AOSTVPremiumv20daniapps.apk
12.5 MB
#Update AOS TV V20.0
🔥DsTV
🔥MYHD
🔥Bein Sport
ሌሎቹንም በነፃ መጠቀም ትችላላቹ
ምንም Code የሚባል ነገር የለውም
ChromeCast ወይም DLan የሚሰራ ሪሲቨር ካላቹ ወደ TVአቹ በፈለጋቹት ጥራት ማየት ትችላላቹ

#Update
ከ6 ሰዓታት በላይ ተቋርጠው የቆዩት ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እንዲሁም ሜሴንጀር ወደ አገልግሎት ተመልሰዋል።
ፌስቡክ ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ ከመጠየቅ ውጭ እስካሁን ችግሩ በምን ምክንያት እንደተፈጠረ ማብራሪያ አልሰጠም።
እንደብሉምበርግ ዘገባ ከሆነ በፌስቡክ መቋረጥ በ5 ሰዓታት ውስጥ ብቻ የማርክ ዙከርበርግ የግል ሃብት በ7 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ዝቅ ብሏል።
@dani_apps

💡በብዙ የቻናላችን ተከታዮች ከተጠየቀው👇
📱 እንዴት ነው ስልኬን #Downgrade የማደርገው? ከ አንድሮይድ 11 ወደ 10?
📱የስልካችሁ Android Version 10 ሆኖ ወደ11 #Update የጠየቃችሁ የሳምሰንግ "A" ቤት ስልኮች📱 ተጠቃሚዎች በተለይም A10, A10s እና A11 ስልኮች ያላችሁ #Update ባታደርጉት ይመረጣል።
⚠️Update አድርጋችሁ #ስታክ ማድረግና ሌሎች ችግሮች ከተፈጠሩባችሁ ወደ 10 ለመመለስ↖️ ያላችሁ አማራጭ ስልክ ቤት ከፍላችሁ #Flash ማስደረግ ነው።
⚠️በተለይ ስልካችሁ #ሪፓክ ከሆነ ቢቀርባችሁ እመክራለሁ።🙏
⚠️⚠️ይሄ ችግር ሁሉም ስልኮች ላይ አይከሰትም።👍
©️ethio_techs