Danob Trading P.L.C
1.92K subscribers
452 photos
92 videos
23 links
የኬክ እና የዳቦ ግበአቶችን በአንድ ጥላ ስር ለማግኘት ዳኖብን ይጎብኙ
*ከ 250 በላይ ጥራት ያላቸው እቃዎች
*በተመጣጣኝ ዋጋ
*ከ 10 ሀገሮች በላይ አስመጥተን
*እርስዎ ያሉበት ድረስ እናቀርባለን
*በቤት ውስጥ የሚሰሩ ደምበኞችን እናበረታታለን
ይምጡ ከ ዳኖብ ጋር ሂዎትን ቀለል ያድርጉ
በምርቶቻችን እና መስተንግዷችን ይረካሉ!

ጥራት ሁሌም መለያችን ነው!

ለትዕዛዝዎ @Danobjmak1
Download Telegram
For quick updates follow our social medias
👍1
ውድ ደንበኞቻችን በጥያቄያቹ መሰረት ተወዳጅ የሆነው የቤክሜት ምርት :-ካስታርድ(Custerd)  እና ሱፐር ጋቶ(Super Gato) እንዲሁም ቫኒላ አይስክሬም ሚክስ (Vanilla Ice Cream Mix) ያስገባን መሆኑን ስንነገሮ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ በሁሉም የሽያጭ ሱቆቻችን ያገኙታል።

አድራሻችን:- መገናኛ አደባባይ  22 በሚወስደው መንገድ አማረ አብራሀምና ቤተሰቦቹ ህንፃ ስር
ስልክ:-0993822421
ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንፃ በሮዛ ዳቦ ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ:-0935986904
ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ያገኙናል
ስልክ:-0965211897
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
Big discount big discount
3