Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
27.2K subscribers
3.22K photos
42 videos
74 files
342 links
ይህ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ገጽ ነው። የዩኒቨርሲቲያችን ወቅታዊ መረጃዎች፣ ልዩ ልዩ ሁነቶች እና የስራ እና የትምህርት ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል። አሁንኑ ቤተሰብ ለመሆን ይቀላቀሉ!!

This is Our Official Telegram Channel. We Provide up-to-date Information about our University.

Join Us Now!🙏
Download Telegram
#International_Workshop

An International Hybrid Workshop on "Sustaining Choke Mountain's Ecology and Biodiversity through Community-Based Conservation Strategies" was held at Debre Markos University.

The event, hosted by the #Choke_Research and #Development_Center, brought together global experts including Dr. Abrham Abiyu (Uganda), Prof. Belay Simane (AAU), Dr. Wubalem Tadesse (CIFOR-ICRAF, ILRI), Prof. Benjamin Zaitchik (John Hopkins University, USA), and Dr. Dereje Ademe (Florida State University).

Discussions focused on sustainable ecological practices, local community involvement, and innovative strategies to preserve biodiversity in the Choke Mountain region.

May 19, 2025
Debre Markos University
GROW WISER AT THE WATER TOWER
You are invited to attend a #symposium on May 23/2025
የምርምር አውደ ጥናት - #ግብርናና_ተፈጥሮ_ሃብት_ኮሌጅ

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ አዘጋጅነት ከግንቦት 14 - 15 /2017 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ የሙያ መስኮች ላይ ትኩረት ያደረጉ #አስር_የምርምር_ጥናታዊ_ጽሑፎች በተመራማሪዎች ቀርበው ገለጻና ማብራሪያ ተሠጦባቸዋል።

በእነዚህ በቀረቡ የምርምር ጥናታዊ ጽሑፎች ላይም በተሳታፊዎች ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን በቀጣይም እነዚህን #የምርምር_ስራዎች በዓለም አቀፉ ጆርናል በማሳተምና ወደ ተግባር በማውረድ ማህበረሰቡ ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ ተገቢ መሆኑ ተገልጿል።

በመጨረሻም በዚህ የምርምር አውደ ጥናት መረሃ ግብር ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ዲን የሆኑት አሐዱ መንዝር (ዶ/ር) እንዳሉት በዚህ የምርምር ጥናታዊ ጽሑፉ ስራ ላይ የተሳተፉቹህ መምህራን ምስጋና ይገባችኋል በማለት የምርምር ስራዎችን ጥራት በመጠበቅና የማህበረሰብ ችግር ፈቺ በሆኑት ላይ ትኩረት እንዲደረግ ሲሉ አሳስበዋል።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
ግንቦት 15/2017 ዓ.ም