#Android_Vs_iPhone 🚨 #Android ከ
#iphone የተሻለ ነው ሊያስብሉት የሚችሉት ጥቂቶቹ ፊቸሮች
🚨በአነስተኛ ዋጋ
#Android ማግፕት ይቻላል።
#iPhone ግን ዝቅተፕኛ ማግኘት የምትችሉት 399$ ነውን
🚨#Android የተሻለ Refresh Rate ሲኖረው፤ ከሱም በተጨማሪ Screen to body Ratio የተሻለ አለው።
🚨ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ UI ሲኖረው በተጨማሪም እንደፈለጋችሁ Customize ማድረግ ትችላላችሁ።
Nurutech