Dawit Dreams Official
24.6K subscribers
2.6K photos
54 videos
1 file
833 links
Dawit DREAMS Official Channel
Download Telegram
ከ 11፡00 ጀምሮ በ22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ ድንቅ ቆይታ ከልዩ እንግዳ ጋር።

መግቢያ በነፃ

ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ። ያመለጣችሁን እንግዳ በ Dawit Dreams You Tube channel ላይ በመግባት ታገኙታላችሁ።
የቴሌግራም ግሩፕ እና ቻናላችንን በመቀላቀል ይወያዩ ድንቅ የአዕምሮ ምግብ በምስልና በፅሁፍ ይከታተሉ።
ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://t.me/DawitDreamsOfficial
ከ ዜሮ ተነስተው ሚሊየነር የሆኑ የዳዊት ድሪምስ ተማሪዎች Dawit Dreams
ጤናማ አዕምሯዊ አካል.

ድንቅ የሆነውን ሥጋዊ አካላችንን፣ ተስፋ በቆረጠና በደንብ ባልተገነባ አዕምሯዊ አካል ልንጠቀምበት ብንሞክር፣ በጭራሽ ውጤታማ አንሆንም:: ነገር ግን ድንቅና ታላቅ የሆነውን አዕምሯዊ አካላችንን፣ በድንቅ አስተሳሰብ፣ በጠንካራ እምነትና በታደሰ አመለካከት ስንገነባ፣ ሥጋዊ አካላችንን በትክክል በማዘዝ፣ ድንቅ የሆኑ ነገሮችን እንድንሠራ ይረዳናል፣ አዕምሯዊ አካላችን ሲቀየር፣ ሥጋዊ አካላችንና ሕይወታችን ሁሉ ይቀየራል። የሥጋዊ አካላችንና የሕይወታችን መለወጥ ምስጢር ደግሞ በአዕምሯችን ውስጥ የተሰናዳ ነው፣ ስለዚህ ጤናማ አዕምሯዊ አካል ያለው ሰው፣ ጤናማ ስጋዊ አካል ይኖረዋል። አንድ ሰው ሀብታም የሆነ አዕምሯዊ አካል ካለው ሀብታም ይሆናል፤ በተቃራኒው ደሀ የሆነ አዕምሯዊ አካል ካለው ደግሞ ደሀ ይሆናል። ጠንካራ አዕምሯዊ አካል ጠንካራ ስጋዊ አካልን ይፈጥራል፤ ፈሪ አዕምሯዊ አካል ፈሪ ሥጋዊ አካልን ይፈጥራል፣ ሁሌም ቢሆን የነፃ አዕምሯዊ አካል ውጤት ጤናማና ነፃ ሥጋዊ አካል ነው። አሁን ልብ ብለህ ከተመለከትክ ሥጋዊ አካላችንና፣ በሕይወታችን የምናገኘው ውጤት ሁሉ፣ የአዕምሯችን ውጤት መሆናቸውን ታስተውላለህ፣ ስለዚህ አሁን እያገኘህ ያለው ውጤት አዕምሮህ "ይቻላል" ብሎ የሚያምነውን ውጤት ነው። የአዕምሮህን እምነት ስትቀይረው፣ ውጤትህም አብሮ ይቀየራል።

ትልቅ ሕልም አለኝ!
ኢትዮጵያን እና አፍሪካን እየቀየርኩ ነው!
አንድ ብር ከአንድ ዶላር እኩል ነው!
ዳዊት ድሪምስ.
መልካም ቀን

ለ30ኛ ዙር የፓራዳይም ሺፍት ስልጠና ምዝገባ ባለን ጥቂት ቦታ፣ +251938252525 በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ

የቴሌግራም ግሩፕ እና ቻናላችንን በመቀላቀል ይወያዩ ድንቅ የአዕምሮ ምግብ በምስልና በፅሁፍ ይከታተሉ።
ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://t.me/DawitDreamsTelegram
ዛሬ ሀሙስ ሀምሌ 14/2014 ከ 11:30 ጀምሮ
ዳዊት ድሪምስ ልዮና ድንቅ የሆነ የአዕምሮ ምግብ ሊሰጠን ተዘጋጅቷል፣ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ማንም እንዳይቀር።

መግቢያ 100 ብር
አድራሻ:- 22 ባታ ኮምፕሌክስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ድሪምስ ሲኒማ

ለ30ኛ ዙር የፓራዳይም ሺፍት ስልጠና ምዝገባ ባለን ጥቂት ቦታ +251938252525 በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ

የቴሌግራም ግሩፕ እና ቻናላችንን በመቀላቀል ይወያዩ ድንቅ የአዕምሮ ምግብ በምስልና በፅሁፍ ይከታተሉ።
ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://t.me/DawitDreamsTelegram
ትልቅ ሕልም

ትልቅ ሕልም በዕንቅልፍህ ለጥ ብለህ የምታየው ተራ ሕልም ሳይሆን፣ ከዕንቅልፍህ በጠዋት የሚቀሰቅስህ የስኬት ደውል እና የሕይወት ዓላማ ነው። ብዙ ሰዎች አዲስ አመት ሲገባ፣ ወይም አንድ ስልጠና ሲወስዱ ወኔያቸውን ያጠራቅሙና ትልቅ "ግብ" ወይም "ሕልም" ያስቀምጣሉ። ከዚያም ከጥቂት ቀናት በኋላ፣ ሕልማቸውን ረስተው፣ የተለመደውን ተራ ሕይወታቸውን በድጋሚ እንደ በፊቱ መኖር ይቀጥላሉ፣ እንደዚህ አይነት ሕልም፣ በምንም አይነት አጋጣሚ፣ በማንም ሰው ሕይወት ላይ ትልቅ ለውጥ አያመጣም። ትክክለኛውንና ትልቁን ሕልምህን ስትይዘው፣ አይደለም ከወኔህ ማግስት አሽቀንጥረህ ልትጥለው ቀርቶ፣ ለደቂቃም ቢሆን ከአዕምሮህ ማውጣት እንኳ ይከብድሀል፣ ትልቁ ሕልምህ ሲሳካ የምታመጣው ድንቅ ለውጥ፣ ሕይወትህን፣ ቤተሰብህን፣ አገርህን እና ዓለምን የመቀየር ሙሉ አቅም አለው። ሕልምህ እንደዚህ ዐይነት ኀይል እንዲኖረው ግን በልብህ የምትወደው፣ ማሳካት የምትፈልገውና በምንም የማትደራደርበት ሕልም መሆን አለበት።
አንተስ አሁን በምንም የማትደራደርበት ትልቁ ሕልምህ ምንድነው?

ትልቅ ሕልም አለኝ!
ኢትዮጵያን እና አፍሪካን እየቀየርኩ ነው!
አንድ ብር ከአንድ ዶላር እኩል ነው!
ዳዊት ድሪምስ.
መልካም ቀን

ለበለጠ መረጃ +251938252525 ይደውሉ።
የቴሌግራም ግሩፕ እና ቻናላችንን በመቀላቀል ይወያዩ ድንቅ የአዕምሮ ምግብ በምስልና በፅሁፍ ይከታተሉ።
ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://t.me/DawitDreamsTelegram
የማክሰኞ እንግዳ

"ቀጥ ይበሉ!"
ዶ/ር ሰላም አክሊሉ የማክሰኞ እንግዳችን ማክሰኞ ሐምሌ 19/2014 ከ11፡00 ጀምሮ ድንቅ የሆነ የአዕምሮ ምግብ ልትመግበን ተዘጋጅታለች። እናንተስ ዝግጁ ናችሁ? ይህን ድንቅ የአዕምሮ ምግብ ለመታደም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
መግቢያ በነፃ
ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ። ያመለጣችሁን እንግዳ በ Dawit Dreams You Tube channel ላይ በመግባት ታገኙታላችሁ።
የቴሌግራም ግሩፕ እና ቻናላችንን በመቀላቀል ይወያዩ ድንቅ የአዕምሮ ምግብ በምስልና በፅሁፍ ይከታተሉ።
ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://t.me/DawitDreamsOfficial
ምን ተፈጥሮ ይሆን? play ምትለዋን ተጭነው
ይመልከቱት