✅ ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ የምናየው ኢንተርኔት ስንጠቀም ዳታ ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴዎች መጠቀም እንችላለን
Step ይከተሉ። 😊
1. Setting ይጫኑ
2. Data Usage ይጫኑ
3. Option ወይም ... ከላይ እነዚህን ሶስት ነጥብ ይጫኑ
4. Restricted Background Data ሚለውን ይጫኑ።
ወይንም
1. Setting ይጫኑ
2. Network and Internet ይጫኑ
3. Data Saver ይጫኑ
4. Data Saverን On ያርጉት
😌 የ ሶሻል ሚዲያ አፖች ላይ ዳታን ለመቆጠብ እነዚህን መንገዶች ተጠቀሙ።
▫️Telegram ላይ ዳታን ለመቆጠብ
1.Telegram ይክፈቱ
2. setting ይጫኑ
3. Data and Storage ይጫኑ
4. When Using.Mobile Data ይጫኑ
5. ራይት(✅) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት
▫️Facebook Lite ላይ ዳታን ለመቆጠብ
1. Facebook Lite ይክፈቱ
2. Setting ይጫኑ
3. Data Usage ይጫኑ
4 Data Saverን On ያርጉት
▫️WhatsApp ላይ ዳታን ለመቆጠብ
1. Whatsappን ይክፈቱ
2. Option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
3. Settingን ይጫኑ
4. Data and Storage Usage ን ይጫኑ
5. Whan using Mobile Data ን ይጫኑ
6. ራይት(✅) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት
▫️TikTok ላይ ዳታን ለመቆጠብ
1. TikTokን ይክፈቱ

3. Cache & Cellular Dataን ይጫኑ
4. Data Saver ይጫኑ
4 Data Saverን On ያርጉት።
ወይንም
▫️10 ተመራጭ ዳታ #ቆጣቢ አፕሊኬሽኖች መርጦ በመጫን እና #ፕሮሰስ እንዲያርጉ የማይፈለጉትን አፕሊኬሽኖች #መዝጋት
መፍትሔ ማግኘት ይቻላል።
1. Datally
2. My Data Manager
3. Data Usage Monitor
4. DataEye
5. GlassWire
6. Net-Guard
7. Data Monitor
8. InternetGuard
9. Data Saver
10. Data Manager
©Get tech info

👍1
Forwarded from DaniApps_button_bot
🌐 በ ዌብሳይታችን ላይ ብዙ እንቅፋቶችን አልፋ ስኬታማ ስለሆነችው የ RIDE መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ አጭር ዘገባ አቅርበናል።
ወደ ገፁ ለመሄድ 👇👇👇
ወደ ገፁ ለመሄድ 👇👇👇
Forwarded from DaniApps_button_bot
🎞 ብዙ ተመልካቾችን ያፈራው ALL AMERICAN ፊልም 🎦 አዲሱን ሲዝን (Season 4) በ Dani Movies Store ላይ ያገኙታል
✅ የህዝብ ዋይፋይ አገልግሎት በአነስተኛ ክፍያ ሊጀመር መሆኑ ተሰማ።
📍 በአነስተኛ ክፍያ የሕዝብ ዋይፋይ አገልግሎት ሊጀመር መሆኑ ተሰማ። የሕዝብ ዋይፋይ አገልገሎቱ የሚጀመረው በአዲስ አበባ አራት አካባቢዎች ነው።
📍 ካፒታል ጋዜጣ እንዳስነበበው አገልግሎቱ የሚጀመርባቸው አካባቢዎች በቅርቡ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት የሆኑት እንጦጦ ፓርክ፣ አንድነት ፓርክ፣ መስቀል አደባባይ እና ወዳጅነት ፓርክ መሆናቸው ተሰምቷል።
📍 ደንበኞች የዋይ ፋይ አገልግሎቱን ለመጠቀም በኢትዮ ቴሌኮም ድረ-ገጽ ላይ የስልክ ቁጥራቸውን በማሰገባት በሚደርሳቸው የይለፍ ቃል ማግኘት ይኖርባቸዋል።
📍 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ወደተጠቃሚው የእጅ ስልክ የሚደርሰው የይለፍ ቃል በመጠቀም የዋይፋይ ኢንተርኔት አገልግሎት የሚገዙት ተጠቃሚዎች ከአየር ሰዓታቸው ላይ ተቀናሽ እንደሚሆን ተገልጿል።
📍 4 ሜጋ ባይት ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎቱ ለአንድ ሰዓት 5 ብር፣ ለሁለት ሰዓት 8 ብር፣ ለሦስት ሰዓት 12 ብር የክፍያ ተመን ተቀምጦለታል።
©️ELA_TECH

💡 5 ምርጥ 👌 አለምአቀፍ ነፃ የትምህርት ዕድል (scholarship) ማግኛ ድህረ ገፆች (Websites)
1 - www.StudentScholarships.org
2 - www.Collegeboard.org
3 - www.StudentScholarships.org
4 - www.ScholarshipExperts.com
5 - www.SuperCollege.com
©️ELA_TECH
1 - www.StudentScholarships.org
2 - www.Collegeboard.org
3 - www.StudentScholarships.org
4 - www.ScholarshipExperts.com
5 - www.SuperCollege.com
©️ELA_TECH
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☝️☝️ማርስን በቅርቡ ይለናል "Elon Musk"
ታዋቂው እና የ "Space x" መስራቹ "Elon Musk" በቅርብ ዓመታት ውስጥ የሰው ልጅን ማርስ ላይ ለማኖር እየሰራ ያለ ባለሀብት ነው።
ባለሀብቱ ጠፈረን በተመለከት የመጀመሪያውን የግል ኩባንያ የመሰረቱም ናቸው በቅርቡ ደግሞ የጠፈረ ቱሪዝምን በመጀመር ግቢ ማስገኛ ለማድረግ እየሞከሩ ነው።
©ethiospace

Fake Email የሚሰጡን የቴሌግራም 🤖 ቦቶች
1. 🤖 ➟ @Temp_Mail_Bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
2. 🤖 ➟ @FakeMailBot
➖➖➖➖➖➖➖➖
3. 🤖 ➟ @Etlgr_Bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
4. 🤖 ➟ @DropMailBot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
5. 🤖 ➟ @SmtpBot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
6. 🤖 ➟ @TmpMailBot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
7. 🤖 ➟ @TempMail_Org_Bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©️ ኢትዮApps
1. 🤖 ➟ @Temp_Mail_Bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
2. 🤖 ➟ @FakeMailBot
➖➖➖➖➖➖➖➖
3. 🤖 ➟ @Etlgr_Bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
4. 🤖 ➟ @DropMailBot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
5. 🤖 ➟ @SmtpBot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
6. 🤖 ➟ @TmpMailBot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
7. 🤖 ➟ @TempMail_Org_Bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©️ ኢትዮApps
👍1
All Power Geez Setup @dani_apps.iso
59 MB
✅ ፓወር ግዕዝ ለጠየቃችሁኝ
Amharic Best Fonts @dani_apps.zip
2.2 MB
✅ ምርጥ ምርጥ የአማርኛ ፎንቶች/Fonts ናቸው
📍 ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ የዘመናችን አስደናቂ ፈጠራዎች ከሆኑት መሀል ዛሬ ስለ ሜሞሪ ካርድ ወይም SD CARD በጥቂቱ መረጃ ልንሰጣችሁ አስበናል።
✅ ይህች SD Card የምንላት መሳሪያ ኤሌክትሮኒክ የመረጃ ማከማቻ ስትሆን ዲጅታል ኢንፎርሜሽኖችን ለማስቀመጥ ወይም Store ለማድረግ ያገለግላል፡፡ ይቺ ዳታ ማከማቻ በዲጅታል ካሜራዎች፣ በተንቀሳቃሽ ስልኮች፣ በላፕቶፖችና በኮንፒውተሮች፣ በታብሌቶች ፣በmp3 ማጫዋቻዎችና በቪድዮ ጌም ኮንስሎች ትገኛለች፡፡
✅ የሚሞሪ ካርድ በመጀመሪያ ወደ አለም ብቅ ያለው በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1995 ሲሆን ይሄውም PC Card (PCMAIA) የሚል ስያሜ ነበራቸው፡፡ እነዚህ የመጀመሪያዎቹ ሚሞሪዎች አሁን በስፋት ተሰራጭተው ከሚገኙ ሚሞሪዎች በመጠን ከፍ ያሉ ሲሆን መረጃ የመያዝ አቅማቸውም በጣም አነስተኛ ነበር፡፡
✅ በአሁኑ ወቅት እነዚህ ቀደምት ሚሞሪዎች በስፋት እያገለገሉ ያሉት በእንዱስትሪያል አፕልኬሽኖችና እንደ ሞደም ያሉ ኤሌክትሪካል ዲቫይሶችን ለማገናኘት ብቻ ነው፡፡ አብዛሃኞቹ ሚሞሪ ካርዶች መረጃዎችን እንደገና መላልሶ ማጥፋትና መጫን የሚያስችሉ ሲሆን መረጃዎችንም የሚይዙት ያለምንም ፓዎር ነው፡፡
✅ ከአመታት በኋላ መሻሻሎችን በማሳየት የተላየዩ ሚሞሪዎች ገበያውን መቀላቀል ጀመሩ በተለይ ከመጀመሪያዎቹ PC Card በመጠን አነስ ያሉና መረጃ የመያዝ አቀማቸው ከፍ ያሉ በመሆናቸው ተቀባይነት ለማገኘት ብዙ ጊዜ አልፈጀባቸውም፡፡ ከነዚህም ውስጥም Compact Flash, Smart Media, እና Miniature Card ይገኝበታል፡፡
✅ በ2001 (እ.ኤ.አ) Smart Media ሚሞሪ ካርድ 50% የዲጅታል ካሜራ ገበያውን ተቆጣጥሮ ነበር፡፡ Compact Flash, የተባለው የሚሞሪ ካርድ አይነት ደግሞ በአብዛኛው የፕሮፌሽናል ዲጅታል ካሜራዎች ላይ ነግሶ ነበር፡፡ እነዚህ የሚሞሪ ካርድ አይነቶች ተፈላጊነታቸው ጥያቄ ውስጥ የገባው በ2010 (እ.ኤ.አ) Micro SD ሚሞሪ ካርዶች መምጣታቸውን ተከትሎ ሲሆን በብዙ የሞባይል ብራንዶች ላይ እና ታብሌቶች ላይ በመገጠም ተፈላጊነታቸው በጣም ሊንር ችሏል፡፡
✅ እስከ 2010 (እ.ኤ.አ) የሶኒ ካምፓኒ ለምርቶቹ ሚሞሪ እስቲክን ብቻ ይጠቀም ነበር በተመሳሳይ ታዋቂው የዲጅታል ካሜራዎች አምራች Olympus ኩባንያ XD CARD ብቻ የሚጠቀሙ ካሜራዎችን ያመርት የነበረ ሲሆን በኋላ ላይ ግን ሶኒም ሆነ ኦሎምፐስ በምርቶቻቸው ላይ SD MEMORY CARD እንደተጨማሪ የሚያስገቡ ካሜራዎችን ማምረት ግድ ብሏቸዋል፡፡
✅ አሁን ላይ በብዛት የምንጠቀምባቸው Micro SD ሚሞሪ ካርድ 1.4 mm ቲክነስ ያላቸው ሲሆን በቅርቡ ይፋ በተደረገው መረጃ መሰረት እስከ 1 TB ወይም 1024 GB ድረስ መረጃን የመሸከም አቅም እንዲኖራቸው ተደርጎ ለመስራት ተችሏል፡፡ ልብ በሉ የመጀመሪያዎቹ ሚሞሪ ካርዶች መረጃ የመሸከም አቅም 32 MB ነበረ ይህ ማለት ከ30 ፎቶዎች በላይ የመያዝ አቅሙ ያልነበረው ነው፡፡ ለ25 አመታት የፍላሽ ስቶሬጅ (Flash Storage) ገበያውን እየመራ ያለው San የተባለው እውቅ ካንፓኒ አሁን ላይ ባለው ቴክኖሎጂ 128 GB SDXC Memory Card (1.4 mm) ማምረቱን ያስታወቀ ሲሆን መረጃን በስሌት ለማስርዳት ያህል አዲሱ ሜሞሪ፡-
💡16 ሰዓት HD ቪድዮዎች
💡7500 ሙዚቃዎችን
💡3200 ፎቶዎችን
💡ከ125 በላይ አፕልኬሽኖችንም በዛች ጉደኛ SDXC ሚሞሪ ካርድ (1.4mm) ከላይ የተጠቀሱትን ሚዲያ ፋይሎች በሙሉ በአንድ ላይ ማስቀመጥ ተችሏል ይለናል፡፡
©️Habeshan_Techs

1 GB ኢንተርኔት ጥቅል በጣም በቀላሉ ይሸለሙ! 🎁
50 ሰው ወደ ኢትዮረሚት ግሩፕ ከጋበዛችሁ በኃላ የ 1GB ኢንተርኔት ጥቅል ስጦታችሁን ለመውሰድ በ @ethioremitSP መልእክት ይላኩ!
የግሩፑ ሊንክ : https://t.me/joinchat/dwVxrG1mj3syY2M8

👎1
💡 ውድ የ DaniApps™ ቤተሰቦች ዛሬም አንድ አስገራሚ ዜና አቅርቤላችኋለው።
🚲አንድ አስፋልት ላይ ብስክሌት ሰው ሳይነዳው ብቻውን ሰው እያሳለፈ ፣ መሰናክሎችን እያለፈ ቢያዩ ምን ይላሉ❓
✅ ሰው አልባ ብስክሌት ተሰራ ብንባል መጀመሪያ ወደ አእምሮአችን የሚመጣው ትልቅ የተሽከርካሪ ድርጅት ነው። ለምሳሌ ቴስላ
✅ ዢ ሂ ሁ ጁን የተባለ አስደናቂ የሃርድዌር መሐንዲስ ግን ከብስክሌቱ ላይ መውደቁን ተከትሎ ከላይ በምስሉ ላይ የሚታየውን መሰናክሎችን የሚከላከል እና ራስን መቻልን ወይም Balance የሚያደርግ እንዲሁም ራሱን የሚነዳ ብስክሌት ሰራ ሲል የጊዝሞዶ ዘገባ ያስረዳል።
✅ ወጣቱ ኢንጂነር ይህን የብስክሌት ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ 4 ወራትን ብቻ የፈጀበት ሲሆን የሚገርመው ደግሞ ፕሮጀክቱን የሰራው ከስራ ሲመለስ ወይም በትርፍ ሰአቱ መሆኑ ነው።
✅ ብስክሌቱ የፍጥነት መለኪያ እና ጋይሮስኮፕ ሴንሰሮችን በመጠቀም የብስክሌቱን የፊት ተሽከርካሪ እንዳይንገዳገድ እና በፍጥነት የሚወድቅ ከሆነ አቅጣጫውን ለመቀየር ፣ መሰናክሎችን ማገናዘብ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተካቶለታል።
✅ በሚያስደንቅ ሁኔታ፣ የብስክሌቱ እንቅስቃሴ በጣም ለስላሳ ነው፣ እና ስለ ፕሮጀክቱ መጀመሪያ ሰዎች የጠበቁትን አስደሳች ጉዞ የሚሰጥ አይመስልም ነበር። ነገር ግን ብስክሌቱ ያለ ሰው ሲንቀሳቀስ ብስክሌቱን አንዳች የሙት መንፈስ የሚነዳው ነው የሚመስለው።
✅ ብቻ ይህ አስደናቂ ኢንጂነር ባጋጠመው ችግር ላይ ተመርኩዞ በጣም የሚገርም ፣ ችግሩን የሚፈታለት መፍተሄ አግኝቷል።
©️ DaniApps™

💡 ሀሳብ አስተያየታቸሁን በ
@daniappsbot
@daniapps2bot በኩል ያድርሱን።
📱 አፕሊኬሽን እና ጌሞችን ለማግኘት @daniappsstore
🎞 አዳዲስ ተከታታይ እና HD ፊልሞችን ለማግኘት
danimoviesstore ይጎብኙ።
DaniApps™
@daniappsbot
@daniapps2bot በኩል ያድርሱን።
📱 አፕሊኬሽን እና ጌሞችን ለማግኘት @daniappsstore
🎞 አዳዲስ ተከታታይ እና HD ፊልሞችን ለማግኘት
danimoviesstore ይጎብኙ።
DaniApps™
Telegram
Dani Movies Store™
Welcome To Dani Movies
✅ Movies
✅ Tv-Series
✅ Dramas All Are Here In Dani Movie Store
✅ You Can Give Us Feedback, Film Request Related To Movies, Tv-Series and Dramas On @danimoviesstorebot

🖐ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል በስፋት እየተጠቀመበት ያለው በTurk engineerዎች design የተደረገው Deadly ከሚባሉ droneዎች አንዱ የሆነው Bayraktar TB2 ተብሎ የሚጠራው ሰው አልባ ሚሳኤል ተሸካሚ የውጊያ ድሮን (UCAV Drone)
📍በሰዓት 220 km/h ይበራል!
📍የድሮኑ ክብደት 150 KG ነው!
📍በአጠቃላይ 650 KG የሚመዝን ክብደት ይዞ መብረር ይችላል!
📍የሚጥላቸው (cruise) ሚሳኤሎች በ130 km/h ፍጥነት ወደምድር ይወረወራሉ!
ወደላይ 5,500 ሜትር ይወጣል!
📍300 ሊትር Gasoline ነዳጅ ይጠቀማል!
✅ ይህንን ሚሳኤል ታጣቂ ድሮን ከኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል በተጨማሪ እራሷን ቱርክን ጨምሮ የአዘርባጃን አየር ሀይል ፣ የኪርጊስታን ሰራዊት ፣ ሊቢያ ፣ የሞሮኮ አየር ሀይል ፣ የፖላንድ ታጣቂ ሀይል ፣ የኳታር አየር ሀይል ፣ የኢራቅ ፣ የአልባኒያ ፣ የሀንጋሪ ፣ የካዛኺስታን ፣ ላቲቪያ ፣ ኦማን እና የሰርቢያ መከላከያ force እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።