Dagmawi Babi
4.33K subscribers
12.2K photos
1.48K videos
220 files
1.54K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
The Lost Child.pdf
2.2 MB
Even this gorgeous piece was made by the fellowship. The art and everything is just BEAUTIFUL!!! 😍

#ChristianArt #AASTUECSF
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Dagmawi Babi
The Lost Child.pdf
It is based on the beautiful and heartbreaking story in the bible found in Luke 15 known as The Prodigal Son.

It is the story of ALL OF US! 🥹

“ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።”
— ሉቃስ 15፥20

#ChristianArt #AASTUECSF
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥹

“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው።” — 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥21

“ለኀጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኀጢአታችንን በእንጨት መስቀል ላይ ተሸከመ፤ በእርሱ ቊስል እናንተ ተፈውሳችኋል።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 2፥24

#ChristianArt
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥺😭

“ነገር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል።”
— ሮሜ 5፥8

“አምላካችን የሚያድን አምላክ ነው፤ ከሞት ማምለጥ የሚቻለውም በጌታ በእግዚአብሔር ነው።”
— መዝሙር 68፥20

#ChristianArt
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
“የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።”
— ሮሜ 6፥23

#ChristianArt #Scripture
@Dagmawi_Babi
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።”
— ሐዋርያት 1፥8

“የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።”
— ኢሳይያስ 11፥2

“አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።”
— ዮሐንስ 14፥26

“እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤”
— ሮሜ 8፥26

“ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነፃነት አለ።”
— 2ኛ ቆሮ 3፥17

“ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20

“መንፈሴንም በውስጣችሁ አኖራለሁ በትእዛዜም አስሄዳችኋለሁ፥ ፍርዴንም ትጠብቃላችሁ ታደርጉትማላችሁ።”
— ሕዝቅኤል 36፥27

#ChristianArt #Scripture
@Dagmawi_Babi
Do not give Him what is comfortable, give Him what He deserves.

#Spiritual #ChristianArt
@Dagmawi_Babi
"For every animal of the forest is mine, and the cattle on a thousand hills. I know every bird in the mountains, and the insects in the fields are mine. If I were hungry I would not tell you, for the world is mine, and all that is in it."
-- Psalms 50:10 - 12

#Spiritual #ChristianArt #Scripture
@Dagmawi_Babi
“ኀጢአታችንንም ሁሉ ይቅር አለን"
— ቆላስይስ 2፥13

By: @AASTUECSF

#Scripture #ChristianArt
@Dagmawi_Babi
The Bible tells us Jehovah is:
1. Our Banner - “Nissi”
2. Our Provider - “Jireh”
3. Our Healer - “Rapha”
4. Our Peace - “Shalom”

#Spiritual #ChristianArt
@Dagmawi_Babi
አምልኮ እግዚአብሄርን ያየ ሰው ምላሽ ነው! ❤️

#Spiritual #ChristianArt
@Dagmawi_Babi
"The Lord always keeps His promises; He is gracious in all He does."
— Psalms 145:13

#Scripture #ChristianArt
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የመጨረሻው በረከት የእግዚአብሄር መገኘት ነው!

#ChristianArt
@Dagmawi_Babi
Let's go love everybody! 😅

#Spiritual #ChristianArt
@Dagmawi_Babi