Bole Community Secondary School Department Heads Telegram Channel
22 subscribers
14 photos
3 files
2 links
Download Telegram
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
(ቀን መጋቢት 20/2016 ዓ.ም)



መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Dear all Departments heads pleas inform that for all your members(teachers) ;we have to be a meeting for Tomorrow (24/07/2016) E.C at 9:00.   O clock  Local time;.   . Place; Meeting hall.  .  Meeting Callers ; Teachers Association      Thank you in advance!!!
ቀን 27/07/2016 ዓ.ም
ዉድ የት/ት ክፍል ተጠሪዎች በሙሉ
ለሚድ ፈተና የሚሆን ጥያቄ
1. ለ 12ኛ ክፍል በሞዴል እስታንዳረድ
2. ከ 9-11 ደግሞ የፈተና መስፈረቶችን ያካተተ ጥያቄ እንድታዘጋጁ
በተጨማሪ ደግሞ በሚቀጥለዉ ሳምንት የጥያቄ እን መልሰ ዉድድር ስለምናደረግ 15 ጥቄ
እንድታዘጋጁ ስንል በትህት እንጠይቃለን ፡፡
ማሳሰበያ ፡ ለዉድ የት/ት ክፍል ተጠሪዎች በሙሉ በመቀጥለዉ ሰኞ በቀን 30/07/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ስብሰብ ስላለን በስአቱ እንድትገኙ በትህትና እናሳስባለን
Forwarded from HD DA
ማስታወቂያ 1.እንደሚታወቀው በሚቀጥለው ሳምንት የሁለተኛው መንፈቅ አመት አጋማሽ ፈተና እና በክፍለ ከተማ ደረጃ የሚዘጋጀው ፈተና የሚሰጥ ይሆናል።በመሆኑም ጥያቄ ያላስገባችሁ መምህራን እስከ ነገ 4:00 ሰአት ድረሰ ብቻ እንድታስገቡ ፣ በጥብቅ እናሳስባለን። 2.የጥያቄ እና መልስ በዚህ ሳምንት ሀሙስ እና አረብ እናካሂዳለን ።በመሆኑም ጥያቄውን በፓወር ፖይንት ያለዘጋጃችሁ መምህራን እስከ ነገ 10:00ደረሰ ብቻ አዘጋጅታችሁ ለኮሚቴዉ እንድታስረክቡ እናሳስባለን ። 3. ለ 12ኛ ክፍል ስም ጠሪዎች በሙለ የቀሪ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር እና የወሰዳችሁትን እርምጃ እስከ ሀሙስ 10:00 ድረስ ሪፖርት እንድታደረጉ በጥብቅ እናሳስባለን። 4.የመፅፍ ግምገማ የገመገማችሁትን እስከ ነገ 4:00 ድረስ ገቢ እንድታደርጉ 5.የተማሪዎችን ዉጤት ለማሻሻል የሰራችሁትን ስራ እባካችሁ በወቅቱ እየመጣችሁ ሪፓርት አድርጉ. 6.ለሴት ተማሪዎች የሰጣችሁ መምህራን ሪፖረት አደርጉ። 7.የአንጋፋ መምህራን ምልከታ ያላሰገባችሁ ት/ት ክፍል እንደታስገቡ። 8.በተማሪዎች ውጤት እና ስነምግባር ላይ የሰራችሁ ት/ት ክፍል ወይም መምህር ካለ በቃለ ጉባኤ ወይም ፕሮፖዛል የተደገፈ ረፖርት እንድታደርጉ 9.የት/ት ሽፋን ወይም ፖርሽን ከቨሬጅ እስከ አርብ 10:00ድረስ ገቢ እንደታደርጉ። 10.የላብራቶሪ ሪፖርት ያላስገባችሁ ከፊዚክስ ት/ት ክፍል ውጭ እስከ አርብ ድረስ ገቢ እንድታደርጉ። 11.የት/ት ማበልፀጊያ የተጠቀማችሁ መምህራን የማዕከሉ ተጠሪ ጋር በመሄድ አስመዝግቡ። 12.ለ 9ኛ፣ለ10ኛ ለ11ኛ ክፍል ስም ጠሪዎች በሙሉ ቀሪ ተማሪዎች በመለየት እስከ ሀሙስ ደረስ ለ ዩኒት መሪዎች እንድታሳውቁ በጥብቅ እናሳስባለን ። ት/ት ቤቱ
Forwarded from HD DA
ለሁሉም ት/ት ክፍል ተጠሪዎች በሙሉ መምህራንን በሚያስተምሩት የክፍል ደረጃቸው በመመደብ እስከ ነገ ማለትም እስከ አርብ የሚድ ፈተና ቀጠራ እና ፓክድ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን።
Forwarded from Samson Shiferaw
ለሁሉም የመንግስት 1/ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሁሉም የክፋል ደረጃና የት/ዓይነት የተማሪ መማሪያ እና የመምህሩ መምሪያ መፅሀፉ (በወረደው መገምገሚያ ቅፅ መሠረት በጥራ) ተገምግሞ በዲ/ት ተጠሪ እና በመማር ማ/ም/ር/መምህር ተረጋግጦ እስከ ሚያዚያ 15/2016 ድረስ ብቻ በሶፋትና በሀርድ ኮፒ እንድትልኩ እናሳውቃለን።
Forwarded from HD DA
የመጽሀፍ ግምገማ በሶፍት ኮፒ ያላስገባችሁ መምህራን እስከ ነገ ማለትም 15/08/2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድታስገቡ በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ት ቤቱ
ቀን 14/09/2016ዓ.ም ጥብቅ ማስታወቂያ ለሁሉም ቦሌ ህብረተሰብ ሁለትኛ ደረጃ ት/ት ቤት መምህራን በሙሉ ከትናትና ጀምሮ ማለትም 13/09/2016ዓ.ም  ት/ት ቤታችን የ እውቅና እና እድሳት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም በነገዉ እለት ማለትም 15/09/2016ዓ.ም የክፍል ምልከታ ስለሚያደርጉ ሁላችሁም ወደ ክፍል ስትገቡ አመታዊ እቅድ  ሳምንታዊ ;ሂደታዊ ምዝና; የመረጃ መሳሪያዎችን እና የመሳሰሉትን የመማር ማስተማሩን ሂደት ቀልጣፋ እና ወቅታዊ  ናቸው የምትሉትን በሙሉ በትምህርት ክፍሉ እየተረጋገጠ ወደ ክፍል ይዛችሁ እንድትትገቡ ከወዲህዉ በጥብቅ እናሳስባለን።                                         ት/ት ቤቱ
ቀን 14/09/2016ዓ.ም አስቸኳይ ስብሰባ ለ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምህራን በሙሉ በነገው እለት ማለትም በ15/09/2016ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ስአት አስቸኳይ ስብሰባ ስለምናካሂድ ቢሮ ቁጥር 03 በስአቱ እንድንገናኝ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ቤቱ
Forwarded from Meaza Tesfu
የጥናትና ምርምር ኮንፈረንሱ ነገ ስለሆነ ከላይ በተሰጣችሁ ኮታ መሰረት ኢሊሌ ሆቴል 2:30 ተሳታፊዎች እንዲገኙ ይደረግ።
በቦሌ ህብረተሰብ ሁለትኛ ደረጃ ት/ት ቤት በባለፈዉ እሮብ ማለትም ከ 14/09/2016_16/09/2016ዓ.ም ሲሰጥ የነበረዉ የትምህርት ቤታቻን የ 12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና በዛሬው እለት በሰላም ተጠናቋል።
የጥናትና ምርምር ኮንፈረንሱ ነገ በ ኢሊሌ ሆቴል 2:30 ሊሰጥ የነበረው የትምህርት ክፍሎች እና ዩኒት ሊደሮች ወደ ሌላ ቀን የተቀየረ መሆኑን እናሳዉቃለን።
ቀን 18/09/2016ዓ.ም ጥብቅ ማስታወቂያ ለቦሌ ህብረተሰብ ሁለትኛ ደረጃ ት/ት ቤት መምህራን በሙሉ። 1.የሁለትኛዉ መንፈቅ አመት ትምህርት እየተገባደደ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ከትምህርት ክፍል ተጠሪዎች ጋር ተገናኝተን የጋራ እስከምናደርግ ደረስ እናንተ ጥያቄ በማዘጋት እንድትጠብቁን እናሳስባለን። 2.የተከታታይ ምዝና ወጤትከ 60% እስከ ግንቦት 30/09/2016ዓ.ም ደረስ ብቻ ለዳታ ቤዝ ባለሙያችን ለመምህር በፍቃዱ ገቢ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። 3. በት/ት ቤታችን የተዘጋጀውን የ 12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ወጤት ትንተና እስከ እሮብ 21/09/2016ዓ.ም ደርስ ብቻ በሶፍት ኮፒ እና ሀርድ ኮፒ ገቢ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። 4. ለትምህርት ክፍል ተጠሪዎች በሙሉ እሮብ 21/09/2016ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ስብሰባ ስለሚኖር በስአቱ እንድትገኙ እናሳስባለን ። 5. ለ 10ኛ ክፍል ስም ጠሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀዉ የሙያ ትምህርት በሚቀጥለው አመት በ 2017 ዓ.ም ይጀምራል።በመሆኑም 10ኛ ክፍሎች የዚህ ተጠቃሚ ናችው።በመሆኑም ለተማሪዎች የመመዝገቢያ ፍርም ሰጥናቸዋል። ስለሆነም በ እናንተ በኩል ግንዛቤ እንድትሰጧቸዉ እና የመመዝገቢያ ፎርሙን ሰብስባችሁ ቢሮ ቁጥር 03 እስከ ማክሰኞ ደርሰ ገቢ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። 6. የሀላፊነት ስራ(duty day) ሪፓርት ያላስገባችሁ ት/ት ክፍሎች እስከ ነገ ድረስ ገቢ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ አፋን ኦሮሞ ፣ ሂሳብ እና ኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍልን አይጨምርም። ት/ት ቤቱ
ቡም!ቡም!ቡም!!! .....................ወድ የቦሌ ህብረተሰብ ሁለትኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና የ አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ። በዛሬው እለት በተደረገዉ እስፖርታዊ ወድድር 1.በወንዶች ቴብል ቴነስ እና 2.በሴቶች ቴብል ቴነስ የወርቅ ዋንጫ ያመጣን መሆናችንን፤ እና ወድ ዋላያዎቻችን ነገሩ እንዲህ ነው እና የኳስ ነገር መቼም መሸነፍ ወይም መሽነፋ የግድ ነው ምክንያቱም የ ኳስ መገለጫ ባሀሪዉ ነው እና በመሆኑም በዛሬው እለት በተደረገው ወድድር የተገኝው ዉጤት የ እናንተ የብቃት ማነስ ሳይሆን አጋጣሚዎች ናቸው። በመሆኑም ዋላያዎቻችን ለወደፊቱ ጠንክራችሁ እንድትሰሩ እና አለም አቀፍ ተወዳዳሪዎች እንድትሆኑ ጥሪያችን እናስተላልፋለን። ት/ቤቱ
👍2