Dan Admasu
5.15K subscribers
31 photos
2 videos
27 links
ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያርጉ በተጨማሪም ዩትዩብ ላይ ያገኙናል
👇👇⭕️Subscribe⭕️Subscribe👇👇
ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን https://bit.ly/3ckOkCF ቤተሰብ ይሁኑ።

ሰላም ለ ኢትዮጵያ
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
አንድኢትዮጵያ
#ዳን_አድማሱ
Download Telegram
በቅዳሜ ከሰዓት ኢቢኤስ ቲቪ ይጠብቁን!!!

#ዳን_አድማሱ #Dan_admasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
እንኳን አደረሠን መልካም የገና በዓል ይሁንልን

#ዳን_አድማሱ #Dan_admasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
ኢትዮጵያዬ የከዳሽ ይከዳ

ለቀን አለቃም ቀን አለውና
አሮጌው ባዲስ ይተካል ገና

#ዳን_አድማሱ #Dan_admasu
ዘመን ጨቅላ ሲሆን እድሜ ሲመናተል
ወይ አይችል ራሱን ባንቀልባ አይታዘል !!!

#ዳን_አድማሱ #Dan_admasu
ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን ለ አመታዊው የስላሴ ክብረ በአል አደረሳችሁ የ አብረሃምን ቤት የባረኩ ስላሴ ኢትዮጵያን ይባርኩልን ኦርቶዶክ ሃይማኖታችንን ይጠብቁልን !!!

#ዳን_አድማሱ #Dan_admasu
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን!
መልካም ዓመት በዓል!

#ዳን_አድማሱ #Dan_admasu
የ ዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ የሚሆንብንን እይ !!!

ክብር በ ወይ ብላ ማርያም ለተሰዉ ሰማዕታት ይሁን።

#ዳን_አድማሱ #Dan_admasu
አንድ ኢትዮጵያ !!!
እንኳን ለደብረዘይት እና እኩለ ጾም በሰላም አደረሰን !!!
ለትንሣኤው በሰላም ያድርሰን

#ዳን_አድማሱ #Dan_admasu
አንድ ኢትዮጵያ !!!
#ዜጎችን መጠበቅ በተሳነው ስርአት እስከመቼ እናለቅሳለን ?

ማንነትን መሰረት ባደረገ ጥቃት እየሞቱ ላሉት ንጹሃን ዜጎች መንግስት በማንም ላይ አያሳብ። ሃለፊነቱን እራሱ ይውሰድ አለቀ !!!

ማንነትን መሰረት ባደረገው ጥቃት ለሞቱት ወገኖቻችን የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጽ እወዳለሁ::

ኢትዮጵያዬ አርነትሽ የሚወጣበት ቀን ይምጣ !!!

#ዳን_አድማሱ
#Dan_admasu
አንድ ኢትዮጵያ !!!
ጳጳስ ዘምስራቅ ኢትዮጵያ
ተላዌ አሠሩ ለአቡን ሞዓ
በምኩራቡ በአጸዱ ላይ
ዳግም ቆሞ ጴጥሮስ ይታይ
የድሌ አምባ መለያዬ
ቀኝህ ትርሳኝ ለምን ብዬ

ጳጳስ ዘምስራቅ ኢትዮጵያ
ተላዌ አሠሩ ለአቡን ሞዓ
በምኩራቡ በአጸዱ ላይ
ዳግም ቆሞ ጴጥሮስ ይታይ
የድሌ አምባ መለያዬ
ቀኝህ ትርሳኝ ለምን ብዬ

ሃገሩን ላለ ሰው ልበ ብርቱ
ዘገር አይመልሰው አይፈር ፊቱ
ምን ምርጫ አለው ጎበዝ ከአንድ እናቱ
ወጉስ አይደለም ወይ ጀግና ሞቱ
ገለባውን ነፋስ እስኪለየው
አረም ያንተን እውነት እንዳይወርሰው
ልሂድ እግሬ አግዘኝ አስተውዬ
ከስር ግርጌ አልቁም ለምን ብዬ

ለምን ብዬ ለምን ብዬ
ለምን ብዬ ለምን ብዬ
ለምን ብዬ ለምን ብዬ
ለምን ብዬ ለምን ብዬ

ጳጳስ ዘምስራቅ ኢትዮጵያ
ተላዌ አሠሩ ለአቡን ሞዓ
በምኩራቡ በአጸዱ ላይ
ዳግም ቆሞ ጴጥሮስ ይታይ
የድሌ አምባ መለያዬ
ቀኝህ ትርሳኝ ለምን ብዬ

እንደ ጴጥሮስ ያጣ ደፍሮ ማድረግ
ከሆነ በትሩ የጉሎ ዘንግ
ካባስ ያለቦታው ምን ያደርጋል
ያልጸና በእምነቱ ቆቡን ይጣል
ገለባውን ነፋስ እስኪለየው
አረም ያንተን እውነት እንዳይወርሰው
ልሂድ እግሬ አግዘኝ አስተውዬ
ከስር ግርጌ አልቁም ለምን ብዬ

ለምን ብዬ ለምን ብዬ
ለምን ብዬ ለምን ብዬ
ለምን ብዬ ለምን ብዬ
ለምን ብዬ ለምን ብዬ

https://youtu.be/KE3RNKxDqa4
"ላይለ ኩሉ" የሙዚቃ ቪዲዮ ቅዳሜ ማታ ይለቀቃል።

#ዳን_አድማሱ
#Dan_admasu
አንድ ኢትዮጵያ !!!
"ላይለ ኩሉ" የሙዚቃ ቪዲዮ ነገ ማታ !!!

#ዳን_አድማሱ
#Dan_admasu
አንድ ኢትዮጵያ !!!
"ላይለ ኩሉ" የሙዚቃ ቪዲዮ ዛሬ ማታ !!!

#ዳን_አድማሱ
#Dan_admasu
"ላይለ ኩሉ"
--------------
አደይ አዳዬ እማ ደብተራ ኦሪቷ
ሀዘን ገብቷት ዛሬ ላልቶ መቀነቷ

አስኬማውን ደፍቶ መንጋውን ካልመራ
መምሬ አያስብልም ጥምጣምና ጭራ

ፍሙ ቢንቀለቀል ምን ቢያነደው ንዳድ
ምነው አልሰማ አለ ለገመ ያ ምጣድ

ጋሞ ጪማ አዋቲ ተው ባይ ቢገኝባት
ፍቅር በረታው ልብ ሳር አብርዷል እሳት

https://youtu.be/zLvbN2ZpdbI
#ዳን_አድማሱ
#Dan_admasu
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !

በመጀመሪያ ሁሉን ላደረገ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይግባው በመቀጠልም በኔ በታናሹ ባሪያዋ አፍ ስሟን እንድጠራት እና እንዳመሰግናት ለረዳችኝ ለፈቀደችልኝ  አቁራሪተ መዓት ፣ የ ገብርኤል ብስራት ፣ ንፅህተ ንጹሃን ፣ ሃገረ እግዚአብሔር ፣ ቅድስተ ቅዱሳን ፣ ማህደረ ሰላም ፣ መዓርገ ሕይወት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባት አሜን !

ከዚህም በማስከተል በምገልጽላችሁ ቦታ በ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በ ምስራቅ ጎጃም  ዞን በ አነደድ ወረዳ ልዩ ስሙ የገሚት በዓታ ማርያም እየተሰራ ባለው ቤተ ክርሰቲያን ገቢው ለቤተ ክርስቲያኒቱ የሚሆን እና እየተሰራ ያለውን ስራ ለማስተዋወቅ በሚል የበረከቱን ስራ በመዝሙር የተሳተፍኩኝ ሲሆን የህም መዝሙር ዳን አድመሱ በሚለው በራሳችን ዩ ቲዩብ ( Dan Admasu YouTube https://bit.ly/3ckOkCF  ) ዛሬማታ የሚለቀቅ መሆኑን እየገለጽኩ መላው ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት የተሰራ በመሆኑ በቅንነት ትሰሙት ዘንድ እኔ ታናሽ ልጃችሁ እና አገልጋያችሁ በትህትና እየጠየኩ ኦርቶዶክሳውያን ቦታው ድረስ በመሄድ በገደሚቱ እንዲሁም በእመቤታችን ቅደስት ድንግል ማርያም ኪዳነ ምህረት እና በዓለም ቤዛው መድሃኒያለም ጸበል የሚገኘውን ፈውስና በረከት እንዲካፈሉ እንዲሁም እየተሰራ ላለው ቤተ ክርስቲያንም እዚህ ላይ ባለው የ ባንክ ቁጥር እና አድራሻ የበኩልዎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ስል በትህትና ጠየኩ እግዚአብሔር ሃገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

1000365725358 ገዳሚት ባታ ለማርያም ብለው በማስገባት የ በረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ

#ዳን_አድማሱ #Dan_admasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
ተለቀቀ
"ማርያም ቅኔ"

ዳን አድማሱ አዲስ መዝሙር https://youtu.be/baCUPEufvyo

#ዳን_አድማሱ
#Dan_admasu