ዳማይ ዕቁብ-DAMAY EQUBE
377 subscribers
174 photos
3 videos
101 links
ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም፣ ከገቢዎ ላይ እየቆጠቡ የሚፈልጉት ጊዜ ላይ ገንዘብ እንዲያገኙ የሚያስችል አስተማማኝ መድረክ።

በሕግ የተመዘገበ እና የታመነ
ቀላል የክፍያ ሥርዓት
ግልጽነት ያለው አሰራር

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
🌐 ድረ-ገጻችን፡ https://damayeqube.com/
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
Download Telegram
የአሸናፊዎች እና የሰነፎች ልዩነት


👉 ሰነፎች ሁሌም ነገሮችን ለመለወጥ የሆነ ነገር መደረግ አለበት ይላሉ፤ አሸናፊ አይምሮ ያላቸው ደግሞ እኔ ይሄን ማድረግ አለብኝ ይላሉ።

👉 ሰነፎች ሁሌም አስተያየት ሰጪዎች ናቸው ተግባር ላይ የሉበትም፤ አሸናፊዎች ግን የሚያውቁትንና የሚያምኑበትን ተግባራዊ ሳያደርጉ አያርፉም።

👉 ሰነፎች የምክንያትና የሰበብ ሀብታሞች ናቸው፤ አሸናፊዎች ግን የመፍትሄና የለውጥ ባለፀጋ ናቸው።

👉 ሰነፎች ብዙ ጊዜያቸውን የሚያጠፉት ስለ ትናንት እና ስላለፈ ነገር አብዝቶ በማሰብ ነው፤ አሸናፊዎች ግን ከትናንት ተምረው ዛሬን ያጣጥማሉ ነገን አስቀድመው ያቅዳሉ።

እነዚህ ፀባዮች በተፈጥሮ የተሰጡን አይደሉም፤ በጊዜ ሂደት እያዳበርን የመጣናቸው ናቸው። ስለዚህ ምርጫችን አሸናፊ መሆን ከሆነ ከላይ ያሉትን አመለካከቶች ፀባያችን እንዲሆኑ ዋጋ መክፈል አለብን።



እናመሰግናለን
ዳማይ ዕቁብ
Contact @damayequb    
Channel  https://t.me/damayeqube
3👍3
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የካቲት 1 የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
4👍2
መቀጠል ብቻ ነው ምርጫህ!

በየቀኑ የምትለፋቸው ትናንሽ ልፋቶች ትልቁ ምኞትህን እውነት ያደርጉታል፤ አሁን የማይመስሉህ ነገሮች የሚሳኩት ጥረትህን ካላቆምክ ነው።

ለምን እንደጀመርክ አስታውስ፣ በአንተ ስኬት የሚወዱህ ሁሉ ምን ያህል እንደሚረኩ አትርሳ! ወዳጄ ጠንክረህ መቀጠል ብቻ ነው ምርጫህ!
DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb
👍53
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የካቲት 16 የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
5👍2
በራስህ እመን!

ለራስ አነስተኛ ግምት አትስጥ! ፈጣሪ ለታላቅ አላማ ነው ወደዚህ ምድር ያመጣህ። በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ነገ ከፍታው ላይ እንደምትወጣ ማሰብ እና ማመን ከዛ የምትችለውን ሁሉ ጥረት ማድረግ አለብህ!

ሰዎች ባንተ ከማመናቸው በፊት አንተ በራስህ እመን፤

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb
👏65👍3
እንኳን ለ130ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም የድል በዓል!

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb
👏4👍3
በህይወት ውስጥ ትኩረታችን ከነዚህ ነገሮች መነቀል የለበትም። ከጤናችን፣ ከአላማችን (ህልማችን)፣ ከምኖዳቸው ሰዎችና ከመንፈሳዊ ህይወታችን። በዚህ ሰዓት ሀሳባችን ከነዚህ ነገሮች ውጪ ከሆነ መስመር አየሳትን እንደሆነ ልብ እንበል። ለአንዱ ወይም ለሁለቱ ብቻ ጊዜና ጉልበት እየሰጠን ከሆነም ደስታችን የቀነሰው ለዛ ነው ወይ ደግሞ እኛ ሳናውቀው ህይወታችንን ሚዛኑን እየሳተ ነው።

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb
👍3👏1
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ መጋቢት1 የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
3👍1
🏃‍♂'መሮጥ ቢያቅት ተራመድ...መራመድ ቢያቅትህ ዳዴ በል....ዳዴ ማለት ቢያቅትህ ተኝፏቀቅ...ግን እንዳታቆም' ይለናል ማርቲን ሉተር። ወዳጄ ያበቃልህ የተሳሳትክ ወይም የወደክ ጊዜ አይደለም...የሚያበቃልህ በቃኝ ብለህ ያቆምክ እለት ነው።
ስለዚህ የጀመርከውን በፍፁም እንዳታቆም! እንዳታቆሚ! አናቆምም!

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb
3👍2
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 ዓመት ሂጅራ የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ!

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb
👍5
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ መጋቢት 16 የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
2👍2
ተመስገን!

ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው።

ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂት፤ ከጥቂቶች አንዱ ለመሆን ምስጋናን የሚያክል ሀያል ነገር የለም።

'ተመስገን'

DAMAY EQUBE
Channel https://t.me/damayeqube
Contact - @damayequb


#DamayEqub  #Telebirr #Equb #Smart #CBE #DigitalEthiopia #እቁብ #mpesa #Coopbank #Coopayebirr #Tvprice #friedgeprice #electronics #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom #CBEbirr #Ovenprice
2👍2
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
3👍3
ክቡራትና ክቡራን ደንበኞቻችን፤

ዛሬ ሚያዝያ 1 አዲስ የዕቁብ ዙር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል። የቁጠባ ባህልዎን በማሳደግ የፋይናንስ አቅምዎን ለማጎልበት ዳማይ ዕቁብ አስተማማኝ ምርጫዎ ነው። ሳይዘገዩ አሁኑኑ የመጀመሪያ ክፍያዎን በመፈፀም የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገጻችንን ይከተሉ፦ 🔗 https://t.me/damayeqube

ዳማይ ዕቁብ
👍3👏21
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!



#ስቅለት #SmartEqub #StartEqubToday # #Equb #Damay#Ekub #goodfriday #ethiopianholiday
👍2
🚀 Something Big Is Coming!

Damay Eqube is preparing something powerful for you.
A smarter, faster, and more secure way to experience Equb is on the way.

Stay tuned
Don’t miss out

https://t.me/damayeqube

#DamayEqube #ComingSoon #DigitalEqub #Ethiopia #Innovation #BigAnnouncement
3👍1
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ።

ለመላው ክርስቲያኖች በሙሉ መልካም የብርሃነ ትንሳዔ በዓል እየተመኝን በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን።

💥ዳማይ ዕቁብ 💥
🙏7👍32
"ነገሮች እንዲቀሉልህ አትመኝ፤ ይልቁንስ አንተ ጠንካራና የተሻልክ ለመሆን ተመኝ!" — ጂም ሮን (Jim Rohn) 💪

ዛሬ ብዙዎቻችን ስለ ኑሮ ውድነት እና ስለ ሥራ እጥረት ስናወራ እንውላለን። ማማረር ግን መፍትሔ ሆኖ አያውቅም። ትልቁ ለውጥ የሚመጣው ከሁኔታዎች መቀየር ሳይሆን ከእኛ አስተሳሰብ መቀየር ነው። 🧠

3 የጥንካሬ ነጥቦች፡

1. በትንሹ ጀምር፦ ትልልቅ ዛፎች የሚበቅሉት ከትንሽ ፍሬ ነው። ዛሬ ያለህ አቅም ትንሽ ቢሆንም፣ በታማኝነት እና በትጋት ከቀጠልክ ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስህ አይቀርም። 🌳

2. ከማማረር ወደ መፍትሔ ተሻገር፦ "ሥራ የለም" ከማለት ይልቅ "ምን ዓይነት አዲስ ክህሎት ማዳበር አለብኝ?" ብለህ ጠይቅ። ዓለም ተለውጣለች፣ አንተም አብረህ ተለወጥ። 💡

3. ጊዜህን ተጠቀምበት፦ ገንዘብን መቆጠብ እንደምንመኘው ሁሉ፣ ጊዜያችንንም በጥንቃቄ እንጠቀም። ዛሬ በሥራ የምታሳልፋት እያንዳንዱ ሰዓት ለነገ ስኬትህ መሠረት ናት።

አስታውስ! ባህር ላይ ያለው ማዕበል መቆሙን አትጠብቅ፤ ይልቁንስ መርከብህን እንዴት መንዳት እንዳለብህ ተማር። ማዕበሉ ለሁሉም ነው፣ ልዩነቱ ግን ጎበዝ መርከበኛ መሆንህ ላይ ነው። 🚢🌊

መልካም እና ስኬታማ ሳምንት ይሁንልህ! 🚀                           ዳማይ ዕቁብ 
8👍3
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
8👍1
ከባዱን አሁን ስራ!

ታሪክ በአንድ ጀምበር አይሰራም! ሁሌም የማይቆም ጥረት ማድረግ አለብህ፤ የምትፈልጋቸው ነገሮች በነፃ አይገኙም ዋጋ ያስከፍላሉ ዋጋ ለመክፈል ራስህን አዘጋጅ! ወዳጄ አሁን ከባዱን ካደረክ ህይወት ቀላል ትሆናለች፤ ቀላሉን ካደረክ ግን ህይወት ትከብድሀለች!

ዳማይ ዕቁብ

ደኅንነቱ የተጠበቀ ቁጠባ ለተሻለ ሕይወት! 🚀
📩 ለበለጠ መረጃ፡ @damayequb"
3👍2
ሰላም ደንበኞቻችን

ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ ዕቁብ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈፀም የስኬትዎን ጉዞ አንድ እርምጃ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።

ለበለጠ ዳማይ ዕቁብ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን  https://t.me/damayeqube ይቀላቀሉ።
3👍2