👆 በፆም ፀሎቱ ምክንያት ዛሬ በPresbyterian አዳራሽ ነው ፕሮግራም የሚኖረው፣ ስለዚህ ዛሬ ማታ ጓሮ አዲሱ ቤት ፕሮግራም የለም እሺ።
ለጓደኞቻችሁ ንገሩ፤ ተባረኩ!
ለጓደኞቻችሁ ንገሩ፤ ተባረኩ!
ሰላም እጅግ የምንወዳችሁ የ DBUECSF ቤተሰቦቻችን
ዛሬ ለፍሬሽ ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ስላለ ሁላችሁም እንድትመጡ እናሳስባለን።
አዲስ ተማሪዎችን ጋብዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እያሳሰብን
ፕሮግራም የሚጀምረው
📍11:30 ስለሆነ ሁላችሁም በግዜ እንድትመጡ እናሳስባለን!
📍አድራሻ #በፕሬስፔትርያን ነው
ሁላችሁም እንዳትቀሩ!!
#freshbatch_2012
#my_DBUECSF
#one_love
#one_God
#one_fellowship

⭕️በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የተዘጋጀ፡
በዚህ ቀን አንድ ጉዳይ ይተረካል፤
ሁሉ ጸጥ ሲል አንድ ነገር ጮሆ ይደመጣል፥
ስለጌታ ድቤ ይደበደባል፥ ሁሉ ስፍራ ሲያጡ፤
ኢየሱስ ብቻ ይነግሳል፥ በአርያም ይወደሳል።
⚠️ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ፥
💒በቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን፥
😳 2 ቀን ቀረው።
#OneGodOneLoveOneFellowship
#Dbuecsf
🔰በፍጹም የማልቀርበት ገና አዳርበዚህ ቀን አንድ ጉዳይ ይተረካል፤
ሁሉ ጸጥ ሲል አንድ ነገር ጮሆ ይደመጣል፥
ስለጌታ ድቤ ይደበደባል፥ ሁሉ ስፍራ ሲያጡ፤
ኢየሱስ ብቻ ይነግሳል፥ በአርያም ይወደሳል።
⚠️ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ፥
💒በቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን፥
😳 2 ቀን ቀረው።
#OneGodOneLoveOneFellowship
#Dbuecsf
Forwarded from Tsinat® Studio
⭕️በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የተዘጋጀ፡
‼️በፍጹም የማልቀርበት የገና አዳር
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ እንዲህም ብሎ ጮኸ፦ ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል፤ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነበረ። እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ። መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።
ዮሐንስ 1፥14-18
ኢየሱስ ተወለደ።
⚠️ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ፥
💒በቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን፥
😳 ዛሬ፤ አርብ። በፍጹም አይቀርም።
#OneGodOneLoveOneFellowship
#Dbuecsf
‼️በፍጹም የማልቀርበት የገና አዳር
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ እንዲህም ብሎ ጮኸ፦ ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል፤ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነበረ። እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ። መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።
ዮሐንስ 1፥14-18
ኢየሱስ ተወለደ።
⚠️ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ፥
💒በቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን፥
😳 ዛሬ፤ አርብ። በፍጹም አይቀርም።
#OneGodOneLoveOneFellowship
#Dbuecsf
ሰላም እጅግ የምንወዳችሁ የ DBUECSF ቤተሰቦቻችን
ዛሬ የፍሬሽ ባች ፕሮግራም ስላለ ሁላችሁም እንድትመጡ እናሳስባለን።
ወንድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እያሳሰብን
ፕሮግራም የሚጀምረው
📍11:30 ስለሆነ ሁላችሁም በግዜ እንድትመጡ እናሳስባለን!
📍አድራሻ #በፕሬስፔትርያን ነው
ሁላችሁም እንዳትቀሩ!!
#freshbatch_2012
#my_DBUECSF
#one_love
#one_God
#one_fellowship
ዛሬ የፍሬሽ ባች ፕሮግራም ስላለ ሁላችሁም እንድትመጡ እናሳስባለን።
ወንድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እያሳሰብን
ፕሮግራም የሚጀምረው
📍11:30 ስለሆነ ሁላችሁም በግዜ እንድትመጡ እናሳስባለን!
📍አድራሻ #በፕሬስፔትርያን ነው
ሁላችሁም እንዳትቀሩ!!
#freshbatch_2012
#my_DBUECSF
#one_love
#one_God
#one_fellowship
ነገ ሰኞ የሴሚስተሩ የመጨረሻ የፀሎት ፕሮግራማችን የሚሆነው ጓሮ አዲሱ ቤት ነው።
ፕሮግራም 11:30 ይጀምራል እና ማንም ሰው እንዳይቀር !
ፕሮግራም 11:30 ይጀምራል እና ማንም ሰው እንዳይቀር !
2012 Debre Berhan University Evangelical Christian Fellowship 🇩🇧🇺🇪🇨🇸🇫:
ሰላም የDBUECSF ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ። እንደሚታወቀው ነገ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የsupermacy of Christ አመታዊ መደበኛ ፕሮግራም ነገ ሰለሚጀመር ሁላችሁም መምጣት ትችላላችሁ
📌ከደብረብርሃን የምትመጡ ተማሪዎች መነሻ ሰአት ማለዳ 12:00 የግቢው ዋና በር አካባቢ ተሰባስበን ስለምንመጣ ሁላችሁም በግዜ እንድትመጡ
👉አዲስአበባ ያላችሁም ተማሪዎች የተለያዪ ፕሮግራሞች ከ2:00 ጀምሮ ስለሚጀመር በሰአት እንድትገኙ።🙏
📍ማደሪያ ለሚፈልጉ ተማሪዎች በቂ ማደሪያ ስላለ እንዳታስቡ
ለበለጠ መረጃ📞📱
0942309054 kidist
0919187949 Eyoab
0942189237 Barkot

🔴ነገ ቅዳሜ የሴሚስተሩ GF(general fello) ፕሮግራም ነገ ሰለሚጀመር ወንድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እያሳሰብን
ፕሮግራም የሚጀምረው
📍9:00ስለሆነ ሁላችሁም በግዜ እንድትመጡ እናሳስባለን!
📍መገንጠያ ቃለ ህይወት
#living_the_kingdom_value
#my_DBUECSF
#one_love
#one_God
#one_fellowship
🔴ነገ ቅዳሜ የሴሚስተሩ GF(general fello) ፕሮግራም ነገ ሰለሚጀመር ወንድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እያሳሰብን
ፕሮግራም የሚጀምረው
📍9:00ስለሆነ ሁላችሁም በግዜ እንድትመጡ እናሳስባለን!
📍መገንጠያ ቃለ ህይወት
#living_the_kingdom_value
#my_DBUECSF
#one_love
#one_God
#one_fellowship
ሰላም የተወደዳችሁ የDBU-ECSF ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ
2ኛው መንፈቅ አመት ጅማሮው እንዴት ነው
መልካም እንደሆነ ተስፋ እያደረግን...
🔅ነገ አርብ ለFresh ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ ልዮ የትምህርት ግዜ ስላለ ሁላችሁም እንድትመጡ እንጋብዛለን🔆
በእለቱ ፕሮግራም የሚጀምረው 11:00 ስለሆነ በግዜ ስለምንጨርስ ሁላችሁም እንዳትቀሩ
🔰ነገ አርብ 11:00 ፌሎ አይቀርም
የት ካላችሁ አዲሱ ቤት (ጓሮ ቤት)🔰
ታድያ የምታውቋቸውን fresh ተማሪዎች በመንገር እና ይዞ በመምጣት የእግዚአብሔርን በረከት አብረን እንድንካፈል እናሳስባለን
#Come_with_your_friends
#my_fellow

ይህ የDebre Berhan University Fellowship ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ውስጥ
👉 ሳምንታዊ ፕሮግራም
👉የእግዚአብሄር ቃል
👉መዝሙሮች
👉ጥቅሶች
👉ጥያቄና መልሶች
👉እንዲሁም የተለያዩ ዝግጅቶች ይቀርባሉ።
Join as
@officaldbuecsf
#My_DBUECSF
👉 ሳምንታዊ ፕሮግራም
👉የእግዚአብሄር ቃል
👉መዝሙሮች
👉ጥቅሶች
👉ጥያቄና መልሶች
👉እንዲሁም የተለያዩ ዝግጅቶች ይቀርባሉ።
Join as
@officaldbuecsf
#My_DBUECSF
Forwarded from OFFICIAL DBUECSF CHANNEL
👋 ሰላም ሰላም የተወደዳችሁ የDBUECSF ቤተሰቦች 👋
ሁላችሁም በየቤቶቻችሁ ጥሩl ግዜ እያሳለፋችሁ እንደሆነ እናምናለን ምንም ያክል በአካል ተራርቀንም ቢሆን ህብረታችን አይቀርም እና ..... ከዛሬ ጀምሮ በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ1:00 ጀምሮ የonline fellowship ኘሮግራም የሚኖረን ሲሆን ዛሬ ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ በግሩም የዝማሬ እንዲሁም የቃል ግዜ ጅማሬውን ያገኛል። ስለዚህ ሁላችንም በዚህ ሰዓት በረከቱን ለመካፈል online እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
ላልሰሙት Share እንድታደርጉ እንጠይቃለን።
Blessings...
#MY_DBUECSF
Join | share
👉 @officaldbuecsf

(በአለፈው አመት 1st year ለነበራቹ ብቻ)
ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናቹ ረፍት ጥሩ ነው አደለ..እግዚአብሔር ይመስገን።
DBU-ECSF El-bethel ኳየር ህብረት.
ባለፈው አመት ኳየር ህብረት ተመዝግባቹ እና ተፈትናቹ ለነበራቹ እና በአዲስ ለመመዝገብ ለምታስቡ እታች ባለው group link join በማድረግ ስማቹን እና ስልክ ቁጥራቹን ፃፉልን. Group Link 👇👇
https://t.me/joinchat/IReRQY8I_QbhlwUN
ለአንዳንድ ጥያቄዎች
ክሪስ 0927301061
መልኬ 0925696592
ይስሀቅ 0933913173

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 19 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.