✳️ፕላኔት ሳተርንን ከነ ቀለበቷ ማየት የሚችለው እንስሳ
🔆 እኛ የሰው ልጆች ፕላኔት ሳተርንን በአይናችን ምድር ላይ ሁነን ማየት እንችላለን ነገረ ግን ሳተርን የምትታየን ኮከብ መስላ ነው ቀለበቷን ደግሞ ጭራሻ ማየት አንችልም።
🔆 "prong horned antelope" የተባለው እንስሳ እኛ የሰው ልጆች ማየት የምንችለውን ነገረ ስምንት እጥፍ ጊዜ አሳድጎ ማየት ይችላል በዚህ ምክንያት እኛ በአይናችን የማናየውን የፕላኔት ሳተርን ቀለበት በቀላሉ ማየት ይችላል በተጨማሪ አይኖቹ 305 ድግሪ ያለን ነገር በሙሉ ማየት ይችላል ይሄ ማለት ከጀርባው ምን እየተፈጠረ እንደሆነ እንኳን በቀላሉ ሊመለከት ይችላል እኛ የሰው ልጆች ግን መመልከት የምንችለው 180 ድግሪ ብቻ ነው።
©ምንጭ ኢትዮ ጠፈር

✅ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ እንደ ሳምሰንግ ፣ ጉግል ፣ ሞቶሮላ እና አሰስ ካሉ ትላልቅ ስም ካላቸው ኩባንያዎች ቢያንስ አራት ስማርት ስልኮችን ሊያስተዋውቁ ይችላሉ ።
ከነዚህ ስልኮች ውስጥ 3ቱን እንመልከት ..
✅ Motorola Edge S
መጪው Motorola Edge S ከ 12 gb ram እና ከ 256 gb ስቶሬጅ ካፓሲቲ ጋርና ከ Snapdragon 888 ቺፕሴት ጋር ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ስማርትፎን በ 108 ሜ.ፒ ካሜራ እና በ 25 ሜፒ ሰልፊ ካሜራ ሊመጣ ይችላል። እንዲሁም 5,000mAh የባትሪ አቅም ይኖረዋል ። Motorola Edge S October 20 ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል ።
✅ ጉግል ፒክስል 6 እና ፒክስል 6 ፕሮ
በዚህ ዓመት ጉግል ፒክስል 6 እና ፒክስል 6 ፕሮ በተባሉ ሁለት አዳዲስ ዘመናዊ ስልኮች ላይ እየሰራ ነው። Google በምርቶቹም አንድሮይድ 12 እና ሌሎች አዳዲስ ነገሮች እንደሚያዘምን ይጠበቃል ።ሆኖም ፣ በOctober 19 ይጀምራል ተብሎ ሲጠበቅ Google እንዳሳወቀው ፒክስል 6 በስምንት አገሮች ውስጥ በመጀመሪያ ይፋ ይሆናል - እነሱም ካናዳ ፣ አውስትራሊያ ፣ ጀርመን ፣ ፈረንሳይ ፣ ታይዋን ፣ ጃፓን ፣ አሜሪካ እና እንግሊዝ ናቸው።
✅ Samsung Galaxy S21 FE
ሳምሰንግ በብዙዎች የተወራለትን የ Galaxy S21 FE አሁን ይፋ ለመሆን ጊዜው ደርሷል ፣ October 20 ላይ ይፋ የሚሆነው ስልኩ ከ fast charging ፣ 6.4 ኢንች AMOLED screen ፣ Snapdragon 888 ቺፕሴት እና 8 ጊባ ራም ጋር ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል ።
©️plusethio

ፌስቡክ ስሙን "ሜታ" በሚል አዲስ ስም ቀየረ‼️
📍 ግዙፉ የማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ሜታ ተብሎ እንደሚታወቅ አስታውቋል። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በርካታ ወቀሳዎችን ያተስተናገደው ኩባንያው ከማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ይልቅ ወደ "ተለዋዋጭ ኩባንያ" እንደሚሸጋገር ተስፋ አድርጓል።
📍በተለያዩ ሀገራት የተደረጉ ምርመራዎችን በመታገል እና ከተከታታይ የውስጥ ሰነድ ፍንጣቂዎች የተገኘውን መገለጥ ለማርገብ እየሰራ ያለው የማርክ ዙከርበርግ ካምፓኒ "metaverse" ልምድ ላይ የተመሰረተ አዲስ አቅጣጫ እንደሚይዝ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ፍንጭ ሰጥቷል። .
📍"እኛ ለማገናኘት ቴክኖሎጂን የምንገነባ ኩባንያ ነን" ሲሉ ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ በኩባንያው የግንኙነት ዝግጅት ላይ በዛሬው እለት የስም መቀየሩን ሲያስታውቁ ተናግረዋል። “በአንድነት፣ በመጨረሻ ሰዎችን በቴክኖሎጂችን ማዕከል ላይ ማድረግ እንችላለን። እና አንድ ላይ፣ ትልቅ የፈጣሪ ኢኮኖሚ መክፈት እንችላለን።" ብለዋል።
©️Esat

✅ ሜታቨርስ፡ የኢንተርኔት ዝግመተ ለውጥ ቀጣይ መዳረሻ
📍ሜታቨርስን በአጭሩ ለመግለፅ ሰዎች በኢንተርኔት አማካኝነት ተደራሽ የሚሆኑበት የጋራ የሆነ ምናባዊ ዓለም ብለን ማስቀመጥ እንችላለን፡፡
📍ፅንሰ ሐሳቡ አዲስ የበይነ መረብ መቼትን በመፍጠር ሰዎች በኢንተርኔት አማካኝነት የሚያገኟቸውን አገልግሎቶች ከመመልከት ባሻገር በመሣሪያዎች አማካኝነት ወደ ምናባዊው ዓለም ተሸጋግረው ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል ያቀደ ነው፡፡
📍ኢንቴክ ኦፕን በተሰኘው ድረ-ገፅ ትንተና መሰረት ይህን ምናባዊ ዓለም ለመገንባት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አበርክቶ ጉልህ ነው፡፡
📍ሐሳቡ ሰዎች ቦታ፣ ጊዜ እና ሁኔታዎች ሳይወስኗቸው የምናባዊ ዓለም ተሳታፊ በመሆን ስራ የሚሰሩበት፣ እርስ በርስ የሚገናኙበት እና ጨዋታዎችን በጋራ የሚጫወቱበት የበይነ መረብ ምናባዊ ከባቢን የመፍጠር የመጪው ጊዜ ተጠባቂ እውነታ ነው፡፡
📍ሜታቨርስ የሚለው ቃል አሁን ላይ በቴክኖሎጂው ዓለም አነጋጋሪ እየሆነ ይገኛል፡፡ ቃሉን በመሰየም በሳይንሳዊ ልብወለድ ጽሁፎቹ የሚታወቀው አሜሪካዊ ኒል ስቴፈንሰን ቀዳሚ ነው፡፡
📍ደራሲው በ1992 (እ.ኤ.አ) ባሳተመው ስኖው ክራሽ በተሰኘ ልብወለድ መጽሐፉ የእውነተኛ ሰዎች አምሳያ የሆኑ (Avatars) የምናባዊው ዓለም ነዋሪዎች የሚገኙበት ባለሶስት ልኬት (3D) ምናባዊ ዓለምን ለመግለጽ ተጠቅሞበታል፡፡
©️Elatech

✅ ብሬይንቦክስ ኤ.አይ (BrainBox AI)
📍ታይም መፅሔት እንደ አውሮፓውያኑ 2020 የዓመቱን ምርጥ የፈጠራ ስራዎች በመረጠበት እትሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ባካተተው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ከተመረጡ ውስን ፈጠራዎች አንዱ ነው፡፡
📍መቀመጫውን ካናዳ ባደረገ ብሬይንቦክስ የተባለ ተቋም የተሰራው ይህ ልዩ ቴክኖሎጂ ሕንጻዎች ራሳቸውን በራሳቸው እንዲያስተዳድሩ አስችሏል፡፡
📍በዚህም መሰረት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቱ እራሱን ከአሁናዊ ሁኔታዎች ጋር እያላመደ የሕንጻዎቹን የሙቀት እና ቅዝቃዜ መጠን ከሰው ልጅ ንክኪ ነጻ ሆኖ ይቆጣጠራል፡፡
በውጤቱም ሕንጻው የሚጠቀመውን የኃይል መጠን 25 በመቶ መቀነስ ያስችላል፡፡
📍በተጨማሪም ከሕንጻው የሚወጣውን የበካይ ጋዝ መጠን ከ20-40 በመቶ በመቀነስ ለከባቢ አየር በጎ ሚናውን ያበረክታል፡፡
©AiCEthiopia

💻 ላፕቶፓችን ላይ ያለውን ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍት ዌር በሞባይላችን
መጠቀም እንችላለን?
✅1. cmdን በአንሜኒስትሬተር ያሩጡት (right click በማድረግ run as
administrator የሚለውን መጫን)
✅2. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ:netsh
wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted
network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው
✅3. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት: netsh wlan set
hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password
⚠️ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን: KEY የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን
✅4. በመቀጠል የኔት ዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click
በማድረግ : Allow other network users to connect through this
computer's internet connection የሚለውን እንመርጥያ ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን። ከዛም OK በለን እንወጣለን
✅5. በመጭረሻ ወደ CMD ተመልሰን:
ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ
እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን
✅6. አሁን ሞባይላችንን wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም
መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር እንችላለን።
©Nuru tech

#Tech_Facts
ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች Part 1
📍 በ1950ዎቹ ኮምፒውተር አሁን በሚጠራበት ስም ሳይሆን ስሙ "Electronic brain" ነበር::
📍 በአለማችን የመጀመሪያው 1GB hard disk የተሰራው በ 1980 በ IBM ሲሆን ዋጋውም 40,000$ ነበር።
📍 Technologyን የመፍራት በሽታ technophobia ይባላል። ሀገራችንም ውስጥ ወጣቱን ጨምሮ ባለስልጣናት፣ ሀብታሞች እንዲሁም ብዙ የህብረተሰብ ክፍል የዚህ በሽታ ተጠቂ ናቸው።
📍 የሰው ልጅ አእምሮ የማሰብ ብቃት በኮምፒውተር CPU ሒሳብ ቢታሰብ 3000Ghz በላይ ፍጥነት አለው።
📍 1Petabyte Hard Disk ለ13.3 አመታት ሙሉ HD ቪዲዩ መቅዳት ያስችላል።
🔺1024 GB = 1TB
🔺1024 TB = 1petabyte
📍 Grand theft auto 5 የተባለው ጌም በሳምንት ውስጥ 1ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያገኘ ሲሆን በአለማችን ላይ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።😱 በ 1 ሳምንት 1 billon dollar 💰
📍 አንድ ሰው በደቂቃ በአማካኝ 20 ጊዜ አይኑ ይርገበገባል። ይሁንና አንድ ሰው ኮምፒውተር በሚጠቀምበት ጊዜ ግን በአማካኝ በደቂቃ 7 ጊዜ ብቻ ነው አይኑ የሚያርገበግበው።
📍 Mydoom እስከዛሬ ከተፈጠሩ የኮምፒዩተር ቫይረሶች ቶሎ በመሰራጨትና ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ (38billion $) የሚስተካከለው የለም።
📍 92%ቱ የአለማችን ገንዘብ የሚገኘው በኮምፒዩተሮች ላይ ነው፤ በእጃችን የሚገኘው የተቀረው 8% ብቻ ነው።
📍 ሬዲዮ 50 ሚልዮን አድማጮች ጋር ለመድረስ 38 አመታት ፈጅቶበት ነበር።
📍 ቴሌቪዥን 50 ሚልዮን ተመልካቾች ጋር ለመድረስ 13 አመታት ነበር የፈጀበት።
📍 iPhone 50 ሚልዮን ሰዎች እጅ ለመግባት ሶስት አመት ብቻ ፈጅቶበታል።
©️samitech

👍1
#Tech_Facts
ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች
Part 2
📍 አለም ላይ በቀን 160 ቢልዬን የኢሜይል መልእክቶች ይላካሉ።
........................................
📍 Nokia 1100 እስከ ዛሬ ከወጡ ስልኮች ብዙ በመሸጥ ሪኮርድ የያዘ ሲሆን እስከ ዛሬ 250 ሚልየን ቀፎ ተሽጦአል።

📍 እንግሊዝ አገር ውስጥ በ አመት 100,000 (መቶ ሺህ) ስልኮች ሽንት ቤት ውስጥ ወድቀው ይጣላሉ።😵

ሰዎች ስልኬን እጥላለው ወይም የ ኔትዎርክ ችግር ያጋጥመኛል በሚል ሰቀቀን የሚይዛቸው በሽታ Nomophobia በመባል ይታወቃል።

📍 አንድ ሰው በቀን በአማካይ 110 ግዜ ስልኩን unlock ያደርጋል።
............................................
📍 አለም ላይ ከሚሰሩ የ ሞባይል ቫይረሶች 99% የሚሆኑት android system የሚጠቀሙ ሞባይሎችን ያጠቃሉ።

#Meta
#FacebookDead
✅ ፌስቡክን ጨምሮ የተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን የሚያስተዳድረው ኩባንያ ስያሜውን ወደ 'ሜታ' ከቀየረ በኋላ አዲሱ ስሙ እስራኤል ውስጥ መቀለጃ ሆኗል።
📍 አዲሱ የፌስቡክ ስም 'ሜታ' የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ቋንቋ 'ሟች' የሚል ተቀራራቢ ትርጉሙ የያዘ በመሆኑ በእስራኤላውያን ዘንድ መሳለቂያ ሆኗል።
በዚህም ሳቢያ በርካታ ሰዎች #FacebookDead በሚል ሃሽታግ ትርጉሙን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ እያጋሩ ነው።
📍 'ዘካ' የተባለው ታዋቂ የአደጋ ጊዜ ነፍስ አድን በጎ ፈቃደኞች ቡድን በፌስቡክ አዲስ ስያሜ ላይ አሹፏል። ቡድኑ በትዊተር ገጹ ላይ "አትጨነቁ፣ [ልናድነው] እየሠራን ነው" በማለት አስፍረዋል።
📍 ሌላው የትዊተር ተጠቃሚ ደግሞ "ሁሉም የዕብራይስጥ ተናጋሪ የሚስቅበት ጥሩ ምክንያት ስለቀረበልን እናመሰግናለን" ብሏል።
📍 ፌስቡክን ጨምሮ በርካታ የማኅበራዊ ትስስር መድረኮችን የያዘው ግዙፉ ተቋም ከባድ ትችት እየቀረበበት ባለበት በዚህ ወቅት የሁሉም መድረኮች አቃፊ የሆነውን ድርጅት ስያሜ 'ሜታ' የሚል አዲስ ስም መስጠቱ በዓለም ዙሪያ መነጋገሪያ ሆኗል።
©️ BBC Amharic

#የዌብሳይት_ጥቆማ
🎨Online ፊልም ለምታዩ ያንያክል ኮኔክሽን #የማይፈልጉ አሪፍ👏 ዌብሳይቶች:
1⃣. goojara.to
2⃣. Lookmovie.top
3⃣. Vhmovies.com
4⃣. lookmovie.io
©️ethio_techs

❤1
🏦ባንኮች ስራ ለመቀጠር ላሰባችሁ #በIT'ም ይሁን #በማንኛውም_ፊልድ ለምትቀጠሩ ልትጠየቁ ምትችሏቸውን የፅሁፍ ፈተና ጥያቄዎችን❓ የያዙ 2ዌብሳይቶችን🌐 ልጠቁማችሁ።
⚠️የትኛውም ባንክ ቅጥር ሲያወጣ #በአብዛኛው ጥያቄዎችን የሚያወጣው ከነዚህ 2 ዌብሳይቶች ነው።
📌የእንግሊዝኛ Aptitude ጥያቄዎች: https://bankersway.com/english-grammar-aptitude-test-questions-answers-pdf/
📌የሒሳብ Aptitude ጥያቄዎች: http://www.a2zinterviews.com/Aptitude/percentage/problems-on-percentage_1.php
⚠️ገና ያልተመረቃችሁ #የማንኛውም ፊልድ ተማሪዎች ጥያቄዎቹን #Practice ብታደርጉ ይመረጣል።
©️ ethio_techs

Bankersway.com - Get Updates on Share Price Targets & Insights
English Grammar Aptitude Test Questions Answers pdf
Dear Readers, In this article we are sharing English Grammar Aptitude Test Questions Answers pdf. You can use this material for your preparation.
👍5🔥1
#ETNews
📍 ማርቭል ስቱዲዮ የሚለቃቸው ተጠባቂ ፊልሞች ከ እነ ቀናቸው 🎦
🅾 Marvel Studios New Upcoming Movie's Release Dates:
🌟 “Doctor Strange In The Multiverse Of Madness” Has Been Delayed To May 6, 2022, Taking The Place Of (Thor: Love And Thunder)
🌟 “Thor: Love and Thunder” Has Been Delayed To July 8, 2022, Taking The Place Of (Black Panther: Wakanda Forever)
🌟 “Black Panther: Wakanda Forever” Has Been Delayed to November 11, 2022, Taking The Place Of (The Marvels)
🌟 “The Marvels” Has Been Delayed To February 17, 2023, Taking The Place Of (Ant-Man And The Wasp: Quantumania)
🌟 “Ant-Man And The Wasp: Quantumania” Has Been Delayed To July 28, 2023
©️dani_apps

👍3