DaniApps
1.01K subscribers
611 photos
34 videos
537 files
219 links
The Best Android Apps And Games Are Here.📱
For Any Questions ➡️ @DaniappsBot Or Group ➡️ @daniappsgroup
Apps Or Games ➡️ @daniappsstore
Ask Any Apps ➡️ @Daniapps2bot
Website https://daniapps.epizy.com/

https://g.page/r/CYhVwdbaF335EA0/review
Download Telegram
ሊንክድኢን የቻይና ቅርንጫፉን ዘጋ

👉ሊንክድኢን የተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጽ በቻይና ያለውን አገልግሎት ማቋረጡን አሳወቀ፡፡ ይህ የማይክሮሶፍት ኩባንያ ንብረት የሆነውና የዘመኑ በተለይም በአሜሪካ ታዋቂ ከሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ውስጥ የሆነው የትስስር ገጽ በቻይና ምቹ የሆነ የስራ ከባቢ ባለመኖሩ በሚል ምክንያት አገልግሎቱን ማቋረጡን ይፋ አድርጓል፡፡
👉ሊንክዲኢን በቻይና ውስጥ 53 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ሲኖሩት ይህም ካጠቃላይ ተጠቃሚዎቹ ውስጥ 7 በመቶ የሚሆን እንደሆነ ተነግሯል፡፡

👉ማይክሮሶፍት በቻይና በሚሰጠው አገልግሎት መቋረጥ ምክንያት ምን ያክል ገቢ ሊያጣ እንደሚችል ባይሳውቅም ተቋሙ አመታዊ ገቢው ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ ከፍ ማለቱን አሳውቋል፡፡
ማክሮሶፍት በቻይና ይሰጥ የነበረውን አገልግሎት ኢንጆብስ በተሰኘ የስራ ማፈላለጊያ ድረ-ገጽ ለመተካት ማቀዱንም ተናግሯል፡፡ በዚህ ድረ-ገጽም በሊንክድኢን ውስጥ ተካትተው የነበሩ የማህበራዊ ትስስር ገጽታዎች እንደማይካተቱ ተሰምቷል፡፡ ይህም ማለት በቻይና ያሉ ተጠቃሚዎች ጽሁፎችንም ሆነ ምስሎችን ማጋራት አይችሉም፡፡

👉ማይክሮሶፍት ቻይና ተጠቃሚዎቼን በተለያዩ ምክንያቶች እያሳበበች መረጃዎችን እንዳይቀያየሩ እያደረገች ነው ሲል ከሷል፡፡ ለዚህም የተለያዩ የማህበረሰብ አንቅዊችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሚያቀርቡትን ተደጋጋሚ የሆነ ክስ በማስረጃነት ተጠቅሟል፡፡

👉በዚህም የባይደን አስተዳደር ማይክሮሶፍት ቻይናን መከስሱንና አገልግሎቱን ለማቋረጥ መወሰኑን እንደወደደለት የሚያሳዩ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡
ፌስቡክ የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ መሆኑ ተነገረ፡፡

ግዙፉ የማሕበራዊ ትስስር ድረ-ገጽ ኩባንያ ፌስቡክ በቅርቡ የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል የሚጠቁሙ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡

ሬውተርስ የቴክኖሎጂ መረጃ ምንጭ የሆነውን ዘ ቨርጅ ድረ-ገጽ ዋቢ አድርጎ ባወጣው መረጃ ፌስቡክ በቀጣዮቹ ሳምንታት የስያሜ ለውጥ በማድረግ በአዲስ መልክ የመቅረብ እቅድ እንዳለው ተገልጿል፡፡

በአዲሱ ስያሜ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጥቅምት ወር መጨረሻ በሚደረገው ዓመታዊ የኩባንያው ጉባኤ ላይ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ማርክ ዙከርበርግ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡

ኩባንያው በአዲስ ስያሜ እና አወቃቀር ሲቀርብ ፌስቡክ፣ ዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም ኦኩለስ እና ሌሎች የኩባንያው መተግበሪያና አገልግሎቶች በአዲስ መልክ በሚደራጀው ኩባንያ እንደሚተዳደሩ ይጠበቃል ሲል መረጃው አትቷል፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ ዩቲዩብ (youtube) ታሪክ የመጀመሪያዉን ቪድዮ አይተዉ ያቃሉ?

'Me at the zoo' የሚል በፈረንጆቹ april 23 2005 የተለቀቀዉ ቪዲዮ ይህ ነው.
እስካሁን ከ 176 ሚሊዮን በላይ ሰዉ ተመልክቶታል።

Youtubes's first ever video

©️JY_Techs
Subtitle Downloader @dani_apps.apk
11.8 MB
☝️በዚህ App የምትፈልጉትን film subtitle ማዉረድ ትችላላችሁ።

Subtitle Downloader @dani_apps.apk
👉 ፍላሽ ዲስክ ከኮምፒውተራችን ጋር ተጠቅመን ከጨረስን በኋላ eject ማድረጋችን ምንድን ነው ጥቅሙ? አስበውት ያውቃሉ እስኪ ሀሳባችሁን አጋሩኝ?

ፍላሽ፣ External Hard Disk፣ እንዲሁም CD/DVD ከኮምፒውተራችን ሰክተን ተጠቅመን ስንጨርስ በቀጥታ የሚታየን ነገር ቢኖር በቶሎ ፍላሹን፣ External Hard Disk መልቀል ወይም CD/DVD ከሆነ ደግሞ ሲዲው እንዲወጣ መጫን ነው።
ነገር ግን አብዛኛዎቻችን ፍላሼ፣ External ሀርዲ ዲስኬ፣ የምጠቀምበት ሲዲ አልሰራልኝ አለ? ኮራፕት አደረገብኝ፣ ፍላሽ ዲስኬ Write Protected ሆነብኝ፣ ፍላሽ ዲስኬ ከነጭራሹ ከኮምፒውተሬ ጋ ብሰካው እይሰራም፣ ፍላሽ ዲስኬን ከኮምፒውተሩ ጋ ስሰካው ድምጽ ያሰማኛ ግን My computer ጋ ስሄድ የለም የሚል በብዛት የሚነሳ ጥያቄ ነው። ለዚህ ሁሉ ችግር ተጠያቂዎቹ እኛው ነን።

ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ።
በመጀመሪያ ደረጃ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ወደ ኮምፒውተር ስብሰካና ስናስገባ ኮምፕዩተሩ Read/ Write process ያደርጋል። ይህ ማለት ስራ እየሰራ ነው ማለት ነው።

ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ወደ ኮምፒውተር ሰክተንና አስገብተን ፋይል ለምሳሌ ከኮምፒውተር ወደ ፍላሽ፣ ከፍላሽ ወደ ኮምፒውተር, ከExternal Hard Disk ወደ ኮምፒውተር .......... መረጃ ስናገላብጥ አሁን ሁሉም ስራ ላይ ናቸው ማለት ነው። ስለሆነም መረጃ እያላላክን ሳለ ከተሰካበት ብንነቅለው። ከገባበት ብባወጣው። ስራውን ሳይጨርስ አቋረጥነው ማለት ነው። በዚህ አጋጣሚ የመበላሸት አጋጣሚው በጣም ሰፊ ነው በተለይ ደግሞ ለExternal Hard Diskና CD/DVD እንዲሁም ፍላሽ ዲስኮች።

ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ከኮምፒውተር ጋ ተሰክተው እያለ ዝም ብለን የምነቅለው ከሆነ ይህም የመበላሽት አጋጣሚው በጣም ሰፊ ነው።

ስለሆነም ማንኛውንም ከኮምፒውተር ጋ የሚሰኩ Storage Device በጥንቃቄ በሚከተለው ፕሮሰስ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ከኮምፒውተራችን ሳንነቅለው በፊት Eject ማድረግ አለባችሁ።

Start -> All Program -> Computer or This PC -> ወደ ፍላሻችን ወይም External Hard Disk..... በመሄድ Right click በማድረግ Eject የሚለውን ይጫኑ። ከዛም ቢያንስ ለ5 ሰከንድ ይጠብቁ በቅድሚያ ግን ከፍላሽ ዲሳክችን....... የተከፈተ ማንኛውንም ፕሮግራም መዝጋት አስፈላጊ ነው።

Eject ጥቅም ከኮምፒውተር ጋ የተሰካን ማንኛውንም ነገር ግንኙነቱን ያቋርጣል ማለት ነው። እንደገና ግንኙነቱ እንዲቀጥል ከፈለጋችሁ እንደአዲስ በመንቀል መሰካት ያስፈልጋል።

ይህ ተግባር የሁልጊዜ ስራችንና ተግባራችን ይሁን።

ከተመቻችሁ ለሌሎች ሰዎች እንዲደርሳቸው #ሼር ይደረግ!
===============================================
Tips And Tricks To Make Your Android Run Faster
===============================================
1-A Simple Restart Can Bring Pace To Your Android Device.

2-Keep Your Phone Updated.

3-Uninstall and Disable Apps That You Don't Need.

4-Clean Up Your Home Screen.

5-Clear Cached App Data.

6-Try To Use Lite Versions of Apps.

7-Install Apps From Known Sources.

8-Turn off or Reduce Animations.
==============================================
የእርስዎ Android በፍጥነት እንዲሠራ ለማድረግ ምክሮች እና ዘዴዎች
==============================================
1-ቀላል ዳግም ማስጀመር ወደ የ Android መሣሪያዎ ፍጥነትን ሊያመጣ ይችላል።

2-ስልክዎን እንደተዘመነ ያቆዩ።

3-የማይፈልጓቸውን መተግበሪያዎች ያራግፉ እና ያሰናክሉ።

4-የመነሻ ማያ ገጽዎን ያፅዱ።

5-የተሸጎጠ የመተግበሪያ ውሂብን ያፅዱ።

6-ቀላል የመተግበሪያ ስሪቶችን ለመጠቀም ይሞክሩ።

7-ከታዋቂ ምንጮች መተግበሪያዎችን ይጫኑ።

8-እነማዎችን ያጥፉ ወይም ይቀንሱ።
Dumpster_3.11.397.f3a9_mod_apkdone.apk
16.6 MB
የጠፋብንን ፎቶዎች ለመመለስ
👍1
🎦 ለፊልም ወዳጆች Dani Movies Storeን አቅርበናል

📍Netflix Movies
📍Netflix Series
📍Amazon Prime Videos
📍HBO max Movies
📍HD Movies
📍Boxoffice Movies
📍Korean Dramas
📍Movie Trailers...


👉Join Now
ሞባይል ዳታ ስናበራ የስልካችን እስክሪን አናት ላይ የምንመለከታቸው የ G ፣ E ፣ 3G ፣ H ፣ H+ ፣ 4G እና የ4G LTE ምልክቶች ትርጉም ምንድን ነው ?

💠 እንደሚታወቀው ኢንተርኔት ለመጠቀም የሞባይል ስልካችንን ዳታ ስናበራ ከኔት-ወርክ ምልክት አጠገብ ሁልጊዜ ተጨማሪ ምልክቶች ይመጣሉ። ታዲያ እነዚህ ምልክቶች በምርጫችን የምንጠቀማቸውን የተለያዩ የዳታ አይነቶችን እና የኢንተርኔት ፍጥነት የሚያሳዩን ናቸው።

ምልክቶቹ እና መለኪያዎቹ እንደሚከተለው ነው።👇

📍የ2G ቤተሰብ(2G, G, E) 3ስቱ የሁለተኛው ትውልድ ወይም 2G(Generation) ይባላሉ።

~~~~Standard~~~~~~~~

🔹1, 2G=GSM (Global Systems for Mobile Communication)
🔹2, G=GPRS(General Packet Radio Service)
🔹3, E=EDGE(Enhanced Data rates for GSM Evolution)

🔰 Maximum Download Speed ከፍተኛው የማውረድ አቅም

🔸1, 2G=14.4kbps(Kilo Bite per second) ነው
🔸2, G=53.6kbps(Kilo Bite per second) ነው
🔸3, E=236.8kbps(Kilo Bite per second) ነው

🔰 Maximum Upload speed ከፍተኛው የመጫን አቅም

🔹1, 2G=14.4kbps(Kilo Bite per second) ነው።
🔹2, G=26.8kbps(Kilo Bite per second) ነው።
🔹3, E=59.2kbps(Kilo Bite per second) ነው።

~3G~~~~~~~~~
የ3G ቤተሰብ(3G, H, H+) 3ስቱ የሶስተኛው ትውልድ ወይም 3G(Generation) ይባላሉ።
~~~~Standard~~~~~~~~
🔸1, 3G=UMTS(Universal Mobile Telecommunications Service)
🔸2, H=HSPA(High Speed Packet Access)
🔸3, H+=HPSA+(Evolved High Speed Packet Access)

🔰 Maximum Download Speed ከፍተኛው የማውረድ አቅም

🔹1, 3G=384kbps(Kilo Bite per second) ነው
🔹2, H=14.5mbps(Mega Bite per second) ነው
🔹3, H+=168mbps(Mega Bite per second) ነው

🔰 Maximum Upload speed ከፍተኛው የመጫን አቅም
🔸1, 3G=384kbps(Kilo Bite per second) ነው
🔸2, H=5.76nbps(Mega Bite per second) ነው
🔸3, H+=22mbps(Mega Bite per second) ነው

~4G~~~~~~~~~
የ4=G ቤተሰብ(4G, 4G) 2ቱ የአራተኛው ትውልድ ወይም 4G(Generation) ይባላሉ።

~~~~Standard~~~~~~~~

🔹1, 4G=LTE(Long-Term Evolution)
🔹2, 4G=LTE-A(LTE-Advanced)
🔰 Maximum Download Speed ከፍተኛው የማውረድ አቅም

🔸1, LTE=100mbps(Mega Bite per second) ነው
🔸2, LTE-A=1gbps(Giga Bite per second) ነው

🔰 Maximum Upload speed ከፍተኛው የመጫን አቅም
🔹1, LTE=50mbps(Mega Bite per second) ነው
🔹2, LTE-A=500mbps(Mega Bite per second) ነው

ምንጭ Muhammad computer technology
📍 NeuroNation – Focus and Brain Training
👉 ይህ አኘ በሳይኮሎጂስት የተሰራ አኘሊኬሽን ሲሆን በየቀኑ 15 ደቂቃ ብቻ በመለማመድ የእርሶን ድክመት የሚያሻሸሉበት አኘ ነው ለምሳሌ
ማስታወስ ላይ
ትኩረት ላይ
ፍጥነት ሌላም ብዙ ነገሮችን ማሻሻል የምትችሉበት አኘ ነው
NeuroNation – Focus and Brain Training - Mod - v3.4.84.apk
95.1 MB
Download Mod APK
The best Android antivirus apps


1- Bitdefender Mobile Security.
2- Norton Mobile Security.
3- Avast Mobile Security.
4- Kaspersky Mobile Antivirus.
5- Lookout Security & Antivirus.
6- McAfee Mobile Security.
7- Google Play Protect.


©tech21
ዶናልድ ትራምፕ አዲስ የሶሻል ሚዲያ ሊያቋቁሙ ነው!

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የራሳቸው የሶሻል ሚዲያ ሊያቋቁሙ መሆኑን ሰሞኑን ገልፀዋል።

ዶናልድ ትራምፕ Trump Media & Technology Group በሚል አዲስ ኩባንያ የመሰረቱ ሲሆን የዚህ ኩባንያ የመጀመርያው ፕሮጀክት የሚሆነው TRUTH Social የተባለ አዲስ የሶሻል ሚዲያ ማቋቋም እንደሚሆን ባሳለፍነው ረቡዕ በተሰራጨው ዜና ተገልጿል፡፡

TRUTH Social ልክ እንደ ፌስቡክ የማህበራዊ ትስስር ዲጂታል መድረክ ሲሆን ሰዎች መረጃ(በፎቶ፤በፁሁፍ፤በቪድዮ) የሚለዋወጡበት መድረክ ይሆናል ተብሏል፡፡

አዲሱ TRUTH Social እስከሚቀጥለው ዓመት ወደ ስራ እንደማይገባ የተገለፀ ሲሆን እስከዛው ድረስ ግን በ WWW.TRUTHSocial.com ድረገፅ አማካኝነት አባሎች መመዝገብ መጀመሩን ተጠቅሷል።

©️dotcomtvshow
በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ ሶፍትዌር ሳንጠቀም እንዴት ማፅዳት እንችላለን ?

በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን።
እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ። ምክንያቱም ፋይሉ ሙሉ በሙሉ ስለሚጠፋ!
በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ '#command_prompt' ወይም '#cmd' እንከፍታለን።
( '#cmd'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ #cmd ብለን #search እናደርጋለን. #Cmd
ሲመጣልን right click አድርገን run as #administrator የሚለውን በመጫን cmdን
እንከፍታለን)
Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን
ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን
1. #DISKPART

2. #LIST DISK

(አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት
የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን። ምሳሌ.disk 1)

3. SELECT DISK *

(በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር እናስገባለን)

4. CLEAN

(በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል)
5. CREATE PARTITION PRIMARY

(ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል)

6. SELECT PARTITION 1

7. ACTIVE

(ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል)

8. FORMAT FS=FAT32 Quick

(ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን
ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ
እስከሚጨርስ ወይም 100 % እስኪሞላ በትዕግስት እንጠብቀዋለን)

9. ASSIGN

(አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል)

10. EXIT

(ፕሮሰሱን ይጨርስልናል)
አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ በመጠቀም
ማንኛውንም ቫይረሱ ያለበት ፍላሽ
ማስተካከል እንችላለን።
©Muhammad computer technology
Charge Meter @dani_apps.apk
5.9 MB
Charge Meter

📍ለስልካችሁ Charger ስትገዙ አሪፍ የሆነዉን ለመምረጥ የሚጠቅም ምርጥ App ነዉ።

📍በተጨማሪም ስልካችሁን Charge ስታደርጉ Per hour ስንት % እንደሚሄድ ማወቅ ትችላላችሁ።
DaniApps
Charge Meter @dani_apps.apk
ኢንስታል አላደርግም አለ ላላችሁ👇👇👇 ሌላ ቨርዥን ነው
Charge Meter @dani_apps.apk
5.7 MB
Charge Meter

📍ለስልካችሁ Charger ስትገዙ አሪፍ የሆነዉን ለመምረጥ የሚጠቅም ምርጥ App ነዉ።
📍በተጨማሪም ስልካችሁን Charge ስታደርጉ Per hour ስንት% እንደሚሄድ ማወቅ ትችላላችሁ።
A to Z የኮምፒዩተር አቋራጭ መንገዶች የምንላቸውን እነሆ። ( Shortcuts )

ትዕዛዛት፡-👇

CTRL + A =>> Select all
CTRL + B =>> Bold
CTRL + C =>> Copy
CTRL + D =>> Fill down cell
CTRL + E =>> Center Alignment
CTRL + F =>> Find
CTRL + G =>> Go to current
CTRL + H =>> Replace
CTRL + I =>> Italic
CTRL + J =>> Full justification
CTRL + K =>> Create hyper link
CTRL + L =>> Left Alignment
CTRL + M =>> Tab
CTRL + N =>> New page
CTRL + O =>> Open
CTRL + P =>> Print
CTRL + R =>> Fill right cell
CTRL + S =>> Save
CTRL + U =>> Underline
CTRL + V =>> Paste
CTRL + X =>> Cut
CTRL + Y =>> Redo
CTRL + Z =>> Undo