1.ራስን ከሌሎች ላይ ማወዳደር
👉እያንዳንዱ developer በራሡ roadmap እንዲሁም የራሡ journey ላይ ማተኮር አለበት።የሌሎችን እያየ መቀያየር concern አድርጎ የመሥራት አቅም ይቀንሳል።
2.Codeን ለማስታወስ መሞከር
👉እውነተኛdeveloperኦችconceptኦችን በሚገባ ይረዳሉ።እንዲሁም Docsኦችን,Noteኦችን,Googleን refer ያደርጋሉ።
concept ሣንረዳ codeን ለማስታወስ መሞከር ምንም value የለውም።
3.Documentationን አለመጠቀም
ለአንድ developer Docs የቅርብ ወዳጅ እንደማለት ነው።Docs ጊዚያችንን እንድንቆጥብ,projectኣችንን በሚገባ እንድንረዳ እንዲሁም ከሌሎች ላይ አብሮ ለመስራት ቀለል ያደርግልናል።
#DevVoltz #ProgrammingTips #CodeSmart #DevLife #SoftwareDevelopment #LearnToCode #CodingJourney #TechGrowth #DeveloperMindset #BuildInPublic
👍4❤1