Debo Engineering
201 subscribers
108 photos
4 videos
4 files
98 links
AI-based startup company
Jimma, Ethiopia
www.deboengineering.com
Contact Us: @boazgrace
+251911086178/+25194 954 0860
Download Telegram
የደቦ ኢንጂነሪንግ መስራች የሆነውን፤ የጅማ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪ የሆነውን፤ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ማስተርስ ያለው እንዲሁም በፕሮጀክት ማናጅመንት ማስተርስ ያለው የደሃውን ገበሬ ህይወት ሊያቀል የሚችል የፈጠራ ስራ የሰራውን ጀርሚያ ባይሳን ይምረጡ። የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ተጽኖ ፈጣሪ የሆኑ የፈጠራ ባለሙያዎችን በህዝብ ድምጽ እያወዳደረ ነው። እርሶም በ 2018 የተመሰረተውን የሰው ሰራሽ ልህቀትን በመጠቀም የእፅዋትን በሽታ የሚለይ የፈጠራ ስራ የሰራውን ጀርሚያ ባይሳን ይምረጡ። ደቦ ኢንጂነሪንግ ከዚህ በተጨማሪ ብዙ የቴክኖሎጂ ስራዎችን ለማህበረስቡ አበርክቶል ከነዚህ በጥቂቱ gabaahachalu.com የተባለ ሃገር አቀፍ መገበያያ፣ በሰው ሰራሽ ልህቀት በመጠቀም የኮሮና መመርመሪያ፣ የትራንስፖርት ዘርፉን የሚያዘምን መተግበሪያ፣በሰው ሰራሽ ልህቀት በመጠቀም የወባ በሽታን መቆጣጠሪያ እና ብዙ በሰው ሰራሽ ልህቀት ላይ የተመሰረቱ የፈጠራ ስራዎችን ሰርቶል እየሰራም ነው። ይህ ድርጅት በሃገር አቀፍ እና በአለም አቅፍ 30 በላይ መገናኛ ብዙሃን ላይ ስራውን አቅርቦል። በቅርቡም ከ2000 በላይ ለሚሆኑ የቡና ገበሬዎችን ተጠቃሚ ለማረግ ከጀርመን መንግስት ጋር በትብብር አብሮ እየሰራ ነው።
ለመምረጥ የሚከተለውን ደረጃዎች ይከተሉ
1 ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት ኮሜንት ወደማረጊያው ቦታ ይሂዱ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1172417959850384&id=271276609964528
2 ኮሜንት ማረጊያው ቦታ ላይ ከዚህ በታች ያለውን ይኮምቱ(ይፃፉ)
Jermia Bayisa, Debo Engineering plant disease detection
እናመሰግናለን።
#DeboEngineering
#jermiabayisa
#votejermi