Forwarded from Dr. Tesfaye Robele
Forwarded from Tik Tok Downloader Instagram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Downloaded via:
@downloader_tiktok_bot
@downloader_tiktok_bot
Forwarded from אָשֵׁר
ሚዛኑ ተዛብቷል ብዬ ላልኩት ጉዳይ
አንተም ቸል ያልከኝ መስሎኝ የማልታይ
ማጉረምረም ልጀምር ለምንን ላበዛ
ላትጽናና ነፍሴ ለሊቱን በሙሉ እጆቼን ሳነሳ
ላፍታ አንተን አሰብኩ ልቤን ደስደስ አለው
ለቃልህ እንዲተጉ አይኖቼን ያዝካቸው
ለሊት ነው ግን ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ
ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት ቆምኩኝ በረታሁኝ
ላፍታ አንተን አሰብኩ ልቤን ደስደስ አለው
ለቃልህ እንዲተጉ አይኖቼን ያዝካቸው
ለሊት ነው ግን ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ
ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት ቆምኩኝ በረታሁኝ
የተናገርከው ቃል አላለፈም
ባህሪህ የሁሌ ነው አትጥልም
አቅምን አገኘሁ ቃልክን ሳጠነጥን
ስራህን ስጫወት ስናገር ምግባርህን
ሰው መታመን ሳይችል ከስፍራው ቢታጣ
አትልም የዛሬ አመት ላትደርስ ላትመጣ
እምነቴ ተረድቶ በአንተ አቅም አግኝቼ
ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጆቼን ተይዤ
እምነቴ ተረድቶ በአንተ አቅም አግኝቼ
ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጆቼን ተይዤ
1. ጆሮዬ ሰምቶ የነጻሁበት
የሳተ ጎዳናዬን ያቀናሁበት
የሚያምር ቃል ህይወት ማስዋቢያ
እንደመስታወት ጉድፍን ማያ
ነቅቼ ሰማሁ መልካም አገኘኝ
አዕምሮዬን አድሶ ቀናውን አሳየኝ
መልኩን መምሰያ አብ እንደሚወደው
ድፍረቴ አይደል የአፍህ ቃል ነው
የሚደንቅ ምክር (2)
ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
የሚደንቅ በረከት (2)
ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
የሚደንቅ ምክር (2)
ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
የሚደንቅ በረከት (2)
ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
2.ለነፍሴ እስትንፋስ ለአጥንቴ ጤና
የሚጣፍጥ ነገር እንደ ወለላ
ለቆዳዬ ወዝ ዘይት የሆነ
ድርቀቴን ገፎ እንዲህ ያስዋበ
እድሜ ማርዘሚያ ቀን መጥገቢያዬ
የነገዬ ሙላት መዳረሻዬ
አቋራጭ አይደል መስራቴ ለፍቶ
ቃልህ ይሞላዋል ቀድሞልኝ ወጥቶ
3. የቀኑን ክፋት ማሸንፍበት
ትናንት ዘርቼ ዛሬ የማጭድበት
መለምለሚያዬ እንደ ሰማይ ጠል
አቅም ማግኛዬ እንድጠነክር
የሚቆራርጥ በሁለቱም አፍ
የተሳለ ነው ልክ እንደ ሰይፍ
አጥንት ጅማቴን ዘልቆ የሚገባ
የሚለውጠኝ ነው ነገዬን ማስዋቢያ
የሚደንቅ ምክር (2)
ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
የሚደንቅ በረከት (2)
ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
የሚደንቅ ምክር (2)
ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
የሚደንቅ በረከት (2)
ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
አንተም ቸል ያልከኝ መስሎኝ የማልታይ
ማጉረምረም ልጀምር ለምንን ላበዛ
ላትጽናና ነፍሴ ለሊቱን በሙሉ እጆቼን ሳነሳ
ላፍታ አንተን አሰብኩ ልቤን ደስደስ አለው
ለቃልህ እንዲተጉ አይኖቼን ያዝካቸው
ለሊት ነው ግን ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ
ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት ቆምኩኝ በረታሁኝ
ላፍታ አንተን አሰብኩ ልቤን ደስደስ አለው
ለቃልህ እንዲተጉ አይኖቼን ያዝካቸው
ለሊት ነው ግን ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ
ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት ቆምኩኝ በረታሁኝ
የተናገርከው ቃል አላለፈም
ባህሪህ የሁሌ ነው አትጥልም
አቅምን አገኘሁ ቃልክን ሳጠነጥን
ስራህን ስጫወት ስናገር ምግባርህን
ሰው መታመን ሳይችል ከስፍራው ቢታጣ
አትልም የዛሬ አመት ላትደርስ ላትመጣ
እምነቴ ተረድቶ በአንተ አቅም አግኝቼ
ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጆቼን ተይዤ
እምነቴ ተረድቶ በአንተ አቅም አግኝቼ
ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጆቼን ተይዤ
1. ጆሮዬ ሰምቶ የነጻሁበት
የሳተ ጎዳናዬን ያቀናሁበት
የሚያምር ቃል ህይወት ማስዋቢያ
እንደመስታወት ጉድፍን ማያ
ነቅቼ ሰማሁ መልካም አገኘኝ
አዕምሮዬን አድሶ ቀናውን አሳየኝ
መልኩን መምሰያ አብ እንደሚወደው
ድፍረቴ አይደል የአፍህ ቃል ነው
የሚደንቅ ምክር (2)
ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
የሚደንቅ በረከት (2)
ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
የሚደንቅ ምክር (2)
ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
የሚደንቅ በረከት (2)
ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
2.ለነፍሴ እስትንፋስ ለአጥንቴ ጤና
የሚጣፍጥ ነገር እንደ ወለላ
ለቆዳዬ ወዝ ዘይት የሆነ
ድርቀቴን ገፎ እንዲህ ያስዋበ
እድሜ ማርዘሚያ ቀን መጥገቢያዬ
የነገዬ ሙላት መዳረሻዬ
አቋራጭ አይደል መስራቴ ለፍቶ
ቃልህ ይሞላዋል ቀድሞልኝ ወጥቶ
3. የቀኑን ክፋት ማሸንፍበት
ትናንት ዘርቼ ዛሬ የማጭድበት
መለምለሚያዬ እንደ ሰማይ ጠል
አቅም ማግኛዬ እንድጠነክር
የሚቆራርጥ በሁለቱም አፍ
የተሳለ ነው ልክ እንደ ሰይፍ
አጥንት ጅማቴን ዘልቆ የሚገባ
የሚለውጠኝ ነው ነገዬን ማስዋቢያ
የሚደንቅ ምክር (2)
ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
የሚደንቅ በረከት (2)
ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
የሚደንቅ ምክር (2)
ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
የሚደንቅ በረከት (2)
ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
Forwarded from የጸጋው ውጤት ተድላ
ምስጥሩ ስገለጥ.pdf
3 MB
Forwarded from Dave
Durame Highschool.png
2.9 MB
Forwarded from የጸጋው ውጤት ተድላ
የማታረጀው ማትቀደደው
ሀሩር ሲመጣ ማትቀየረው
ዘላለማዊው ልብሴ የኔነቴ: ውበት:ግርማ
ኢየሱስ ጌታዬ ነህ የክብር ሁሉ መደምደሚያ
ዘላለማዊ ልብሴ ነህ ውበቴ [2X]
አንተን ለብሶ ተጐናፅፎ
እራቁቱን ማንስ ቀርቶ
የለበሰህ ከበረ እንጂ
መቼ ቆመ ውርደት ደጅ
አንተን ያለ የታደለ እራቆቱ ተሸፈነ [2X]
ዘላለማዊ ልብሴ ነህ ውበቴ [2X]
ከአንተ ውጭ ሚለበስ ሁሉ
የማያዛልቅ ቅጠል መሆኑ
የተረዳ ሰው ሌላውን አውልቆ
አንተን ሲለብሰህ አዳኙን አውቆ
የሞትን ነፋስ ብርድን አይፈራ የዘላለሙን ለብሶሃልና [2X]
ዘላለማዊ ልብሴ ነህ ውበቴ [2X]
የማታረጀው ማትቀደደው
ሀሩር ሲመጣ ማትቀየረው
ዘላለማዊው ልብሴ የኔነቴ: ውበት ግርማ
ኢየሱስ ጌታዬ ነህ የክብር ሁሉ መደምደሚያ
ዘላለማዊ ልብሴ ነህ ውበቴ [2X]
ሀሩር ሲመጣ ማትቀየረው
ዘላለማዊው ልብሴ የኔነቴ: ውበት:ግርማ
ኢየሱስ ጌታዬ ነህ የክብር ሁሉ መደምደሚያ
ዘላለማዊ ልብሴ ነህ ውበቴ [2X]
አንተን ለብሶ ተጐናፅፎ
እራቁቱን ማንስ ቀርቶ
የለበሰህ ከበረ እንጂ
መቼ ቆመ ውርደት ደጅ
አንተን ያለ የታደለ እራቆቱ ተሸፈነ [2X]
ዘላለማዊ ልብሴ ነህ ውበቴ [2X]
ከአንተ ውጭ ሚለበስ ሁሉ
የማያዛልቅ ቅጠል መሆኑ
የተረዳ ሰው ሌላውን አውልቆ
አንተን ሲለብሰህ አዳኙን አውቆ
የሞትን ነፋስ ብርድን አይፈራ የዘላለሙን ለብሶሃልና [2X]
ዘላለማዊ ልብሴ ነህ ውበቴ [2X]
የማታረጀው ማትቀደደው
ሀሩር ሲመጣ ማትቀየረው
ዘላለማዊው ልብሴ የኔነቴ: ውበት ግርማ
ኢየሱስ ጌታዬ ነህ የክብር ሁሉ መደምደሚያ
ዘላለማዊ ልብሴ ነህ ውበቴ [2X]
Forwarded from Fellow Main leaders
ኑ የእግዚአብሔርን ፊት እንፈልግ
🛐በዚህ ሳምንት እስከ አርብ የሚቆየው የፀሎት ፕሮግራም ዛሬ(#ሰኞ) የሚጀምር ሲሆን ዛሬ #በመካነ-ኢየሱስ #ቤ/ክ ይካሄዳል።
⌛10:00
📍መካነ-ኢየሱስ ቤ/ክ
#DURAME_GENERAL_FELLOWSHIP
Forwarded from ይዲድያ
ኑ የእግዚአብሔርን ፊት እንፈልግ
🛐በዚህ ሳምንት እስከ አርብ የሚቆየው የፀሎት ፕሮግራም ዛሬ(#ሰኞ) የሚጀምር ሲሆን ዛሬ #በመካነ-ኢየሱስ #ቤ/ክ ይካሄዳል።
⌛10:00
📍መካነ-ኢየሱስ ቤ/ክ
#DURAME_GENERAL_FELLOWSHIP
Forwarded from ቃ....
https://t.me/DGFellow1
Join asderg gtoupu eyaschgrn new
Join asderg gtoupu eyaschgrn new
Telegram
Durame General Christian Students Fellowship
"ይህ ቻነል የዱራሜ አጠቃላይ ሃይስኩል ተማሪዎች Fellowship ነው።
በዚህ ቻነል ላይ ሳምታዊ ፕሮግራም በፎቶ መልክ, ብዙ ብዙ ትምህርቶች
እና አዳዲስ ነገሮች ይቀርባሉ : : እናንተ በመ
በዚህ ቻነል ላይ ሳምታዊ ፕሮግራም በፎቶ መልክ, ብዙ ብዙ ትምህርቶች
እና አዳዲስ ነገሮች ይቀርባሉ : : እናንተ በመ