DaniApps
1.01K subscribers
611 photos
34 videos
537 files
219 links
The Best Android Apps And Games Are Here.📱
For Any Questions ➡️ @DaniappsBot Or Group ➡️ @daniappsgroup
Apps Or Games ➡️ @daniappsstore
Ask Any Apps ➡️ @Daniapps2bot
Website https://daniapps.epizy.com/

https://g.page/r/CYhVwdbaF335EA0/review
Download Telegram
🤔እንዴት የኮምፒውተራችንን ፍጥነት #መጨመር እንችላለን?

📌የ ኮምፒዩተራቹ💻 Operating System Windows 10 ነው?

በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል?🤦‍♂ እንግዲያውስ ፍጥነቱን #ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።

1⃣. Power option

❇️Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ፤ ከሚመጣላቹ Window ውስጥ high Performance የሚለውን ምረጡ።

2⃣.Disable unwanted Start up Programs

❇️ይሄ ኮምፒዩተራችንን💻 በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው።

📌 ይሄን ለመከላከል ⬇️

❇️Task Manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት Start Menu ላይ Right Click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)

📌ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች Disable ማድረግ። እዚህ ጋር Impact የሚለው #High ከሆነ #Disable ባታረጉ ይመረጣል።


3⃣.Defragment And Optimize Drive

❇️Start menu search bar ላይ Defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ #Optimize ማድረግ።

4⃣. Delete Unnecessary Temporary File

❇️Start menu ላይ Right Click አድርጎ Run የሚለውን መምረጥ አልያም Window Key እና "R" ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን።

%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን።

❇️የሚመጣላቹ Folder ላይ ያሉ ፋይሎችን Ctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት

ድጋሚ Run ቦክሱን ከፍታቹ Temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ Folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ #Run ቦክስ ላይ Prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ Folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።

📌እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና #Space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።👍


5⃣. Clean Up Memory

❇️This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት Local ዲስክ ላይ Right Cick በማድረግ Property መምረጥ ➡️ Disk clean up የምትለውን Icon #Click ማድረግ ➡️ የሚመጣውን የ warning box #Ok ማድረግ

📌እዚህ ጋ Recycle Bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት።

6⃣. Reduce run time service

❇️Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ... ቀጥሎ ከሚመጣው Window Service የሚለውን መጫን
በመቀጠል Hide all microsoft service የሚለውን tick👆 ማድረግ በመቀጠል #Disable የምትለዋን icon #click ማድረግ።

7⃣. Registry Tweaks

❇️Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ Desktop መምረጥ
Menu show Delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

8⃣. visual effects

❇️Start menu ላይ #System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት Setting መምረጥ
Adjust for Best Performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ #ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን💻 #Restart ማድረግ።