ዳማይ ዕቁብ-DAMAY EQUBE
377 subscribers
174 photos
3 videos
101 links
ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም፣ ከገቢዎ ላይ እየቆጠቡ የሚፈልጉት ጊዜ ላይ ገንዘብ እንዲያገኙ የሚያስችል አስተማማኝ መድረክ።

በሕግ የተመዘገበ እና የታመነ
ቀላል የክፍያ ሥርዓት
ግልጽነት ያለው አሰራር

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
🌐 ድረ-ገጻችን፡ https://damayeqube.com/
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
Download Telegram
እንኳን ለ130ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም የድል በዓል!

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb
👏4👍3
በህይወት ውስጥ ትኩረታችን ከነዚህ ነገሮች መነቀል የለበትም። ከጤናችን፣ ከአላማችን (ህልማችን)፣ ከምኖዳቸው ሰዎችና ከመንፈሳዊ ህይወታችን። በዚህ ሰዓት ሀሳባችን ከነዚህ ነገሮች ውጪ ከሆነ መስመር አየሳትን እንደሆነ ልብ እንበል። ለአንዱ ወይም ለሁለቱ ብቻ ጊዜና ጉልበት እየሰጠን ከሆነም ደስታችን የቀነሰው ለዛ ነው ወይ ደግሞ እኛ ሳናውቀው ህይወታችንን ሚዛኑን እየሳተ ነው።

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb
👍3👏1
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ መጋቢት1 የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
3👍1
🏃‍♂'መሮጥ ቢያቅት ተራመድ...መራመድ ቢያቅትህ ዳዴ በል....ዳዴ ማለት ቢያቅትህ ተኝፏቀቅ...ግን እንዳታቆም' ይለናል ማርቲን ሉተር። ወዳጄ ያበቃልህ የተሳሳትክ ወይም የወደክ ጊዜ አይደለም...የሚያበቃልህ በቃኝ ብለህ ያቆምክ እለት ነው።
ስለዚህ የጀመርከውን በፍፁም እንዳታቆም! እንዳታቆሚ! አናቆምም!

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb
3👍2
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 ዓመት ሂጅራ የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ!

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb
👍5
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ መጋቢት 16 የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
2👍2
ተመስገን!

ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው።

ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂት፤ ከጥቂቶች አንዱ ለመሆን ምስጋናን የሚያክል ሀያል ነገር የለም።

'ተመስገን'

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb


#DamayEqub  #Telebirr #Equb #Smart #CBE #DigitalEthiopia #እቁብ #mpesa #Coopbank #Coopayebirr #Tvprice #friedgeprice #electronics #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom #CBEbirr #Ovenprice
2👍2
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
3👍3
ክቡራትና ክቡራን ደንበኞቻችን፤

ዛሬ ሚያዝያ 1 አዲስ የዕቁብ ዙር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል። የቁጠባ ባህልዎን በማሳደግ የፋይናንስ አቅምዎን ለማጎልበት ዳማይ ዕቁብ አስተማማኝ ምርጫዎ ነው። ሳይዘገዩ አሁኑኑ የመጀመሪያ ክፍያዎን በመፈፀም የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገጻችንን ይከተሉ፦ 🔗 https://t.me/damayeqube

ዳማይ ዕቁብ
👍3👏21
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!



#ስቅለት #SmartEqub #StartEqubToday # #Equb #Damay#Ekub #goodfriday #ethiopianholiday
👍2
🚀 Something Big Is Coming!

Damay Eqube is preparing something powerful for you.
A smarter, faster, and more secure way to experience Equb is on the way.

Stay tuned
Don’t miss out

https://t.me/damayeqube

#DamayEqube #ComingSoon #DigitalEqub #Ethiopia #Innovation #BigAnnouncement
3👍1
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ።

ለመላው ክርስቲያኖች በሙሉ መልካም የብርሃነ ትንሳዔ በዓል እየተመኝን በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን።

💥ዳማይ ዕቁብ 💥
🙏7👍32
"ነገሮች እንዲቀሉልህ አትመኝ፤ ይልቁንስ አንተ ጠንካራና የተሻልክ ለመሆን ተመኝ!" — ጂም ሮን (Jim Rohn) 💪

ዛሬ ብዙዎቻችን ስለ ኑሮ ውድነት እና ስለ ሥራ እጥረት ስናወራ እንውላለን። ማማረር ግን መፍትሔ ሆኖ አያውቅም። ትልቁ ለውጥ የሚመጣው ከሁኔታዎች መቀየር ሳይሆን ከእኛ አስተሳሰብ መቀየር ነው። 🧠

3 የጥንካሬ ነጥቦች፡

1. በትንሹ ጀምር፦ ትልልቅ ዛፎች የሚበቅሉት ከትንሽ ፍሬ ነው። ዛሬ ያለህ አቅም ትንሽ ቢሆንም፣ በታማኝነት እና በትጋት ከቀጠልክ ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስህ አይቀርም። 🌳

2. ከማማረር ወደ መፍትሔ ተሻገር፦ "ሥራ የለም" ከማለት ይልቅ "ምን ዓይነት አዲስ ክህሎት ማዳበር አለብኝ?" ብለህ ጠይቅ። ዓለም ተለውጣለች፣ አንተም አብረህ ተለወጥ። 💡

3. ጊዜህን ተጠቀምበት፦ ገንዘብን መቆጠብ እንደምንመኘው ሁሉ፣ ጊዜያችንንም በጥንቃቄ እንጠቀም። ዛሬ በሥራ የምታሳልፋት እያንዳንዱ ሰዓት ለነገ ስኬትህ መሠረት ናት።

አስታውስ! ባህር ላይ ያለው ማዕበል መቆሙን አትጠብቅ፤ ይልቁንስ መርከብህን እንዴት መንዳት እንዳለብህ ተማር። ማዕበሉ ለሁሉም ነው፣ ልዩነቱ ግን ጎበዝ መርከበኛ መሆንህ ላይ ነው። 🚢🌊

መልካም እና ስኬታማ ሳምንት ይሁንልህ! 🚀                           ዳማይ ዕቁብ 
8👍3
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
8👍1
ከባዱን አሁን ስራ!

ታሪክ በአንድ ጀምበር አይሰራም! ሁሌም የማይቆም ጥረት ማድረግ አለብህ፤ የምትፈልጋቸው ነገሮች በነፃ አይገኙም ዋጋ ያስከፍላሉ ዋጋ ለመክፈል ራስህን አዘጋጅ! ወዳጄ አሁን ከባዱን ካደረክ ህይወት ቀላል ትሆናለች፤ ቀላሉን ካደረክ ግን ህይወት ትከብድሀለች!

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
3👍2
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
3👍2
ምን እንደጠቀምህ ፈትሽ እስኪ !

ስራህን በምትሰራ ግዜ ምን አገኘውበት ከምትለው በላይ ምን ጠቀምኩ? ምን አበረከትኩኝ? የሚለው  ጥያቄ ይበልጥ አያበረታህም?

የምናገኘውማ ቢጨመር ቢጨመር ሲጨማመር ቢኖር ፈፅሞ አይበቃንም ነገር ግን የምንሰጣት የምናበረክታት እያንዳንዷ ነገር ከኛ የወጣች ናት እና  ትልቅ ዋጋ አላት ስለዚህ ሁል ጊዜ ሲደክምህ ለማቆም ስታስብ እየሰጠህ ያለውን አስታውስ ምን እንደምታጎልም እወቅ ያንተ መኖር ያንተ መስራት ያንተ ማድረግ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው አስተውል ያኔ ከምታገኘውና ከምትደክመው በላይ ጠቃሚነትህ ዋጋው ከፍ ስለሚልብህ ደግመህ ትታደሳለህ እመነኝ ወንድሜ ባለህበት በተሰማራህበት ሁሉ አስፈላጊና ጠቃሚ ሰው ነህ!

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
8👍3
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
👍41
ጊዜው መሄዱ አይቀርም!

በዚህ አለም ትልቁ ሽልማት ይሄ ቅፅበት ነው፤ ይቺ ቅፅበት ካለፈች አለፈች ነው፤ ማንም አይመልሳትም። የማይጠቅምህን ወሬ ስትሰማ ወይ ተራ ቪዲዮ ስታይ ከእድሜህ ላይ 10 ደቂቃም ቢሆን ቀንሰህ እየሰጠሀቸው መሆኑን አስታውስ።

እድሜህን እንዴት በነፃ ትሰጣለህ?! የምናደንቃቸው ታላላቅ ሰዎች ከፍታው ላይ የወጡት ዕድሜያቸውን ለሚጠቅማቸው ነገር ሰጥተው ነው። አንተ ብታነብ ባታነብ ጊዜው መሄዱ አይቀር፤ ብትሰራ ስራ ብትፈታ አመቱ ማለፉ አይቀር፤ ብትማር ባትማር ደቂቃው መክነፉ አይቀር፤ ወዳጄ የሚጠቅምህን አሳምረህ ታውቃለህ! ነገ የተሻለ ቦታ ለሚያደርስህ ነገር ቅድሚያ ስጥ!

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
👍63
የቁጠባ አማራጮች ማጠቃለያ፦

በትንሹ መጀመር ለሚፈልጉ፦ በየቀኑ 500 ብር በመቆጠብ ➔ 50,000 ብር ያግኙ!
መካከለኛ ቆጣቢዎች፦ በየቀኑ 5,000 ብር በመቆጠብ ➔ 500,000 ብር ያግኙ!
ትልልቅ ነጋዴዎች፦ በየቀኑ 10,000 ብር በመቆጠብ ➔ 1,000,000 (1 ሚሊዮን) ብር ባለቤት ይሁኑ!               
                                                                                                                            

💡 "ዛሬ የምትዘራት ጥቂት ሳንቲም፣ ነገ የቢዝነስህ ትልቅ ምሶሶ ትሆናለች!" 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ የወደፊት ሕይወትዎን በዲጂታል አማራጭ ያቅኑ!


ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"

#DamayEqub  #Telebirr #Equb #Damay #CBE #DigitalEthiopia #እቁብ #mpesa #Coop #Tvprice #friedgeprice #electronics #AwashBank #AwashBirrPro
2👍2
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎ አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ!



#damayequb #equb #damayEqub #SmartSavings #Ethiopia #ethiopiaequb #equbo #equbrød #equbedaas #equbedaas
#EidAlAdha2026
#EidMubarak
#HappyEid
#damayEQUB
#Ethiopia
3👍1