DaniApps
1.01K subscribers
611 photos
34 videos
537 files
219 links
The Best Android Apps And Games Are Here.📱
For Any Questions ➡️ @DaniappsBot Or Group ➡️ @daniappsgroup
Apps Or Games ➡️ @daniappsstore
Ask Any Apps ➡️ @Daniapps2bot
Website https://daniapps.epizy.com/

https://g.page/r/CYhVwdbaF335EA0/review
Download Telegram
ይህ ድሮን ምን ያህል ውጤታማ እንደሆነ በቅርቡ በ Libya እና Azerbaijan በተደረጉ ጦርነቶች አስመስክሮዋል::በ 2020 Nagorno karabakh ጦርነት ላይ የ Armenian የጦር ጀነራል እንደተናገሩት እነዚን drone ዎች ለማስቆም ያመጣናቸው Russia ሰራሽ የሆኑ Electronic Countermeasure(ECM) systemዎች(Radar jam ለማድረግ እና ለመሸወድ የሚያገለግሉ electronic device) droneዎቹን ለ 4 ቀን ብቻ ማስቆም እንደቻሉ ነበር ይሄም የሆነው የdroneኑ መጠን ትንሽ በመሆኑ የጠላት radar ላይ ጥሎት ሚያልፈው Radar cross section ያነሰ ስለሚሆን በቀላሉ ማግኘት አዳጋች እንዲሆን ያደርገዋል.

ሌላው droneኑ የተሰራበት የ composite ውቅር የሚላከውን radar reflect ከማድረግ ይልቅ ይመጠዋል:: እንዲሁም የሚበርበት cruise speed (አውሮፕላን ከተነሳ ቡሃላ ወደ ጎን የሚሄድበት ፍጥነት) ትንሽ በመሆኑ እና አንዳንድ air defence systemዎች እንደ jet aircraft የመሰሉ ፍጣን ነገሮችን detect እንዲያረጉ ሆኖ ስለተሰሩ በ 130km/hr የሚበረውን drone የወፍ መንጋ ስለሚመስለው አይተኩሱም:: የዚ drone አስፍሪው ነገር MAM-L የተባለ precision guided munition (በጦርነት መሀል የሚቶከሱ መሳሪያዎች ከታርጌቱ ውጭ እንዳይመቱ በ GPS, Laser የሚታገዙ) ሲሆን billion dollar የሚያወጡ ወታደራዊ ቁሶችን አውድመዋል::

Droneኑ 2 million dollar ብቻ ስለሆነ ቢመታም ከሚያወድመው ንብረት አንፃር እዚ ግባ ሚባል አደለም :: ከብዙ አቅጣጫዎች ይህ drone ውጤታማ በመሆኑ Ukraine አነኚን drone'ዎች ያዘዘች ሲሆን የኢንግሊዝ መንግስት ደግሞ የዚን አይነት drone ለመስራት ዝግጅት ላይ ነች::

©Yofan tech
👍1
ትዊተር ኢትዮጵያዊያን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሚወያዩበትን እና መረጃዎችን እና ሃሳቦችን የሚለዋወጡበትን ገፆች (ትሬንዲንግ ገፆች) ለጊዜው ማገዱን አስታወቀ።

©️bbc
#Telegram


ቴሌግራም 80 የነበረውን የአካውንት ፕሮፋይል ፎቶ ቁጥር ወደ 100 ከፍ አድርጎታል።

©️dani_apps
Desh Amharic Keyboard_@dani_apps
16.9 MB
📍Desh Amharic Keyboard

በዚህ app አማርኛን በ ኢንግሊዘኛ በቀላሉ መፃፍ ትችላላችሁ። ለምሳሌ መፃፍ የምትፈልጉት "ሰላም" የሚለዉን ቢሆን አዚህ App ላይ "selam" ብላችሁ ስትፅፉለት ይቀይርላችኋል።
💡በብዙ የቻናላችን ተከታዮች ከተጠየቀው👇

📱 እንዴት ነው ስልኬን #Downgrade የማደርገው? ከ አንድሮይድ 11 ወደ 10?

📱የስልካችሁ Android Version 10 ሆኖ ወደ11 #Update የጠየቃችሁ የሳምሰንግ "A" ቤት ስልኮች📱 ተጠቃሚዎች በተለይም A10, A10s እና A11 ስልኮች ያላችሁ #Update ባታደርጉት ይመረጣል።

⚠️Update አድርጋችሁ #ስታክ ማድረግና ሌሎች ችግሮች ከተፈጠሩባችሁ ወደ 10 ለመመለስ↖️ ያላችሁ አማራጭ ስልክ ቤት ከፍላችሁ #Flash ማስደረግ ነው።

⚠️በተለይ ስልካችሁ #ሪፓክ ከሆነ ቢቀርባችሁ እመክራለሁ።🙏

⚠️⚠️ይሄ ችግር ሁሉም ስልኮች ላይ አይከሰትም።👍


©️ethio_techs
🖐 ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት ይህን ያንብቡ👇

❗️ምናልባት ከሰው ላይ ያገለገለ ስልክ ገዝታችሁ ከሆነ ብታነቡት ይመረጣል።

📱 የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት ለመክፈት የግድ Email ይጠይቃል።

ከአወቃችሁት በመሙላት ይከፈታል። ነገር ግን በተለይ ከሠው ስልክ ገዝታችሁ ድንገት የሆነ ጊዜ Reset ብታደርጉት ስልኩን የተጠቀመውን ሠው Email (መጀመርያ የገባውን) ይጠይቃችዋል። ታድያ ይህን ስልክ በPattern /password ምክንያት ሊሆን ይችላል Reset ያደረጋችሁት ስለሆነም የመጀመርያውን Email
ካልሞላችሁ ስልካችሁን መክፈት አትችሉም። ለማስከፈት የግድ ሞባይል ቤት መሄድ አለባችሁ።

💡 መፍትሄው

ማንኛውንም ስልክ Email ከተሞላበት በኋላ Reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ድንገት የረሳችሁትን የናንተን Email ወይም ስልኩን መጀመርያ የተጠቀመበትን ሠው Email እንዳይጠይቃችሁ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ

በመጀመርያ Setting ላይ ከዛን About phone የሚለውን ከመረጣችሁ በኋላ ከታች Build Number የሚል አለ እሱን 5x ትጫናላችሁ የዛኔ Developer option enabled ወይም You are in developer option ይላችኋል ከዛን ወደ ኋላ back በማድረግ Developer Option የሚል አዲስ ይመጣል እሱ ላይ በመግባት OEM UNLOCK የሚለውን ታበራላችሁ።

በቃ ከዛ በኋላ Reset ብታደርጉት ስልኩን ምንም Email ሳይጠይቃችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

©️Yofantech
💡 ሳምንታዊ ዜናዎች | ከቴክኖሎጂው አለም

የSony Company እንዳስታወቀው ከሆነ PlayStation 5 በወጣ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በአለም ደረጃ ለ10 ሚሊዮን ሰዎች እንደቸበቸቡ ተናግረዋል። በPlaystion ሽያጭ ታሪክ ውስጥ በአጭር ግዜ በከፍተኛ ፍጥነት ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገበ ነው ተብሏል።

***************************************

''AbstractEmu'' የተባለ አደገኛ Malware በ Google Playstore ላይ መገኘቱ ተዘገበ። Malwareሩ ከ7 በላይ በGoogle Playstoreላይ የተጫኑ አፕሊኬሽኖችን አጥቅቷል Google በ Malwareሩ የተጠቁትን አፕሊኬሽኖች ወዲያው ያስወገደ ቢሆንም ከማስወገዱ በፊት በተጠቃሚዎች ዘንድ Download ተደርገዋል።

📍Malwareሩ አደገኛ ያደረገው አንዴ ስልካችን ላይ ከጫንን በኋላ ራሱን ይደብቃል መረጃዎችንብረት ይሰርቃል Locationናችንን ይከታተላል።

📍በMalwareሩ የተጠቁት 7ቱ የአፕሊኬሽኖች ዝርዝሮች 👇
Anti-ads
BrowserData Saver
Life Launcher
My Phone
Night Light
All Passwords
Phone Plus ይጠቀሳሉ።

📍በMalware የተጠቁ መተግበሪያዎች በተደጋጋሚ Google Playstore ላይ መገኘታቸው የAndriod ተጠቃሚወችን ስጋት ውስጥ እየከተታቸው ነው።

**********************************************

የGoogle Map አፕሊኬሽን በ 10Billion ስልኮች ላይ install እንደተደረገ Google ዘግቧል።

**********************************************

በአሜሪካ San Francisco የሚገኘው RiskIQ የተባለው የCyber Security Company ባደረገው ምርመራ Discord የተሰኘው የSocialmedia Platform ለተለያዩ ተንኮል አዘል አላማ ና ለMalicious Purposes ማለትም እንደ Hosting Malicious Botnet Malware Development ለመሳሰሉት ነገሮች ሃከሮች እየተጠቀሙ እንደሆነ RiskIQ ዘግቧል።

**********************************************

አንድ የCoinbase Crypto-currency ተጠቃሚ ከ አካውንቱ ውስጥ በ10 ደቂቃ ብቻ 11.6
ሚሊዮን $ መዘረፉ ተነገረ ባለቤቱ እንዳለው ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ በተላከለት የScam Popup Notification እንደሆነ ና የCoinbase አካውንቱ እንደሚዘረጋ በማስጠንቀቅ በፍጥነት እንዲያመለከት በሚል Password እንደተሰረቀ ተናግሯል።

📍 የተላከው Notification ከትክክለኛው የCoinbase Company እንዳልሆነ ተረጋግጧል

**********************************************

በHwang Dong-hyuk Directed ና Write የተደረገው በፈነጆቹ September 17 2021
የወጣው የSouth Koreaው Squid Game የተሰኘው Film በ Netflix ላይ ለእይታ በተለቀቀ በመጀመሪያ 4ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ142 ሚሊዮን በላይ በአለምአቀፍ ደረጃ ተመልካቾቻችን ቀልብ ና ትኩረት የሳበ ሲሆን በNetflix በጣም ከፍተኛ Most Watched Series Movie ተብሏል።
ፊልሙን ለተመልካች ለማድረስ 21.4 million የአሜሪካ Dollar አፍስሰዋል።

📍የSquid Game Directed ና Write የሆነው
Hwang Dong-hyuk እንደተናገረው
Squid Game Season 2 ለመመልከት ምናልባትም እስከ 2023 መጠበቅ እንዳለባቸው ለተመልካቹ አሳዉቋል።
ፊልሙን የጀመራችሁ እንግዲህ መጠበቅ አለባችሁ።

©Tech በ አማርኛ
Musixmatch_Premium_@dani_apps.apk
36.6 MB
Musixmatch Premium

💡ብዙ ሙዚቃ ማዳመጫ (Music Player) አፖች አሉ Musixmatch 🎙 ግን የማንኛውንም ሀገር ሙዚቃ በግጥም እያየን እንድናዳምጥ የሚረዳን አፕ ነው! ግጥማቸውን የምናቀውን ሙዚቃ Lyrics በማስገባት ሌሎች ሰዎችም ያንን ግጥም እያነበቡ እንዲያዳምጡ ይረዳል👍
Lite Apk ምንድነው?🧐

ብዙ ተጠቃሚ ያላቸው ታዋቂ አፕሊኬሽኖች ማንኛውም ሰው አፖቻቸውን አንዲጠቀም ሲፈልጉ Lite የሚባል ቨርዥን ይሰሩለታል። ለዚህ ደግሞ ዋነኛው ምክንያታቸው ማንኛውም ሰው በዝቅተኛ 🌍 internet connection መጠቀም ስለሚያስችለው ነው።

የLite app ጥቅሞች
📍 በDATA ስንጠቀም ብዙ ብር አይበላብንም!
📍 Internal storage እና RAM ብዙ አይጠቀምም (ትንሽ Cache አለው)
📍 በቀርፋፋ Connection መጠቀም እንችላለን!

©️Tech በ አማርኛ
ቴሌግራም አልሰራ ላላችሁ VPN ተጠቀሙ👇👇👇
THUNDER VPN - A FAST , UNLIMITED, FREE VPN V3.3.1 [VIP].apk
4.6 MB
THUNDER VPN - A FAST , UNLIMITED, FREE VPN V3.3.1 [VIP].apk
አንድ ብር ዋጋ አላት ይለናል በ አንድ ብር አዲስ ጥቅል ይዞ የመጣው EthioTelecom

💡 በ 1 ብር መግዛት የምትችሉት ጥቅል

📍 የድምፅ ከገዙ 4 ደቂቃ

📍 የኢንተርኔት 20 ሜ.ባ

📍 የመልዕክት 50 መልእክቶች

❗️ጥቅሎቹ የሚቆዩት ለ 1 ሰአት ብቻ ነው

©️EthioTelecom
Psiphon_Pro-v251_build_251-Mod.apk
19.4 MB
Vpn
🖐 ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ቴሌግራም ለመጠቀም ፈልጋችሁ Vpn የሌላችሁ ደውንሎድ ከምታደርጉ 👇ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ENABLE / Connect To Proxy ሚለውን በመንካት በቀላሉ ያለምንም Vpn መጠቀም ትችላላችሁ 👍

Port : 443
👇👇👇👇👇

https://t.me/proxy?server=russia-dd.proxy.digitalresistance.dog&port=443&secret=ddd41d8cd98f00b204e9800998ecf8427e

👆👆👆👆👆

©️Yofantech
ሰላም ሰላም ዛሬ የማሳያችሁ እንዴት Android 9 ,10 እና 11 በሆኑ ስልኮች Wps On የሆነ Wifi hack ማድረግ እንደሚቻል ነዉ።

📍የሚያስፈልጉ ነገሮች(Requirements)

💡Android Phone

💡 Desktop(PC)

በመጀመሪያ Wps Wpa Tester የተባለ App ከ playstore እናወርዳለን።

🔗 Link https://play.google.com/store/apps/details?id=com.tester.wpswpatester

በመቀጠል ያወረድነዉን App እንከፍተዋለን ። ከዛ Hack ማድረግ የምትፈልጉትን Wifi ትነካላችሁ በመቀጠል ከሚመጡላችሁ ምርጫዎች ዉስጥ Try to connect from Desktop የሚለዉን ትጫናላችሁ።
በመቀጠል ከ አፑ ወጥታችሁ የስልካችሁን hotspot ታበራላችሁ።💡 Hotspot ስታበሩ Wifi እንድታጠፉ ከጠየቃችሁ ዋይፋዩን ብታጠፉት ምንም ችግር የለዉም። ከዛ ወደ pc በመሄድ ካበራችሁት Hotspot ጋር ታገናኙታላችሁ።

እነዚህን ካደረጋችሁ በኋላ የ PC Wps Wpa Tester ታወርዳላችሁ።

🔗Link https://t.me/daniappsstore/1152

እሱን👆 አዉርዳችሁ በማንኛዉም የ Pc Archiver ከከፈታችሁ በኋላ ከሚመጣላችሁ ዉስጥ የመጀመሪያዉን ተጭናችሁ .exe የሆነ File ፈልጋችሁ Install አድርጉት 💡Install ስታደርጉት እራሱ አፑ Automatically ይከፍታል።በመቀጠል ወደ ስልካችሁ ተመልሳችሁ
1⃣Start Automaticaly ከዛ
2⃣Ok የሚለዉን ትጫናላችሁ።

በመጨረሻም ወደ PC ስትሄዱ የተለያዩ ፒኖችን መሞከር ይጀምራል ሲጨርስ የ ዋይፋዩን Password ይነግራችኋል።

©️EthioApk1
👍1
📱የApple ስልኮች ከAndroid ስልኮች የሚበልጡበት ዋነኛው ነገር ፕሮሰሰራቸው ወይም Chip ተብሎ የሚጠራው የቦርዱ ዋነኛ አእምሮ ነው! አፕል ለአመታት ራሱ በሰራው A series bionic ቺፕ በመጠቀም የሚሰራቸው iphone,ipad እና apple watch የሚገርም Performance ያላቸው ናቸው!

❗️አሁን ደግሞ A15 በተባለ Bionic ቺፕ የተሰሩት iphone 13 ስልክ እና latest የipad pro ምርት በፍጥነታቸው ከየትኛውም የስልክ አምራች Processor ከነ Qualcomm Snapdragon , Samsung Exynos , Helio G , Mediatek ከሚባሉ Chipset በፍጥነትም ሆነ ብዙ ስራዎችን በ1 ጊዜ በማከናወን የአፕሉ A15 bionic chip ከ30%-50% ይበልጣቸዋል!

🔥የA15 Bionic Chipset ዋነኛ Feature👇

📍15.8 trillion operations በሰከንድ ይሰራል!😱
📍ከሌሎቹ 50 እጥፍ ፈጣን የሆነ CPU አብሮ ተሰርቶለታል!
📍ከሌሎቹ 30 እጥፍ ፈጣን የሆነ GPU ተገጥሞለታል!
📍አዲስ Video Encoding እና Decoding አለው!🔥
📍15 billion transistor አለው!

©️Tech በ አማርኛ
🎞 የፊልም ጥቆማ 🎦