ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን https://bit.ly/3ckOkCF ቤተሰብ ይሁኑ።
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
አንድኢትዮጵያ
#ዳን_አድማሱ
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
አንድኢትዮጵያ
#ዳን_አድማሱ
Watch "Kibir Sin’eka with Lyrics’ (Dan Admasu new single 2016)" on YouTube
https://youtu.be/C-7D9YXYc8E
https://youtu.be/C-7D9YXYc8E
YouTube
Kibir Sin’eka with Lyrics’ (Dan Admasu new single 2016)
#እውነትና ንጋት
በቅድሚያ ሰላም ለውድ የጥበብ ቤተሰብ ለሆናችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ እያልኩ ላይለኩሉ (ላዕለኩሉ) በተሰኘው በ2012 ሀገርኛ ይዘት ያለው ነጠላ ዜማ ሙዚቃውን ሰምታችሁት ብሎም ወዳችሁት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ባዘጋጀው የሽልማት ፕሬግራም ላይ ለመረጣችሁን የጥበብ ወዳጆችና አወዳዳሪ ዳኞች የተሰማኝን ልባዊ አክብሮቴን ለምግለጽ እወዳለሁ፡፡
በመቀጠልም በዚህ ላይለኩሉ (ላዕለኩሉ) በተሰኘው ስራ እንደተለመደው ድንቅ የሙዚቃ አሻራውን ለአተመበት ለድንቁና ብርቁ አይተኬው የሙዚቃ አቀናባሪ ዳግማዊ አለሊ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አለን በማለት የፈጠረብኝ ደስታ ወደር የለውም ለመሸለም እንደማትሰራ ባወቅም ከዚህም በኋላ ግን ብዙ ሽልማቶች በርህ ድረስ መተው እንደሚያንኳኩ ጥርጥር የለኝም፡፡
ከዚህ በመቀጠል ከላይ በርእሴ ወደገለጽኩት ሀሳብ ግን እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል እንዲሉ አበው በማስከተል በውድድሩ ላይ የተሰማኝን ትዝብት ላካፍላችሁ ፡፡
በመጀመሪያ ከትዝብቴ በፊት እንደመጀመሪያ ዝግጅት ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ያዘጋጀው ፕሮግራም የጥበብ ሙያተኛውን የሚያነቃቃ መሆኑን መስክሬ ወደ ዋናው ነጥቤ ልመለስ፡፡
ሀምሌ 12/2013 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ለመጀመሪያ ጊዜ ባከናወነው የሽልማት ስነ ስርእት ላይ በሙዚቃ (በቅንብር) ላይለኩሉ (ላዕለኩሉ) የተሰኘው ሙዚቃ ታጭቶ የነበረውና የአወዳዳሪ ደኞችም በቅንብር አሸናፊ ያደረጉት ወይም የመረጡት ዳግማዊ አሊን ቢሆንም በእለቱ በተፈጠረው የአዘጋጆች ወይም የፕሮግራም አቅራቢዎች ችግር እንበለው ወይም በሌላ ባይታወቅም በተፈጠረው ስህተት ግልፅ ባልሆነ መንገድ ሽልማቱን በማዛባት ለሌላ እንዲሰጥ ሆኖ ነበር እዚህ ጋር ግልጽ እንዲሆን የጥበብ ሙያተኛው ወይም አርቲስቱ የሽልማቱ መዳረሻው የህዝብ ልብና ፍቅር ሲሆን እኛም በዚህ ክብር ሙያ ውስጥ ያለነው የትኛውም የሙያ አጋራችን ቢያሸንፍ እንደኔ የሚከፋው አለብዬ አላምንም ምክንያቱም አንድ የጥበብ ሙያተኛ ሲያሸንፍ አሸናፊዋ ጥበብ ናትና በዚህ ምንም አይነት ግርታ በእናንተ ለምናከብራችሁ የጥብብ ወዳጅና አድናቂ ቤተሰቦች አስረግጨ ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡
ግን ደግሞ ለህዝብ በሚተላለፍ ሚዲያ ላይ ቲቪም ይሁን ራዲዮ ማለቴ ነው ህዝብ እያየና እየሰማ ተገቢውን እውቅና አሸናፊ ነው ላሉት አካል በህዝብ እውቅናን መንፈግ ስህተት መሆኑን ለማስገንዘብ ነው፡፡
ሞራልንም የሚጎዳ ተግባር ነውና ይህ ስህተት ነገ በሌሎች ተወዳዳሪ እህት ወንድሞች ላይ እንዳይደገም ለማለትና እንድንማማርበት በሚል ነው ብዕሬን ያነሳሁት፡፡
የታናሽም ምክርም ቢሆን ያው ብልህ ከታናሹ ይማራል ነውና እዚህ ላይ ሳላሰምር የማላልፈው ባህል ሚኒስቴር ስህተቱን በማመን በውድድሩ ያሸነፈው ዳግናዊ አሊን የሚኒስቴሩ ቢሮ ድረስ በመጥራት ከታላቅ አክብሮት ጋር የቢሮው አባላት በተገኙበት አርቲስቱን በሚመጥን ዝግጅት ተገቢውን ሽልማት ማለትም አንደኛ የወጣበትን ሰርተፍኬትና የወርቅ ሜዳሊያ እንዲሁም የ100,000 ብር ሽልማትን አበርክተውለታል በዚህም ጥፋትን አምኖ ይቅርታ ማለት ወይም መጠየቅ አዲስ ጅማሮ ነውና በርቱበት እላለሁ፡፡
በመጨረሻም በሃገርው ውስጥም ሆነ በመላው አለም በምትገኙ ውድ ተከታዮቻችንና አክባሪዎቻችን ሙዚቃው እናንተ ጋር ያለመድረሱ ምክንያት በመጀመሪያ በሀገር ውስጥ ብቻ እንዲወጣ ውል በመደረጉ ሲሆን ለዚህም አሜሪካ፣ አውሮፓ እንዲሁም በአረብ ሀገራት የነበረውን የሙዚቃውን የመስማት ጥያቄ ባለመመለሳችን ይቅርታ እየጠየቅን በቅርቡ ሁሉንም ዝግጅት ጨርሰን ላይለኩሉ በምስል (በvideo) ይዘን ለመምጣት ዝግጅታችንን ጨርሰናል እስካሁን ላሳያችሁን ትእግስት አክብሮት ግን ያለኝን ክብር ከወገቤ ጎንበስ ከአንገቴ ቀለስ በማለት ዝቅብዬ ለእናንተ ለውድ የሀገሬ ልጆች ለኢትዮጵያዊያን ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡
ፈጣሪ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙንና ምህረቱን ያምጣላት አንድ ያድርገን፡፡
https://bit.ly/3ckOkCF
ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።

#የዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቲዲ አፍሮ ) ለጥበብና ለሃገር ላበረከትከው የላቀ አበርክቶት ለዚህ ክብር በመብቃትህ እንኳን ደስ አለህ ለማለት እወዳለሁ ።
በዚህ አጋጣሚ አሁን ላለሁበት እግዚአብሀሔር ከሰጠኝ ጥበብ በተጨማሪ በሙያዪ ከተማርኩባቸው ሰዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ሰው አንተ ነህና ምስጋናዪን በህዝብ ፊት ለማቅረብ እሻለሁ ! የጎንደር ዩኒቨርሲቲም ለዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ ) ላበረከታችሁለት የክብር ዶክትሬት በጥበብ ስም እናመሰግናለን ።
https://bit.ly/3ckOkCF
ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
አንድኢትዮጵያ
#ዳን_አድማሱ
በዚህ አጋጣሚ አሁን ላለሁበት እግዚአብሀሔር ከሰጠኝ ጥበብ በተጨማሪ በሙያዪ ከተማርኩባቸው ሰዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ሰው አንተ ነህና ምስጋናዪን በህዝብ ፊት ለማቅረብ እሻለሁ ! የጎንደር ዩኒቨርሲቲም ለዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ ) ላበረከታችሁለት የክብር ዶክትሬት በጥበብ ስም እናመሰግናለን ።
https://bit.ly/3ckOkCF
ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
አንድኢትዮጵያ
#ዳን_አድማሱ
#እንኳን ለፆም ፍልሰታ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ።
ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
አንድኢትዮጵያ
#ዳን_አድማሱ
ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
አንድኢትዮጵያ
#ዳን_አድማሱ
ፉኖ ነን ! !
ኢትዮጵያ ለክብርሽ
ፉኖ ነን ልጆችሽ
ፉኖ የተሰኘውን ስራዪን ለውድ ኢትዮጵያውያን ብቻ ጋበዝኩኝ
ሊንኩን በመጫን የዳምጡት https://youtu.be/uYHZyG6TdqY
መልካም ሰንበት

"Fano" By Dan Admasu (New single 2016)
አራራት
መርከቧን ወጀብ ምን ቢያንገላታት
አይቀር ማረፏ ወታ ካራራት
ድል ለናት ሃገር ኢትዮጵያ !!!
ውርደት ለከጂዎቿ ይሁን
#ዳን_አድማሱ
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
መርከቧን ወጀብ ምን ቢያንገላታት
አይቀር ማረፏ ወታ ካራራት
ድል ለናት ሃገር ኢትዮጵያ !!!
ውርደት ለከጂዎቿ ይሁን
#ዳን_አድማሱ
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu