CRYPTO INSIDERS
36 subscribers
19 photos
14 links
Join our community to discover the best crypto airdrops, receive timely updates, and access exclusive earning opportunities. Start and build analysis from the world of business and cryptos.

Our channel @cryptoinsides1
Our group @ethioonlinejobs3
Download Telegram
በዚ ሰአት ከBlum የተሻለ ኤርድሮፕ የለም

እኔ በግሌ ዶግስ እና ብሉም ነው እስካሁን የሰራውት

ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊

Blum ላልጀመራቹ 👇👇👇

https://t.me/blum/app?startapp=ref_aNv21X2WNb
Yeroo kanatti airdropii Blum caalu hin jiru.

Ani akka dhuunfaatti hanga ammaatti Dogs fi Blum hojjedheera

Hojjedhaa Bu'aa baay'ee akka argannu hin shakkisiisu

Blum warra hin jalqabne👇👇👇

https://t.me/blum/app?startapp=ref_aNv21X2WNb
👍1
#major_daily_combo (puzzle durov)

📌 || በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

📌 || በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።
ያልጀመራችሁ ጀምሩ👇👇👇

https://t.me/major/start?startapp=5372012485

@cryptoinsides1 @cryptoinsides1
Today's profitable tools are:

1. Gold Mining Tools.
2. Space Companies.
3. Meme T-Shirts.

@cryptoinsides1
@cryptoinsides1
CRYPTO INSIDERS
Today's profitable tools are: 1. Gold Mining Tools. 2. Space Companies. 3. Meme T-Shirts. @cryptoinsides1 @cryptoinsides1
🎩Exercise  Musk Empire

🔵Riddle of the day: CUSTODY

🔵Rebus of the day: Yield

🌐Codes for video:

Episode 1 - 45666
Episode 2 - 65755
Episode 3 - 97025
Episode 4 - 77375
Episode 5 - 36487
Episode 6 - 57624
Episode 7 - 37519 
Episode 8 - 35489
Episode 9 - 28139
Episode 10 - 28210
Without episode - 1
Episode 11 - 29711
Episode 12 - 30712
Episode 13 - 32813
Episode 14 - 37814
Episode 15 - 39915
Episode 16 - 33016
Episode 17 - 34117
Episode Vitalika Buterina - 6
Episode 18 - 35218
Episide 19 - 36319
Episode 20 - 36319
Episode 21- 37121
Episode 22 - 37422
Episode 23 - 38923
Episode 24 - 39024
Video Pavel Durov - 35
Episode 25 - 34425
Trump - 2007
Episode 26 - 39326
Episode 27 - 35527
Episode 28 -  75928
Phenomenon Bezos - 0
Episode 29 - 34329
Episode 30 - 64930
Episode 31 - 61931
Episode 32 - 12932
Episode 33 - 86133
Warren Buffets - 1958
Episode 34- 48134
Episode 35 - 15235
Episode 36 - 93136
Episode 37 - 72837
Episode 38 - 22938
Episode 39 - 44139
Episode 40 - 65340
Sam Altman  - 2023
Airpdrop wallet  - 3
Episode 41 - 10941
Episode 42 - 83242
Episode 43 - 87843
Episode 44 - 62944
Mark Zuckerberg - 2011
Episode 45 - 23745
Episode 46 - 83946
Episode 47 - 24147
Episode 48 - 26148
Episode 49 - 52649
Episode 50 - 89350
Steve Jobs - 1989
Episode 51 -  37251
Episode 52 - 61152
Create you avatar -  10
Episode 53 - 19953
Episode 54 - 10954
Episode 55 - 71755
Episode 56 - 81156
Satoshi Nakamoto - 2021
Episode 57 - 49057
Episode 58 - 88658
Episode 59 - 01959
Episode 60 - 88960
Bill Gates - 2021
Episode 61 - 52161
Episode 62 - 98162

Episode 63 - 83163

@cryptoinsides1 @cryptoinsides1
#Starsfi ⭐️

launch የተደረገው ገና አምስተኛ ቀኑ ነው። ነገር ግን ከሁለት ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማፍራት ችለዋል።

ልክ እንደ #major ስታሮችን መሰብሰብ ነው።

አሰራሩ ምንም ያልተንዛዛ እና በጣም ቀላል ነው።

ታስኮችን መስራት ፣ spin መጫወት እና daily combo ልክ እንደ major መውሰድ ነው።

በX ወይም በቀድሞ ስሙ ቲዊተር ስለዚህ ኤርድሮፕ በስፋት እየተወራ ይገኛል።

በቀን ሁለቴ እየገባችሁ ብቻ መስራት የምትችሉት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

ስለ አሰራሩ የበለጠ ቀስ በቀስ አስረዳችኋለሁ። ልክ እንደ major circle እና ሌሎች viral ሳይወጣ ብትጀምሩት አሪፍ ነው።

ለመጀመር👉https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=5372012485
Good morning guys🫡
👍1
CRYPTO INSIDERS
Photo
😎የማታውቋቸው ካሉ cryptocurrency ላይ ብታውቋቸው የሚጠቅመሟችሁ ቃላቶች

⚡️Total supply
⬅️ይሔ በአንድ ክሪፕቶ ላይ አጠቃላይ የተፈጠሩት የቶክኖች ብዛት  ነው

⚡️circulation supply
⬅️በእኛ እጅ ላይ ያሉት ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት በተለያዩ exchange ቦታዎች ላይ የተቀመጠው ደሞ circulation supply ይባላል

👍በምሳሌ ስናየው
⬅️የbitcoin አጠቀላይ supply 21 ሚሊየን አካባቢ ነው ከዛ ውስጥ እስከአሁን በmining የተገኙት 19 ሚሊየን አካባቢ የሚሆኑት ናቸው ይሔም ማለት 2 ሚሊየን አካባቢ bitcoin ገና ይቀራል በዚህም 21 ሚሊየኑ coin  Total supply  ሲባል 19 ሚሊየኑ circulation supply ይባላል
⬅️ ተጨማሪ ምሳሌ ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS total supply 550 billion ነበር ከዛ ውስጥ ግን እኛ claim አድርገን በተለየዩ exchanges ላይ ያስቀመጥናቸው circulation supply ይባላል

⚡️Market Cap(MCP)
⬅️ይሔ ደግሞ በዋናነት ኤየርድሮፕ ሊስት ሊደረግ አካባቢ ትሰሙታላችሁ
Market Cap(mcp) ማለት ከላይ ያወራነው circulation supply የሚያወጣው ዋጋ ነው

ማለትም ለምሳሌ የDOGS circulation supply የነበረው 400 billion DOGS ነው ብለን ብናስም የአንድ ዶክስ ዋጋ 0.001$ ቢሆን market capን ለማወቅ
0.001$*400billion = 400 million dollar ይሆናል ማለት ነው


⚡️KYC
⬅️ KYC ማለት ሲተነተን know Your customer ማለት ሲሆን አንድ exchange ላይ መታወቂያ ወይም አስፈላጊውን እናንተን የሚገልፅ ነገር አስገብታችሁ ማረጋገጫ ሲኖራችሁ ወይም verified የሆነ አካውንት እንዳላችሁ ለማመልከት ይጠቀሙበታል ስለዚህ KYC ይጠይቃል ወይም ያስፈልጋል ከተባላችሁ verified መሆን አለባችሁ ለማለት ነው

⬅️በምሳሌ ለማየት
ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS ወደ binance,  okx, bybit, TG wallet claim ለማድረግ KYC ያስፈልጋል ሲባል ነበር ይሔም ማለት verified መሆን አለባችሁ ማለት ነው

⚡️TGE
⬅️TGE ማለት ሲዘረዘር  Token generation event ማለት ሲሆን ቶክኖቹ ተፈጥረው ወደተለያዩ exchanges(binance,  okx, bitget)  የሚሰረጩበት ቀን ማለት ነው

⚡️Token
የቶክንን ትርጉም ለማወቅ በመጀመሪያ የቶክንን እና ኮይን ልዩነት ልናውቅ ይገባል
coin ማለት ባጭሩ የራሳቸው ብሎክቼን ያላቸው በዛ ብሎክቼን ውስጥ ለfee እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ናቸው ለምሳሌ በTON ብሎክቼን ውስጥ tonን ማየት እንችላለን ስለዚህ ton ቶከን ሳይሆን ቶን ኮይን ነው የሚባለው
በዚሁ ብሎክቼን ላይ ዲፖሎይ የተደረገውን ዶክስን ደግሞ token ይባላል ማለት ነው ቶክን ማለት በራሳቸው ብሎክቼን ላይ ሳይሆን በሌሎች ብሎክቼን ላይ ዲፕሎይ የሚደረጉ ናቸው

⚡️ snapshot
ይሔ ማለት አንድ airdrop ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በኋላ ለተጫዋቾች ውጤታቸው የሚገለፅበት ብቁ የሆኑት እና ያልሆኑት የሚለዩበት ሲሆን ለምሳሌም Hamsterን እንደምሳሌ ብናይ ከተጠናቀቀ በኋላ ለሰአታት snapshot ውስጥ የነበሩ ሲሆን ያለንን ውጤት አሳውቀውናል

⚡️ listing
አንድ ኤየርድሮፕ ተጠናቆ ውጤት ከተገለፀ በኋላ መሸጥ መግዛት የሚጀመርበት ቀን ደግሞ listing ይባላል

@cryptoinsides1
@cryptoinsides1
👍1😍1
እስቲ ዛሬ መጠየቅ የምትፈልጉትን ጥያቄ comment ላይ አስቀምጡ የሁላችሁንም ጥያቄ ለመመለስ እንሞክራለን
------------------------
Mee harra gaaffii gaafattan yoo qabaattan comment irratti kahaa isiniif deebisuuf yaalla
👍4
🪙 Today's Major Puzzle Durov:
2:10:14:13
💡Image No. : 3-10-4-1
😈|| ክሪፕቶካረንሲና አንዳንድ አስገራሚ እውነታዎቹ

🐺ማንነቱ ያልታወቀ ፈጣሪ

😎የቢትኮይን ፈጣሪ ሳቶሺ ናካሞቶ እስካሁን ድረስ ማንነቱ በውል አይታወቅም።

🐱የሚሊዮን ዶላሩ ፒዛ

😎የመጀመሪያው የቢትኮይን ግብይት በ2010 ለሁለት ፒዛዎች የተከፈለ 10,000 BTC ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ከ200 ሚሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያወጣል።

😙ላይመለሱ የጠፉ

😎 በዓለማችን ላይ 20% የሚሆኑት ቢትኮይኖች በተረሱ ፖስዋርዶች ምክንያት ሊመለስ በማይቻል መልኩ ጠፍተዋል።

🐋በቀልድ የተፈጠረው ክሪፕቶ

😎Dogecoin እንደ ሜም (ቀልድ) የተጀመረ ቢሆንም በአሁን ሰዓት ከፍተኛ ከሚባሉ ክሪፕቶካረንሲዎች አንዱ ነው።

🐺ተመላሽ አልባ

😎ክሪፕቶካርንሲዎች አንድ ግዜ ከተላኩ (ከተንቀሳቀሱ) ሊመለሱ አይችሉም።

🐱ማይታዩ ማይዳሰሱ

😎አንድም ክሪፕቶካረንሲ የሚታይና የሚዳሰስ አካል የለውም ሁሉም በአየር ላይ ነው ሚገኙት።

🔍 ከምድር ዉጭ የሆኑ ግብይቶች

😎በብሎክቼይን አማካኝነት ክሪፕቶካርንሲዎችን በህጋዊ መንገድ በህዋ ላይ መጠቀም እንችላለን ።

🐋የተገደበ አቅርቦት

😎እንደ ቢትኮይን ያሉ ክሪፕቶዎች ከመደበኛው መገበያያ ገንዘቦች በተለየ አላቂ የሆነ አቅርቦት አላቸው።

🐺ለሁሉም ክፍት

☹️ክሪፕቶካርንሲዎች ለማንኛው ሰው ክፍት ስለሆነ ማንኛውም ሰው ተነስቶ የራሱ የሆነ መገበያያ ክሪፕቶካረንሲ (ኮይን) መፍጠር ይችላል ለምሳሌ EBS ኮይን PRINCE ኮይንና ዘንባባ ኮይን ሚባል ቢመጣ አትደናገጡ ።

ለዛሬ ይሄንን ካልኳችሁ ይበቃል ቸር ሰንብቱ🤗

@cryptoinsides1
@cryptoinsides1
list day ሳጠብቁ በየሳምንቱ እስከ200$ መስራት ትችላለህ የተረጋገጠ ቶሎ ሚከፍል Airdrop ነው።  በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም No investment

ለመጀመር ⬇️⬇️
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2Ckkd5NuDsq8N7xyUL2tqo6aVXR87aXB8SHw6P7e1aJPYVZ
👍1
$DOGS ያመለጣችሁ PAWS🐾 እንዳያመልጣችሁ
💵ይህ ፕሮጀክት በ$TON Network ላይ ካሉት ዋነኛ እንደሆነ ተገልጿል።
🪙 ያጋራው ግለሰብ ከዚህ ቀደም ከNotcoin ቡድን ጋር ሰርቷል።
✔️ልክ እንደ $DOGS አይነት ሲሆን PAWS ደግሞ ቴሌግራም ላይ በተሳተፋችሁበት Airdrops ልክ ነጥብ ይሰጣቹሃል ከዛም ውስጥ Notcoin, DOGS & Hamster Kombat ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ አሪፍ ነጥብ ታገኛላችሁ
ለመጀመር 👇https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Y6cH9IWh
የኖትኮይን መስራች የሆነው #ሳሻ እና #የብሉም ምክትል Ceo ቭላድሚር ይሄ አዲሱን Paws ኤርድሮፕ ከጀመሩ ታዋቂ ሰዎች መካከል ይገኙበታል 😮‍💨🔥

Paws በብሉም በኦፊሺያል የትዊተር ገፅም በተደጋጋሚ የተተዋወቀ ሲሆን በWeb 3 የትዊተር ገፅም አዲሱ ዶግስ ይሆናል ሲሉ Paws ን ለብዙዎች አስተዋውቀዋል

Paws ላይ ያስገረሙኝ ነገሮች

1. ከቴሌግራም ድጋፍ ያለው መሆኑ
2. ከቴሌግራም ካልተደገፈ ቴሌግራም አካውንታችን የተጠቀምንበትን ቀን ማወቅ አስቸጋሪ ነው
2. ኖትኮይን የሰጠንን ቶክን ማወቁ
3. ዶግስ የሰጠንን ቶክን ማወቁ

እነዚህ ማሳያዎች የ Paws መስራቾች የሚታወቁ እና #ከዶግስ #ከኖትኮይን እና #ብሉም በተጨማሪም #ከዱሮቭ ቴሌግራም ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች መሆናቸውን በቂ ማሳያ ነው

መጀመር ለምትፈልጉ ጊዜው ሳይሄድ በትጀምሩት አሪፍ ይመስለኛል 🫡

Link 👉https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Y6cH9IWh
𝙿𝚊𝚠𝚜 10,000,000 𝚞𝚜𝚎𝚛𝚜 🚀
🥷🥷🥷🥷🥷🥷🥷

ያልጀመራችሁhttps://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Y6cH9IWh
Paws

🏅Akkam jirtu harra Airdropii haaraa tokko isiniif fidee dhufeen jira warri Notcoin fi Dogs sin dabare Airdropiin kun akka sin hin dabarre Investementii hin qabu maal hin qabu

START
💲 COMPLETE TASK
CONNECT WALLET
Warri Jalqabuu feetan👉👉
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Y6cH9IWh
👍21
Paws

🏅Akkam jirtu harra Airdropii haaraa tokko isiniif fidee dhufeen jira warri Notcoin fi Dogs sin dabare Airdropiin kun akka sin hin dabarre Investementii hin qabu maal hin qabu

START
💲 COMPLETE TASK
CONNECT WALLET
Warri Jalqabuu feetan👉👉
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Y6cH9IWh
👍1