“አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።”
1ኛ ቆሮንቶስ 15፥20
#ኢየሱስ_ተነስቷል
#ትንሳኤው_የእምነታችን_መሰረት_ነው።
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ
በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
1ኛ ቆሮንቶስ 15፥20
#ኢየሱስ_ተነስቷል
#ትንሳኤው_የእምነታችን_መሰረት_ነው።
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ
በዓል በሰላም አደረሳችሁ።