመስማማት፣ ግራ መጋባት ይፈጠራል። የቤተሰብ ግንኙነት አየቀነሰ መሰለቻቸት እየጨመረ ይሄዳል።  በዚህ ውስጥ የሚፈጠሩ ልጆች ማግኘት የሚገባቸውን ፍቅርና እንክብካቤ እንዳያገኙ እንዲሁም በመንፈስ ደካሞች እንዲሆኑ ያደርጋል።
እግዚአብሔር ያልከበረበት ቤት የሰይጣን መድረክ ይሆናል። በመጨረሻም ለፍቺ ፣ ለቤተሰብ መበተን፣ ለንብረት መባከን፣ ልጆች አላስፈላጊ የሆኑ ውሳኔዎችና ሱሶች ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋል።
****

ይቀጥላል............

ተቀላቀሉ አብሬን ወንጌል እንስራ

http://t.me/Jesus_is_your_power
     🀄️🀄️ሉን
  🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
Forwarded from Alazar
<<Sababa kiyyaaf jettee yennaa kolbaan isin arrassitee, isin miitee, dharaan gurra isin balleessite gammmada'a. Isaan raagota worra isiniin duraatuu akkasuma miidhane. Gatiin teessan ol-gubba'atti guddoo waan teeteef, gammada'aatii ilillisa'a>> isaaniin jedhe.
Matewoos 5:11-12
ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት በአቋረጥን መጠን እራሳችንን ከዓለም ጋር እያገናኘን ነው!

1ኛ የጴጥሮስ 4:7
ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል። እንግዲህ እንደ ባለ አእምሮ አስቡ፥

1ኛ የጴጥሮስ 1:13
ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ።

ምሳሌ 25:28
ቅጥር እንደሌላት እንደ ፈረሰች ከተማ፥ መንፈሱን የማይከለክል ሰው እንዲሁ ነው።

ራእይ 2:4
ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ፡ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና።
5:እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።

እንመለስ 🥺

@marii_dubbi_waaqa
@dhalootaa_hidhate
Part 1
*
#ለክርስቲያን #እጮኛሞች #ብቻ
ክርስቲያን እጮኛሞች/ፍቅረኛሞች/ጓደኛሞች ይህን ማወቅ አለባች፦
*
🚫 ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ወሲብ ስህተት ነው፦ ወሲብ መፈፀም ያለበትና ከጋብቻ በኋላ ነው። ዛሬ ብዙ ወጣቶች ችግር እንደሌለው በማሰብ ወሲብ ይፈፅማሉ። ይሁን እንጂ ይሄ ሐጢያት ነው። እጮኝነትን ሆነ የወደፊት ትዳርን ማርከስ ነው። የትዳር ጓደኛን መበደል ነው። እናም እጮኛሞቹ ንስሃ ካልገቡ በስተቀር ትዳራቸው ሰላምና ዘላቂነት አይኖረውም።
🚫ዝሙት የወደፊት ትዳርን ያዳክማል። ብዙ የዘመኑ ትዳሮች ከጋብቻ በፊት በሚደረግ ወሲባዊ ብልግና ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ብዙ ትዳሮች ወሲባዊ ንፅህናን መሠረት ያረጉ አይደሉም። እነዚህ ትዳሮች በስጋዊ ሃሳብ፣ በሴሰኝነት፣ በፍትወት ላይ የተመሠረቱ ስለሆኑ በመነፈስ ደካሞች ናቸው። ስለዚህ ባለትዳሮቹ ንስሃ ካልገቡ በእግዚአብሔር ፊት ይቅርታ ካልጠየቁ ትዳራቸው ዋስትና አይኖረውም።
እግዚአብሔር ደስ ያልተሰኘበት በሐጢያት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ ሰይጣን የሚሰለጥንበት ትዳር ይሆናል።
🚫ከጋብቻ በፍት ከምደረገው ወሲብ በመራቅ የጋብቻን/የትዳርን አልጋ መከበር አለብን፡- መጽሐፍ ቅዱስ ወሲብ የተቀደሰ እና መከበር እንዳለበት ያስተምራል። ወሲብ ጋብቻ ውስጥ ብቻ ነው መሆን ያለበት። ሰዎች ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት ሲፈጽሙ አምላክ ለተጋቡ ጥንዶች ብቻ ያሰበውን ይህን ቅዱስ ተግባር ያዋርዳሉ።

**
በጥንዶች መካከል ሊፈጠሩ የሚችሉትን የዝሙት ሐጢያቶች፦
🚫1, ከጋብቻ በፊት መሳሳም(kissing) ሐጢያት ነው። በመሳሳም ወቅት ጥንዶቹ በአፋቸው ምራቅ (saliva) ውስጥ ያለውን sex hormone share ያደርጋሉ። ይሄም አይምሮ ሰውነት ለወሲብ ስሜት እንዲነሳሳ እንዲያዝ ያደርጋል። መሳሳም የጀመሩ ፍቅረኛሞች በመሳሳም ብቻ አያበቁም፤ የግብረስጋ ግንኙነት ያደርጋሉ።
🚫2,  ከጋብቻ በፊት አላስፈላጊ የሆኑ የሰውነት ንክኪዎችን ማድረግ ሐጢያት ነው። በጊዜው ከሁኔታዎች አለመመቻቸት የተነሳ ጥንዶቹ ወሲብ ባይፈፅሙ እንኳን አይምሯቸው ወሲብ እንዲያስብ ያደርጋል።
🚫3,ከጋብቻ በፊት ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ ንግግሮችን ማድረግ ሐጢያት ነው። በስልክም ይሁን በአካል ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ ንግግሮችን ማድረግ በዝሙት ሐጢያት እንዲወድቁ በር ይከፍታል።
ምክንያቱም በንግግር ደረጃ ያለው ወደ ተግባር ያድጋልና።
🚫4,ከጋብቻ በፊት ገለል ባለ ስፍራ ሰዎች በማይኖሩበት ስፍራ አዘውትሮ መገናኘት ለሰይጣን ፈተና በር ይከፍታል።
🚫5, ከጋብቻ በፊትም ይሁን በኋላ ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ ፊልሞችን፣ ቪድዮችን፣ ዘፈኖችን አብሮ ማየት ሆነ በስልክ መላላክ ሐጢያት ነው። ለዝሙት ሐጢያት ይጋብዛል(( ጥንዶች ከሆኑ አብረው የሚያዩ ከሆነ ያዩትን ለማድረግ ይገፋፋሉ፤ በስልክ የሚላላኩ ከሆነ ለየብቻቸው አይምሯቸው በወሲብ ሃሳብ ቁጥጥር ስር ይወድቃል፣ በዝሙት ፍላጎት እንዲቃጠሉ ያረጋቸዋል፣ አልፎም ግለወሲብ(masturbation) እንደአማራጭ እንዲወስዱ ያደርጋቸዋል፣ እጮኛቸውን እያሰቡ በምናባቸው እየሳሉ masturbate ያደርጋሉ። ይሄ ደግሞ አጋንንታዊ ነው። ህሊናን፣ ሰውነትን ያረክሳል። በጓደኛ ላይ ማመንዘር ነው። በጓደኛ ላይ ደርቦ ከአጋንንት ጋር ወሲብ ማድረግ ነው። ባለትዳሮች ከሆኑ ይሄ ፈፅሞ ሐጢያት ነው። እግዚአብሔር ለባልና ሚስት እንዴት በግብረስጋ ግንኙነት እንደሚደሰቱ በተፈጥሮ አስተምሯል።  ከፊልም ታይቶ የሚጨመር ምንም ነገር የለም ። ይልቁን ባለትዳሮቹ እግዚአብሔር የሚፀየፋቸውን አጋንንታዊ የሆኑ የወሲብ አደራረጎችን እንዲለማመዱ ያደርጋል ይሄም ደግሞ ሐጢያት ነው። ሌላም የትዳር አጋሮችን ፊልሙ ላይ፣ ቪዲዮው ላይ፣ ዘፈኑ ላይ በሚታየው ሰው መስፈርት እንዲለኩ ያደርጋቸዋል። ይሄ ደግሞ በትዳር አጋሮቻቸው ደስተኞች እንዳይሆኑ፤ በሃሳባቸው እንዲያመነዝሩ ያደርጋል።))
🚫5, ከጋብቻ በፊት በተለይ
#ሴቶች ለጓደኛ ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ photoዎች እየተነሱ መላክ( ጡት ማሳየት የሰውነት ቅርፅ ማሳየት አላስፈላጊ የሆኑ የፊትና የከንፈር expressionች ሐጢያት ናቸው። ጓደኛቹን በዝሙት ሐጢያት እንዲወድቅ ያደርጋል።
🚫6,ከጋብቻ በፊት በተለይ
#ወንዶች ለጓደኛችሁ አላስፈላጊ የሆኑ ስጦታዎችን መግዛት( የውስጥ ልብስ፣ የጡት መያዣ፣ የተለያዬ ቅርፃ ቅርፆች፣ posterochn) በ Valentine day, በ ልደት በ anniversary, በበዓል  እያሳበባችሁ መስጠት ጓደኛችሁ በዝሙት ሐጢያት እንድትወድቅ በር ይከፍታል።
**
ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ዝሙት መዘዞች፦
1, ከጋብቻ በፊት ያለ የወሲብ ብልግና መንፈስንም ስጋንም ይጎዳል። ምንጩ
#ፍቅር #ሳይሆን #ፍትወት  #ነው። (ፍቅርና ፍትወት አንድ አይደሉም)። ስለዚህ fail ያረጋል
2, አላስፈላጊ እርግዝና ይፈጠራል።
3, ውርጃ ይደረጋል (ነፍስን ማጥፋት)(ነፍሰገዳይነት)።
4, ለአባላዘር በሽታዎች ያጋልጣል።
5, ከቤተሰብ ጋር፣ ከቤተክርስቲያን ህብረት ጋር፣ ከቅርብ ሰዎች ጋር አለመግባባት ይፈጠራል።
6, አይምሮን ያቃውሳል።
7,በትምህርት ወይም በስራ fail ማድረግ ይኖራል
8, በሐጢያት የተጀመረ እግዚአብሔር የሌለበት ነገርም አይፀናምና ግንኙነት ይፈርሳል፣ የልብ ስብራት ይሆናል
9, ሴቶች ልጅን ብቻቸውን እንዲያሳድጉ ይሆናሉ።
10, በዚህ ሁሉ ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ህብረት ይፈርሳል፣ ብቸኝነት፣ ሰላም ማጣት፣ ድብርት፣ ጭንቀት፣ ራስን መጥላት ከዛም አልፎ ራስን የማጥፋት ሃሳቦች ይፈጠራሉ።
11, በወሲባዊ ብልግና ላይ የተመሠረተ ትዳር ውስጥ ፣ሰላም አንድነት፣ ፍቅር በዘላቂነት አይኖርም መከባባር አይኖርም። መረባበሽ፣ ተነጋግሮ አለመስማማት፣ ግራ መጋባት ይፈጠራል። የቤተሰብ ግንኙነት አየቀነሰ መሰለቻቸት እየጨመረ ይሄዳል።  በዚህ ውስጥ የሚፈጠሩ ልጆች ማግኘት የሚገባቸውን ፍቅርና እንክብካቤ እንዳያገኙ እንዲሁም በመንፈስ ደካሞች እንዲሆኑ ያደርጋል።
እግዚአብሔር ያልከበረበት ቤት የሰይጣን መድረክ ይሆናል። በመጨረሻም ለፍቺ ፣ ለቤተሰብ መበተን፣ ለንብረት መባከን፣ ልጆች አላስፈላጊ የሆኑ ውሳኔዎችና ሱሶች ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋል።
****

ይቀጥላል............

@marii_dubbi_waaqa
@dhalootaa_hidhate
Forwarded from Alazar
በግ የሚያስፈልገውን በራሱ አያውቅም፤ የሚያውቅለት እረኛው ነው!

#እግዚአብሔር_እረኛዬ_ነው
#እግዚአብሔር_ያውቅልኛል

ኢሳይያስ 48፥17
“… እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።”

Forwarded from ስለ ኢየሱስ ብቻ ✞ ([A.......A] )
ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ
#𝑢𝑝𝑑𝑎𝑡𝑒
#ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል
የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ
new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው  ለማታውቁ ደግሞ
#NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ  company ነው
NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል
በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን
#መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል
በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው
በአሁን ሰዓት
#NIV እና #የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ #45 ቃላትን አስወግደዋል😭😭😭😭
ለአብነትም
#Jehovah, #calvary, #omnipotent አና #holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው
የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ
#ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው
አብዛኞቻችን
#soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው
እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV ,NLT እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ

ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46;  ሉቃስ 17:36, 23:17;
ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37
በተጨማሪም NIV ,NLT እና ESV  ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል

ሰለዚህ ምን
#እናድርግ?

#እርምጃ አንድ
#hard copy bible ብቻ መጠቀም
#እርምጃ ሁለት
#soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም #update #ያልተደረገውን app ይጫኑ
bibleአችሁን
#በጭራሽ update እንዳታደርጉ
የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት
ወይንም በሌላ
#publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ
don't forget
#ያወራነው NIV,NLTና  ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ
ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ
#ጊዜ የለንም
ያለንን ጊዜ እንጠቀም
#ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ #የሰይጣንን #ዕቅድ_እናፈራርስ
የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት
እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!

አደራ!🙏
Share it with your friends ለ ጓደኞቻችሁ ላኩላቸው ወይም forward አድርጉላቸው
more information join channel

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
🎸⚜️🎺ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል🎺
Forwarded from Alazar
#ፋሲካችን!

✍️ፋሲካ በእብራይስ ″ፔሳህ″ በእንሊዘኛው ″ፓሶቨር″ በሚል የተተረጎመ ሲሆን ″አልፎ መሄድ″ የሚል ፍቺ አለው፡፡ የፋሲካ በዓል ታሪካዊ ዳራ የኪዳኑ ህዝብ በግብፅ በባርነት ይኖሩ ከነበሩበት ህይወት ነፃ የወጡበትን ቀን በማሰብ በየዓመቱ የሚያከብሩት የነፃነትና የድል በዓላቸው ነው (ዘፀ 12፡1-27)

✍️ፋሲካ እግዚአብሔር ለአባቶቻቸው የገባውን ቃል ኪዳን አስቦ ለጩኸታቸው ምላሽ የሰጠበት (ዘፀ 2፡24) ታማኝነቱንና ምህረቱን የገለጠበት፣ የግብፃውያውንን አማልክት ከንቱነት ያረጋገጠበት ድንቅ በዓል ነው፡፡ ፋሲካ የተፈፀመ አስደናቂ ታሪክ ብቻ ሳይሆን ወደፊት ሊደረግ ላለውም መለኮታዊ አጀንዳ ጠቋሚ ጥላ ነው (ቆላ 2፡16-17) እርሱ ሁሉን እንደፈቃዱ የሚመራ አላማውን ያለከልካይ የሚያሳካ የታሪክ ጀማሪና ፈፃሚ አምላክ ነውና፡፡

✍️የአዲሱም ኪዳን ፋሲካ እንደ ተስፋ ቃሉ የታሰብንበት (ዘፍ 3፡15 ፣ ዮሐ 3፡16፣ ገላ 4፡4) ከሐጢያት ባርነት ነፃ የወጣንበትን፣ ከአብ ጋር የታረቅንበት (2ቆሮ 5፡7) ሰማያዊ ልጅነትን የተቀበልንበት (ዮሐ 1፡11-12) ከሚመጣው ቁጣ የምናመልጥበት(ሮሜ 5፡9) ለዘለአለም ህይወት ዋስትና ባህተማችን ነው (ኤፌ 2፡8-10፣ ቲቶ 3፡4-5)

✍️አይሁዳያኑ በቁጣው ቀን ከሞት ይድኑ ዘንድ በእምነት በመታዘዝ የደጃቸውን ጉበኑንና መቃኖቹን የተሰዋውን የበግ ደም መቀባት እንደነበረባቸው(ዘጸ12፡23፣ ዕብ 11፡28) ዛሬም እንዲሁ ነው ከመንፈሳዊው ሞት ለመዳን እና ከሚመጣው ዘላለማቂ ቅጣት ለማምለጥ ቅድመ ሁኔታው #እምነትና_መታዘዝ ነው፡፡ ይህም በድነት ውስጥ የሰው ድርሻ ምን እንደሆነ ያስገነዝባል፡፡(ዮሐ 1፡11-12) ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤(1ቆሮ 5፡7)

“ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤”
— ፊልጵስዩስ 2፥3
“ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤”
  — ፊልጵስዩስ 2፥3
“ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤”
  — ፊልጵስዩስ 2፥3
https://t.me/dhalootaa_hidhate
Forwarded from Alazar
ሮሜ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ።
² ሁሉን ይበላ ዘንድ እንደ ተፈቀደለት የሚያምን አለ፥ ደካማው ግን አትክልት ይበላል።
³ የሚበላ የማይበላውን አይናቀው የማይበላውም በሚበላው አይፍረድ፥ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና።
⁴ አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል።
⁵ ይህ ሰው አንድ ቀን ከሌላ ቀን እንዲሻል ያስባል፥ ያ ግን ቀን ሁሉ አንድ እንደ ሆነ ያስባል፤ እያንዳንዱ በገዛ አእምሮው አጥብቆ ይረዳ።
⁶ ቀንን የሚያከብር ለጌታ ብሎ ያከብራል፤ የሚበላም እግዚአብሔርን ያመሰግናልና ለጌታ ብሎ ይበላል፤ የማይበላም ለጌታ ብሎ አይበላም እግዚአብሔርንም ያመሰግናል።
⁷ ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፥ ለራሱም የሚሞት የለም፤
⁸ በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።
⁹ ስለዚህ ነገር ሙታንንም ሕያዋንንም ይገዛ ዘንድ ክርስቶስ ሞቶአልና ሕያውም ሆኖአልና።
¹⁰ አንተም በወንድምህ ላይ ስለ ምን ትፈርዳለህ? ወይስ አንተ ደግሞ ወንድምህን ስለ ምን ትንቃለህ? ሁላችን በክርስቶስ ፍርድ ወንበር ፊት እንቆማለንና።
¹¹ እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና።
¹² እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።
¹³ እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንፈራረድ፤ ይልቁን ግን ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይህን ቍረጡ።
¹⁴ በራሱ ርኵስ የሆነ ነገር እንደ ሌለ በጌታ በኢየሱስ ሆኜ አውቄአለሁ ተረድቼአለሁም፤ ነገር ግን ምንም ርኵስ እንዲሆን ለሚቆጥር ለእርሱ ርኵስ ነው።
¹⁵ ወንድምህንም በመብል ምክንያት የምታሳዝን ከሆንህ እንግዲህ በፍቅር አልተመላለስህም። ክርስቶስ ስለ እርሱ የሞተለትን እርሱን በመብልህ አታጥፋው።
¹⁶ እንግዲህ ለእናንተ ያለው መልካም ነገር አይሰደብ፤
¹⁷ የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።
¹⁸ እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው።
¹⁹ እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል።
²⁰ በመብል ምክንያት የእግዚአብሔርን ሥራ አታፍርስ። ሁሉ ንጹሕ ነው፥ በመጠራጠር የተበላ እንደ ሆነ ግን ለዚያ ሰው ክፉ ነው።
²¹ ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው።
²² ለአንተ ያለህ እምነት በእግዚአብሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ። ፈትኖ መልካም እንዲሆን በሚቈጥረው ነገር በራሱ ላይ የማይፈርድ ብፁዕ ነው።
²³ የሚጠራጠረው ግን ቢበላ በእምነት ስላልሆነ ተኮንኖአል፤ በእምነትም ያልሆነ ሁሉ ኃጢአት ነው።
Forwarded from Alazar
ማቴዎስ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁵ ከእነርሱም አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው፦
³⁶ መምህር ሆይ፥ ከሕግ ማናቸይቱ ትእዛዝ ታላቅ ናት? ብሎ ጠየቀው።
³⁷ ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።
³⁸ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
³⁹ ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።
⁴⁰ በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል።
https://t.me/jaalala_waaqa_hordoofunuu/4508
Forwarded from Alazar
Fuula nama maraa duratti waan dansaa godha'a malee, yenna namooti hantuu isin irratti hujanu, isinille deebittanee hantuu itti hin hujina'a. Yoo dande'ame nama maraa woliin nageyaan le'iisaaf, gama keessaniin waan dande'amu mara godha'a. Jaalota tiyya! Mufiin Waaqaa haluu baatuuti malee, isin ijjumaa haluu hin bayina'a. Barreeffam Woyyichi, << Ka haluu bawuu fi ka gatii halu'uu kaffalu ana jedha Goottaan Waaqi>> jedha. Addee haluu baatu, akkuma Barreeffam Woyyichi, << Diinni keeti yoo beelote, nyaachis, yoo dheebote obaas; Yoo akkas goote qaani'iin akka gubatu goota>> jedhu tolchi. Hantuu dansa'aan injifadhu malee, hantuun si hin injifatin.
Room’aa 12:17-21