Dawit Dreams Official
24.8K subscribers
2.61K photos
55 videos
1 file
839 links
Dawit DREAMS Official Channel
Download Telegram
ዶ/ር ሰላማዊት ሞገስ በድሪምስ ሲኒማ ተገኝተሽ የህይወት ልምድሽን ያሳለፍሻቸውን ውጣ ውረዶች እና ለጥርስ ያለንን ግንዛቤ እንዲጨምር ስላደረክሽልን እንዲሁም ለተገኘው ታዳሚ ልዩ ስጦታ ስለሸለምሽልን በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን
link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
አሸናፊ ሰዎች የሚያሸንፉት የማሸነፍ ልማድ ስላላቸው ነው!

የማሸነፍ ቀን ይሁንሎት !
ሁላቹም ተጋብዛችኋል።
***
ዘውትር ሐሙስ በዳዊት ድሪምስ የሚሰጠው Amazing Class ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
መግቢያ በነፃ
በዚህ ፕሮግራም በመሳተፍ በገንዘብ የማይገኘውን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ።

ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ አገልግል የተሰኘ ፕሮግራማችን ወደ እናንተ ይቀርባል በዚህ ፕሮግራም ላይ የኢትዮ ዳንስ እና ፊትነስ አሰልጣኝ ቶማስ ሀይሉ (Tomy +) ለቀረቡለት 10 ጥያቄዎች የበሰሉ መልሶችን መልሶልናል በጣም ቆንጆ ቆይታ ነው::

እንዳያመልጣቹ

ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁን።
link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
እሁድ ሐምሌ 14 / 2016 ከቀኑ 9 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁ።
*************************************************

ዶ/ር ሰላማዊት ሞገስ በድሪምስ ሲኒማ ተገኝተሽ የህይወት ልምድሽን ያሳለፍሻቸውን ውጣ ውረዶች እና ለጥርስ ያለንን ግንዛቤ እንዲጨምር ስላደረክሽልን እንዲሁም ለተገኘው ታዳሚ ልዩ ስጦታ ስለሸለምሽልን በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን
link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

መግቢያ በነፃ
*****************************
በክልል ከተሞች ከ13 በላይ ቅርጫፎች ያሉት ቢታንያ ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ እንዲሁም የሪል እስቴት እና የብዙ ቢዝነስ ባለቤት የሆነው ዘላለም ደጀኔ የስኬቱን ሚስጥር ሊያካፍለን ማክሰኞ ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል።

*

ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
• መግቢያ በነፃ
• ለ VIP 200 ብር።
በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM