ዳማይ ዕቁብ-DAMAY EQUBE
378 subscribers
174 photos
3 videos
101 links
ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም፣ ከገቢዎ ላይ እየቆጠቡ የሚፈልጉት ጊዜ ላይ ገንዘብ እንዲያገኙ የሚያስችል አስተማማኝ መድረክ።

በሕግ የተመዘገበ እና የታመነ
ቀላል የክፍያ ሥርዓት
ግልጽነት ያለው አሰራር

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
🌐 ድረ-ገጻችን፡ https://damayeqube.com/
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
Download Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!



#ስቅለት #SmartEqub #StartEqubToday # #Equb #Damay#Ekub #goodfriday #ethiopianholiday
👍2
🚀 Something Big Is Coming!

Damay Eqube is preparing something powerful for you.
A smarter, faster, and more secure way to experience Equb is on the way.

Stay tuned
Don’t miss out

https://t.me/damayeqube

#DamayEqube #ComingSoon #DigitalEqub #Ethiopia #Innovation #BigAnnouncement
3👍1
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ።

ለመላው ክርስቲያኖች በሙሉ መልካም የብርሃነ ትንሳዔ በዓል እየተመኝን በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን።

💥ዳማይ ዕቁብ 💥
🙏7👍32
"ነገሮች እንዲቀሉልህ አትመኝ፤ ይልቁንስ አንተ ጠንካራና የተሻልክ ለመሆን ተመኝ!" — ጂም ሮን (Jim Rohn) 💪

ዛሬ ብዙዎቻችን ስለ ኑሮ ውድነት እና ስለ ሥራ እጥረት ስናወራ እንውላለን። ማማረር ግን መፍትሔ ሆኖ አያውቅም። ትልቁ ለውጥ የሚመጣው ከሁኔታዎች መቀየር ሳይሆን ከእኛ አስተሳሰብ መቀየር ነው። 🧠

3 የጥንካሬ ነጥቦች፡

1. በትንሹ ጀምር፦ ትልልቅ ዛፎች የሚበቅሉት ከትንሽ ፍሬ ነው። ዛሬ ያለህ አቅም ትንሽ ቢሆንም፣ በታማኝነት እና በትጋት ከቀጠልክ ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስህ አይቀርም። 🌳

2. ከማማረር ወደ መፍትሔ ተሻገር፦ "ሥራ የለም" ከማለት ይልቅ "ምን ዓይነት አዲስ ክህሎት ማዳበር አለብኝ?" ብለህ ጠይቅ። ዓለም ተለውጣለች፣ አንተም አብረህ ተለወጥ። 💡

3. ጊዜህን ተጠቀምበት፦ ገንዘብን መቆጠብ እንደምንመኘው ሁሉ፣ ጊዜያችንንም በጥንቃቄ እንጠቀም። ዛሬ በሥራ የምታሳልፋት እያንዳንዱ ሰዓት ለነገ ስኬትህ መሠረት ናት።

አስታውስ! ባህር ላይ ያለው ማዕበል መቆሙን አትጠብቅ፤ ይልቁንስ መርከብህን እንዴት መንዳት እንዳለብህ ተማር። ማዕበሉ ለሁሉም ነው፣ ልዩነቱ ግን ጎበዝ መርከበኛ መሆንህ ላይ ነው። 🚢🌊

መልካም እና ስኬታማ ሳምንት ይሁንልህ! 🚀                           ዳማይ ዕቁብ 
8👍3
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
8👍1
ከባዱን አሁን ስራ!

ታሪክ በአንድ ጀምበር አይሰራም! ሁሌም የማይቆም ጥረት ማድረግ አለብህ፤ የምትፈልጋቸው ነገሮች በነፃ አይገኙም ዋጋ ያስከፍላሉ ዋጋ ለመክፈል ራስህን አዘጋጅ! ወዳጄ አሁን ከባዱን ካደረክ ህይወት ቀላል ትሆናለች፤ ቀላሉን ካደረክ ግን ህይወት ትከብድሀለች!

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
3👍2
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
3👍2
ምን እንደጠቀምህ ፈትሽ እስኪ !

ስራህን በምትሰራ ግዜ ምን አገኘውበት ከምትለው በላይ ምን ጠቀምኩ? ምን አበረከትኩኝ? የሚለው  ጥያቄ ይበልጥ አያበረታህም?

የምናገኘውማ ቢጨመር ቢጨመር ሲጨማመር ቢኖር ፈፅሞ አይበቃንም ነገር ግን የምንሰጣት የምናበረክታት እያንዳንዷ ነገር ከኛ የወጣች ናት እና  ትልቅ ዋጋ አላት ስለዚህ ሁል ጊዜ ሲደክምህ ለማቆም ስታስብ እየሰጠህ ያለውን አስታውስ ምን እንደምታጎልም እወቅ ያንተ መኖር ያንተ መስራት ያንተ ማድረግ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው አስተውል ያኔ ከምታገኘውና ከምትደክመው በላይ ጠቃሚነትህ ዋጋው ከፍ ስለሚልብህ ደግመህ ትታደሳለህ እመነኝ ወንድሜ ባለህበት በተሰማራህበት ሁሉ አስፈላጊና ጠቃሚ ሰው ነህ!

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
8👍3
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
👍41
ጊዜው መሄዱ አይቀርም!

በዚህ አለም ትልቁ ሽልማት ይሄ ቅፅበት ነው፤ ይቺ ቅፅበት ካለፈች አለፈች ነው፤ ማንም አይመልሳትም። የማይጠቅምህን ወሬ ስትሰማ ወይ ተራ ቪዲዮ ስታይ ከእድሜህ ላይ 10 ደቂቃም ቢሆን ቀንሰህ እየሰጠሀቸው መሆኑን አስታውስ።

እድሜህን እንዴት በነፃ ትሰጣለህ?! የምናደንቃቸው ታላላቅ ሰዎች ከፍታው ላይ የወጡት ዕድሜያቸውን ለሚጠቅማቸው ነገር ሰጥተው ነው። አንተ ብታነብ ባታነብ ጊዜው መሄዱ አይቀር፤ ብትሰራ ስራ ብትፈታ አመቱ ማለፉ አይቀር፤ ብትማር ባትማር ደቂቃው መክነፉ አይቀር፤ ወዳጄ የሚጠቅምህን አሳምረህ ታውቃለህ! ነገ የተሻለ ቦታ ለሚያደርስህ ነገር ቅድሚያ ስጥ!

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
👍63
የቁጠባ አማራጮች ማጠቃለያ፦

በትንሹ መጀመር ለሚፈልጉ፦ በየቀኑ 500 ብር በመቆጠብ ➔ 50,000 ብር ያግኙ!
መካከለኛ ቆጣቢዎች፦ በየቀኑ 5,000 ብር በመቆጠብ ➔ 500,000 ብር ያግኙ!
ትልልቅ ነጋዴዎች፦ በየቀኑ 10,000 ብር በመቆጠብ ➔ 1,000,000 (1 ሚሊዮን) ብር ባለቤት ይሁኑ!               
                                                                                                                            

💡 "ዛሬ የምትዘራት ጥቂት ሳንቲም፣ ነገ የቢዝነስህ ትልቅ ምሶሶ ትሆናለች!" 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ የወደፊት ሕይወትዎን በዲጂታል አማራጭ ያቅኑ!


ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"

#DamayEqub  #Telebirr #Equb #Damay #CBE #DigitalEthiopia #እቁብ #mpesa #Coop #Tvprice #friedgeprice #electronics #AwashBank #AwashBirrPro
2👍2
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎ አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ!



#damayequb #equb #damayEqub #SmartSavings #Ethiopia #ethiopiaequb #equbo #equbrød #equbedaas #equbedaas
#EidAlAdha2026
#EidMubarak
#HappyEid
#damayEQUB
#Ethiopia
3👍1
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
👍71
የዘራኸውን ታጭዳለህ!

አይምሮህ ውስጥ ምንድነው የምትዘራው? መልካም ሀሳብ ወይ መጥፎ ሀሳብ? አንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ፤ የዘራኸውን ታጭዳለህ! ደጋግመህ ያሰብከው ሀሳብ በህይወትህ ውስጥ በተግባር ይገለጣል።

ከሚያበረታቱህ ሰዎች ጋር ብቻ ዋል፤ በጎ ነገር ብቻ ስማ፤ ብቻህን ስትሆን ራስህን አድንቅ፤ እንደምትችል ለራስህ ንገረው፤ አየህ ጠንካራ ስብዕና የሚገነባው እንደዚህ ነው።

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
6👍3
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ ሰኔ 1 የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
👍61
ውስጥህ ሲደሰት....

ደስታህን በኑሮህ ከሚገጥሙህ ሁኔታዎች ጋር አታገናኘው፤ ደስታ ማለት የችግር አለመኖር አይደለም፤ በችግር ውስጥ እያለፍክ መሳቅ ነው። ነገሮች ምርጥ ሲሆኑማ ሁሉም ይደሰታል እኮ፤ አንተ ግን በአምላክህ እና አጠገብህ ባሉ መልካም ነገሮች ሁሌም ደስተኛ ሁን።

ውስጥህ ሲደሰት ውጪህ ላይ ይገለጣል፤ ከዛ አንተ ደስተኛ ስለሆንክ አለም አብራህ ትስቃለች፤ ከባድ የመሰለህ ነገር ተራ ሲሆን ታየዋለህ፤ መቼም የማይተው አምላክ እንዳለህ ማሰቡ ራሱ የደስታ ጥግ ነው።

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
👍61
ምን ዓይነት አገልግሎት እንሰጣለን?

📞 የዕቁብ መረጃ እና ድጋፍ፦ አባልነትን መጀመር፣ የክፍያ ሁኔታዎችን መከታተል እና ዕጣ አወጣጥ ላይ ማብራሪያ ማግኘት።

🛡 ቅሬታ እና አስተያየት፦ ማንኛውንም አይነት የደንበኞች ጥያቄ በግልጽነት እና በፍጥነት መፍታት።

🕒 24/7 ድጋፍ፦ በማንኛውም ሰዓት ለሚኖሮት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ነን።

በቀጥታ ይደውሉልን፦
📞 [0929312077/0922949115]
✉️ ቴሌግራም፦ @damayequb
📍 አድራሻ፦ [ኮልፌ አጠና ተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል አንደኛ ፎቅ B43]
👍52
ታጋሽ መሆን አለብህ!

የምትፈልገው ነገር ለመሳካት ረጅም ጊዜ ሊወስድ ይችላል ግን ተስፋ መቁረጥ የለብህም፤ ምክንያቱም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም።

ጥቂቶች ስኬታማም ደስተኛም የሚሆኑት የተለዩ ስለሆኑ ወይ እድለኛ ሆነው አይደለም፤ ላመኑበት ጉዳይ በፅናት እና በትዕግስት ስለሚቆሙ ነው። አንተም ለዚህ አታንስም !

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
👍91
🚀 500 Subscribers

የዳማይ ዕቁብ አባላትን እና ነጋዴዎችን የንግድ ጉዞ የሚያግዝ፣ ፋይናንስን የሚያቀል አዲስ እና ትልቅ ነገር ይዞ እየመጣ ነው! ፍንጩን ይፋ ለማድረግ የቀረን ጥቂት መስፈርቶች ብቻ ናቸው።

🎯 ይህ ቻናል 500 ተከታዮች (Followers) ሲሞላ ያዘጋጀነውን ትልቅ ነገር ይፋ እናደርጋለን!
ይህ መልእክት የሚመለከታቸው ነጋዴዎች፦
·        ንግድዎን ለማሳደግ ዘመናዊ የፋይናንስ መፍትሔ የሚፈልጉ
·        ዕቁብን በዘመናዊ ሲስተም መጣልና መጠቀም ለሚሹ

💡 የእርስዎ ድርሻ፦
ይህ ቻናል ይጠቅማቸዋል ለሚሏቸው የንግድ አጋሮችዎ፣ ለነጋዴ ጓደኞችዎ እና ለሚወዷቸው ሰዎች አሁኑኑ SHARE በማድረግ የቤተሰባችን አካል እንዲሆኑ ይጋብዙ። 500 እንድንሞላ እና ትልቁን ነገር ይፋ እንድናደርግ የእርስዎ ድጋፍ ያስፈልገናል።

አሁን ካለንበት 368 ተከታይ ወደ 500+ ለመሻገር 1 ሰው ብቻ ይጋብዙ!

Don't Miss Out! Stay Tuned! 🔗
👍51
የአላማ ሰው መሆን!

'ምንም ነገር መጀመር ያለብህ ቀድመህ በአይምሮህ ስትጨርሰው ነው' የሚባል ሀሳብ አለ። ብዙ ነገር ጀምረህ ያቆምከው ወይ መሀል ላይ ግራ የሚገባህ አቅም አንሶህ ወይ ሰነፍ ስለሆንክ አይደለም አላማህን ስለማታውቀው ነው! ወይ ደግሞ አላማህን ብታውቀውም እቅድ የለህም።

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
👍1