Dagu Sport Live📡📻🎙
7.33K subscribers
38.5K photos
305 videos
11.7K links
🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ።
🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን
እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net
👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።
Download Telegram
የአዲስ አበባ ሊግ ሁለተኛ ዙር በነገው ዕለት ይጀመራል
የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድብ ለ

18ኛ ሳምንት ውጤቶች
19ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር
18ኛ ሳምንት የደረጃ ሠንጠረዥ
ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ
                                        
🏟 ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
ኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2018

~ምድብ ሀ እና ምድብ ለ ጨዋታ ውጤቶች
~ቀጣይ መርሐ-ግብር
~የደረጃ ሠንጠረዥ
~ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

⌚️ የምሉ ሰዓት ውጤት'

ጋሞ ጨንቻ 2-0 ነቀምቴ ከተማ
45+5' ፎሳ ሳዴቦ (ፍ)
49' ማቴዎስ ኤልያስ
                                        
🏟 ጂማ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
ነቀምቴ ከተማ በ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ካደረጋቸው 17 ጨዋታዎች 7 ጨዋታዎችን በአቻ ውጤት ሲለያይ 10 ጨዋታዎችን ሽንፈት አስተናግዶ አንድም ጨዋታ ሳያሸንፍ 7 ነጥቦችን ብቻ በመሰብሰብ አንድ ጨዋታ እየቀረው ወደ 2019 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ መውረዱን ያረጋገጠ የመጀመሪያ ቡድን ሆኗል።
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ሸገር ከተማ
68' አቡበከር አዳሙ 42' አሚር አብዶ

🏟 አበበ ቢቂላ ስታዲየም

26ኛ ሳምንት / መጋቢት 30/2018

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 መቐለ 70 እንደርታ
02' ሁዘይፋ ሻፊ
45+1' ናትናኤል ዳንኤል
56' ናትናኤል ዳንኤል

🏟 ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ

21ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ውጤቶች

ፋሲል ከነማ 1-1 ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ

ቂርቆስ ክ/ከተማ 1-2 ለሚ ኩራ ክ/ከተማ

መቐለ 70 እንደርታ 1-1 አዲስ ከተማ

22ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር
21ኛ ሳምንት የደረጃ ሠንጠረዥ

🏟 ሰበታ  ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive