ነገ ነው? 😳 አዎ ነገ ነው።
በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚካሄደው በዚህ አመት ውስጥ በግቢ ጉባኤያችን
የተከናወኑ ተግባራትን የምንገመግምበት ጠቅላላ ጉባኤ ነገ ነው! 🎉
በዚህ ዕለትም ፦
➴ የፅህፈት ቤት ሪፖርት
➴ የሂሳብ ሪፖርት
➴ የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል።
እንዲሁም በዚህ አመት ያገለገሉንን ስራ አስፈፃሚዎች አመስግነን እየሸኘን 🥺
እግዚያብሄር ቢፈቅድ እና ለከርሞ ቢያደርሰን ብለን
➴ ተተኪ ስራ አስፈፃሚዎችን እንመርጣለን።
ተጋባዥ እንግዶችም ይኖሩናል
⏰ ሰዓት :- 10:40 -11:50
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም
──────── ✦ ─────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
──────── ✦ ─────────
Telegram | Instagram

ኑ አብረን አመቱን እንጨርሰው
⏰ ሰዓት :- 10:40 -11:50
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም
──────── ✦ ─────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
──────── ✦ ─────────
Telegram | Instagram
💯1
ጠቅላላ ጉባዔው ሊካሄድ ሰዓታት ቀርተውታል ።⏰
በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚካሄደው በዚህ አመት ውስጥ በግቢ ጉባኤያችን
የተከናወኑ ተግባራትን የምንገመግምበት ጠቅላላ ጉባኤ ከሰዓታት በሗላ ይካሄዳል! 🎉
በዚህ ዕለትም ፦
➴ የፅህፈት ቤት ሪፖርት
➴ የሂሳብ ሪፖርት
➴ የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል።
እንዲሁም በዚህ አመት ያገለገሉንን ስራ አስፈፃሚዎች አመስግነን እየሸኘን 🥺
እግዚያብሄር ቢፈቅድ እና ለከርሞ ቢያደርሰን ብለን
➴ ተተኪ ስራ አስፈፃሚዎችን እንመርጣለን።
በዚሁ መርሐ ግብር የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ አሸናፊዎች የማበረታቻ ሽልማት ይሰጣቸዋል ።
ተጋባዥ እንግዶችም ይኖሩናል
⏰ ሰዓት :- 10:40
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚካሄደው በዚህ አመት ውስጥ በግቢ ጉባኤያችን
የተከናወኑ ተግባራትን የምንገመግምበት ጠቅላላ ጉባኤ ከሰዓታት በሗላ ይካሄዳል! 🎉
በዚህ ዕለትም ፦
➴ የፅህፈት ቤት ሪፖርት
➴ የሂሳብ ሪፖርት
➴ የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል።
እንዲሁም በዚህ አመት ያገለገሉንን ስራ አስፈፃሚዎች አመስግነን እየሸኘን 🥺
እግዚያብሄር ቢፈቅድ እና ለከርሞ ቢያደርሰን ብለን
➴ ተተኪ ስራ አስፈፃሚዎችን እንመርጣለን።
ሌላም አዲስ ነገር አለ !!!
በዚሁ መርሐ ግብር የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ አሸናፊዎች የማበረታቻ ሽልማት ይሰጣቸዋል ።
ኑ አብረን አመቱን እንጨርሰው
⏰ ሰዓት :- 10:40
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤1🔥1
መቅረቱንስ ይቅሩ... እናት ግቢ ጉባኤዎን ግን በምን ያስታውሳሉ❕❕❕
ሰላም ለ እናንተ ይሁን🙏🙏🙏
ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንሆ እናት ግቢ ግባኤአችን
በዕለቱም አጋፔን ጨምሮ ከግቢ በሗላ ስለሚኖረን ህይወት
💝 ትምህርት ፣
💝 የልምድ ልውውጥ፣
💝 መዝሙሮች፣
💝 አዝናኝ እና ፈታኝ ጨዋታዎች፣
💝 የቡና ሴሪሞኒ፤
ብሎም ልዩ ልዩ አስተማሪ፣አዝናኝ እንዲሁም በግቢ ቆይታችን መቼም ልንረሳው የማንችለውን ልዩ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።
ትኬቶቹን በ
በመደወል ትኬቱን ይቁረጡ ከፕሮግራሙ ይሳተፉ!!!
📆ቀን :- ሚያዝያ 30 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት :- ከምሽቱ 2:00
⛪️ቦታ :- አቡየ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።”
መዝሙር 133፥1
ሰላም ለ እናንተ ይሁን🙏🙏🙏
ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንሆ እናት ግቢ ግባኤአችን
ልዩ የሆነ መርሃግብር አዘጋጅታ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች 🥰🥰🥰
በዕለቱም አጋፔን ጨምሮ ከግቢ በሗላ ስለሚኖረን ህይወት
💝 ትምህርት ፣
💝 የልምድ ልውውጥ፣
💝 መዝሙሮች፣
💝 አዝናኝ እና ፈታኝ ጨዋታዎች፣
💝 የቡና ሴሪሞኒ፤
ብሎም ልዩ ልዩ አስተማሪ፣አዝናኝ እንዲሁም በግቢ ቆይታችን መቼም ልንረሳው የማንችለውን ልዩ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።
ትኬቶቹን በ
0993817650 Fikir0908011840 Newayበመደወል ትኬቱን ይቁረጡ ከፕሮግራሙ ይሳተፉ!!!
እርስዎ ስሲመጡ ተመራቂ ጓደኛዎን አይርሱ🤔🤔🤔
📆ቀን :- ሚያዝያ 30 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት :- ከምሽቱ 2:00
⛪️ቦታ :- አቡየ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
Forwarded from mini Vlog 📝 (Mr. August)
ፍሬሽማን እያለን ሻንጣችንን ጎትተን ግቢ ስንገባ ነገሩይጀምራል ። ለፍተሻ የተመደቡት ፌደራል ፖሊሶች 'ወደቤት ላትመለስ ወስነህ ነው የመጣህው ይህን የሚያህል ሻንጣ' ቡለው ሸንቆጥ አደረጉኝ። በነገራችሁ ላይ ወደ ግቢ ከመግባቴ በፊት በገናናው ግርማ በfreshmen ተማሪዎች ገጠመኝ ዙሪያ የተጻፈውን "ፍሬ" ያሰኘውን መጻፍ ለቅድመ ጥንቃቄ አንብቤዋለሁ ። ለዛነው መሰል ብዙም አልገረመኝም ።
በሲነር ተማሪዎች መሪነት ወደ ተመደብሁበት ዶር አመራሁ። የናት ሆድ ዝንጉርጉር የሚለውን ለዛሬ የዶርም ሆድ ዝንጉርጉር በሚል ተኩልኝ። የዘዬ ልዩነት 'አማርኛ 101' ኮርስ እየወሰድኩ ያለሁ መሰለኝ ።
'አቤል እባላለሁ ከሸገር' እያልሁ እያንዳንዳቸው ጨበጥኋቸው ። ብርሃን ከመቐለ ፤ ዳምጤ ከደሴ ፤ አሸናፊ ከባህርዳር አና ይሁኔ ከማንኩሳ . .
ቀድመው ዶርም ደርሰው አልጋ ያነጥፉ ልጆች ነበሩ። ወዲያው ነበር የተግባባነው ።
የዶርም ሆድ ዝንጉርጉር እንዳልኋችሁ የብርሃን ጨዋታ አዋቂነት እስተ አሸናፊ ዝምታ ለዶርሙ አንዳች ውበት ሰጥቶታል ። እንዲሁ class ሳንጀምር ሳምት አሳለፍን።
አንድ ቀን ምሳ ሰዓት፣ ያው የተለመደውን የብረት ትሪ አንጠልጥዬ፣ ከረጅም ሰልፍ በኋላ ተራዬ ደረሶ...ልክ ምግብ ወደሚታደልበት ስጠጋ... ድንገት አየኋት!
በተቃራኒው ሰልፍ ላይ ቆማለች። አይኖቿ፣ ፈገግታዋ... እውነት እላችኋለሁ ዙሪያዬ ያለው የካፌው የብረት ትሪ ጫጫታ፣ የተማሪው ሁካታ፣ ሁሉም ነገር ድርግም ብሎ ጠፋ። አለም ፀጥ አለች። አይን ለአይን ተያየን... ልክ በህንድ ፊልም ላይ እንዳለው 'ስሎው ሞሽን' ሆነብኝ። ጸጉሯ በንፋስ ወደኋላ የሚበተን (ያው ንፋስ ባይኖርም)ፈገግ አለች... እኔም ፈገግ አልኩ...
ልክ በዚህ የፍቅር ስካር ውስጥ ሆኜ፣ ድንገት የካፌው ወጥ አድራጊ ... 'አንተ ልጅ ታልፋለህ አታልፍም!!' ብሎ በጭልፋ ትሪዬን 'ቋ!' ሲያደርገው ከህልሜ ባንኜ ነቃሁ። ለካ እንደ ትራፊክ መብራት እረጅሙን ሰልፍ አቁሚው ነበር ።ከጀርባዬ ያለው ተማሪ 'አሳልፈና!' እያለ ጀርባዬን ቸብ አደረገኝ። እለቱ እሁድ ነው ። ያው እሁድ ደግሞ የዜርፎር ቀን የለ! በድንጋጤ ትሪዬን ዘረጋሁ፣ ወጥ አድራጊው ተናዶብኝ ስለነበረ ስጋውን ትቶ መረቁን ብቻ አርከፈከፈልኝ።
ይባስ ብሎ ድጋሜ እሷን ለማየት ዞርስል ወጥ አድራጊው ሰሃኑን ስቶ ነጭ ትሸርቴ ላይ ለቀቀው ። በምንተፍረቱ ካፌውን ለቅቄ ተፈተለክሁ ።ቲሸርቴን አውልቄ አልጋዬ ላይ ተንበለበልሁ።
ቀድሞ ዶርም የደረሰው ይሁኔ ነበረ . .. ሮ! አንተ አቤል ምንሆንህ እሳ? እናቷን እንዳየች ጥጃ ፈነጠዝህ ?
"ተወኝ እሲቲ ይሁኔ እንደ ዛሬ ተዋርጀ አላውቅም "
የይሁኔ ''እንዴው በጤናህ አይመስለኝም ... ከብት እንደሚያግድ ተገተርህን ወዲያ ደግሞ ፊንጥዚያ. . . ያጤናህ አይመስተኝም እንዴው እዚህ አባይ እጠበሉ ሁለት ሰባት ተጠመቅ . . .
ብረሃን ኧዋይ እያለ ወደ ዶርም ገባ።
ኧቤል . .. የአመመህ እንዴ?
ብርሃንን ተከትለው ሁሎችም ወደዶርም ገቡ። ደና እንደሆንኩ እና ምን እንዳልተከሰተ ለማሳመን ሞከርሁ። ባያምኑኝም . . . ነገሩን እንዲደበሰበስ አርጌ አሳለፍሁት።
ሌት ከሃሳቤ አልጠፋ ብላኝ. . . ወለሉ ላይ ስንጎራደድ። ይሁኔ ድንገት ነቅቶ ቀውጢ አደረገው። በስመ አብ. . . 2x ኧረ ተነሱ ይህ ልጅ ለየለት . . . ብርሃነን ከተኝበት የግልገል ሱሪውን እንዳጠለቀ "ኧጋኔን ነህ ወቡዳነህ. 2x. ". እያለ በዳዊት ጠበጠበኝ . . . ድምጻችን የሰሙ ጎረቤት ዶርም ተማሪዎች . . ."ምነው ሰው ታሞ ነው?" እያሉ ዳርማችን አንኳኩ ።
አሸናፊ ሰላም እንደሆነ ነገራቸው እና. . . ሸኝቼው።
አሸናፊ እረጋ ብሉ "ምንሁነህ ነው አመመህ እነንዴ ታልሆነ አኪም ቤት እንሂድ ?
ብርሃን .. . ወይ አሸናፊ ምእን ትላለህ ይህ እኮ እመንፈስ ነው ።
እኔ በቃ አትንጫጩ .. . አልሁ እያ የተፈጠረውን ነገር አንድ በአንድ ነገርኋቸው።
ሁሉም በሳቅ ፈረሱ. . .
ብርሃን "ዋይ ኧአቤል ኧፎንቅ ኧገብቶልህ ነው እንዴ ? "ዋይ እአቤል
እኔ "አሁን እስቲ ዝም በሉኝ ከቻላችሁ የመፍትሔ ሃሳብ አምጡ ?"
ይሁኔ .. ." መፍትሔማ ሞልቶአል ወዲህ ማለት ነዋ"
" አሁን በሃያኛው ክፍለዘመን እንዲህ ታስባለህ የሆንህ. . . . በነገራችሁ ላይ ይሁኔ ከብት ፍየልእየጠበቀ እድሜውን የጨረሰ ሰው ነው ። እንደ ነገረኝ ለመጀመሪ ግዜ ሙሉ ሱሪ የለበሰው ወደ ግቢ ሲገባ ነው። አስታውሳለሁ አዲስ ጅንስ ሱሪ ገዝቶ አብሮት ከሱሪ ጋር የሚመጣውን ወረቀት አልቀድ ብሎ እንደ ነበር። ይሁሉ ስለሱ የማነሳላችሁ ገና በድሮው በእንስራ ሰበራ ዘመን ያለ ሰው ነው ለማለት ነው።
ብርሃን ድንገት .. "እዋይ እበቃ ጽቡቅ ሃሳብ ኧመጣልኝ !"
ሁላችንም በአንድ አፍ "ምን አይነት ሃሳብ ?"
ብርሃን "እኔ እሽኮረይ እማረይ ብየ አላወራልህም ?"
ምላሽ እንኮን ሳልሰጠው .. . እስቲ "ጡሩ ሃሳብ አምጡ? "ድጋሚ ወለሉ ላይ ወዲ እና ወዲ መንጉራደድ ጀመርሁ . . .
አሸናፊ . .. "ለምን library ስትሄ ተከትለህ አጠገባ ተቀምጠህ አታወራትም?"
ዘልዬ አቀፍሁት. . . አንበሳ እንደዚህ ያለ ሃሳብ አምጡ አልሁ እንጂ። እጆቼ ትክሻውን ሳይለቁ. . .
"ግን ምንብየ ነው የማውራት ?"
አሸናፊ" ያልገባህን መጠየቅ ወይም እሷ ትጠይቅሀለች ቀላልነው። "
"ተውተው አሸናፊ ይህ ቀላል አይደለም .. . .እንበል እና የጠየቀችኝን ጥያቄ ባላውቀው ወይም . . .በቃ በቃ ይህ የማይሆን ሃሳብ ነው። አራት ነጥብ።"
ከረጅም ጸትታ በሆላ. . . የሚረባ ሃሳብ የሚያመጣ ሰው ስለጠፋ ብርሃን ሄዶ እንዲያናግልኝ ወሰን።
አማራጭ ስላጣሁ እንጂ የቡርሃንን ነገር ልቤ አልወደደውም ።
ብርሃን "እዋይ እኔ ኧውንድሜ ካልሆንሁ እወንድ አትበለኝ።" አለ እንደ አንበሳ ገዳይ እየተጀነነ።
በነጋታው library ስትመለስ ጠብቆ .. . አገኝት ። እኔ ከኋላ ከሩቅ እከተላቸዋለሁ። ምን እንደሚላት አላውቅም በጣም ትስቃለች ። አወይ አሰሳቅ . .. አሁን ድረስ እንደ ጥሁመ ዜማ እጀሮየ ይንቆረቆራል።
ዶርም ቀድሜ ደርሼ ቡርሃን መጠበቅ ተያያዝሁት።
እንደተለመደው ብርሃን ...ኧዋይ እያለ ዶርም ገባ።
"ኧቤል . ..አይኖ ጽቡቅ
እጸጉሮ እማር እዋይ ኧንዳለ ጽቡቅ ነው ።
ኧአቤል እድሬ ግን የት ነው. . . "
"የድሬ ልጅ ናት. . .አይኔን አፍጥቼ ?"
"ስሞን ማን አለችህ. .??" . በጉጉት አይኑን አይኑን እየተመለከትሁ . . .
"ኧዋይ ስም. . ."
". . .ኧረ ኧዋይ ማለትህን ትተህ ስሞን ንገረኝ በፈጠረህ?"
"ኧዋይ ስም ኧሜሮን. .ነው .ያለችኝ ።"
"ናት እቀፈኝ ። እንደዛሬው አኩርተህኝ አታውቅም ።"
አቀፍሁት አቀፈኝ። ናት እርጥብ ልጋብህ አልሁና ። ስለቀጣዩ እቅዳችን በደንብ አወራንበት እያንዳንዱ እርምጃችን የታቀደች እና የታለመች መሆን እዳለባት ተስማማን።
ቡርሃን. . ".ኧወንድሜ ኧአንተ መሆን አያቅተኝም "አለና እጁን ጨበጠኝ።እጅን ጨበጥሁት ።ታሪካው ስምምነት ፈጸምን።አንድ እርጥብ ደገምሁት . . . ስለቀን ውሎው ሁሌ ከአንንድ እርጥብ ጋር የስራ አፈጻጻማችን ሁሌ እንገመግማለን።

ከሳምንት በሆላ ድንገት ምሽት ወደ ቤተመጻሕፍት እየሄድሁ "ወንድሜ "የሚል የሚያባብል ድምጽ ከኋላዬ ሰማሁ። ልቤ ለሁለት ተከፈለ!!
አወ . . .የኔ ሚሪ ሜሮን ናት።
አ..አቤት . . . !
'እንዴት ነህ? አስደነገጥሁህ ይቅርታ ?'
' ኧረ ችግር የለውም አላስደነገጥሽኝም' (በውስጤ ምን ማስደንገጥ ብቻ አስደነበርሽኝ እንጂ እያልሁ)
'ሜሮን እባላለሁ .' . . .አለች እና እጆቿችን ለሰላምታ ዘረጋች። እጆቼን ለሰላምታ ከመዘርጋት ይልቅ . . .እጆቿላይ አፈጠጥሁ ...ጥፍሮቿ የቆዳዋ ልስላሴ. . . ስንቱን ልንገራችሁ ።
' እህም እም '.. . አለች አይር ላይ ያለውን እጆን እያየች . . .
በደመነፍስ እጆቿ ከእጀቾቼ ሲያርፍ የኤሌክትሪክ ኮረንቲ እንደያዘኝ ከራስ ጸጉሬ እስተ ግር ጥፍሬ ነዘረኝ።
'አቤል እባላለሁ . .. አድናቂሽ ነኝ።'
(ከአፌ አምልጦኝ )አሁን ምን ይሉታል ታዋቃ አርቲስት እንዳገኘ ሰው መውለብለብ ?
'አመሰግናለሁ' እንደ መብረቅ የሚፈልቀውን ጥርሷ እያሳየች ።
የድሬ ልጅ እንደሆነች የሸገር ልጅ እንደሆንኩ . . . ስለፍሪሽ ነት እያነሳን ስናወራ ከምኔው እንደሆነ በፍጹም ሊገባኝ ባልቻለ ፍጥነት ቤተመጻሕፍቱ ፊትለፊት ደረስን። አንድ ኪሎሜትር አሽቀንጥሪ ብለቀው ምነኛ ደስ ባለኝ።
'በቃ አቤላ አንድ የምነግርህ ነገር አለ . . .ስንወጣ እንደዋወል' አለችና ስልክ ተቀያየርነ።
ለማቀፍ እጆቿን ዘረጋች .. .አቀፍሆት ዘላለም እንዲሆን የተመኘሁትን moment ። ጡቶቿ እንደ ጦር ደረቴን በሱልኝ። የጸጉሮ ልስላሴ ...ጠቅላላ ማአዛዋ ስንቱን ልንገራችሁ . . .
ወደ ውስጥ ዘልቄ መጽሐፍ ለማጥናት ዘረጋሁ . . . በአንድ page እረጅም ግዜ አፈጣለሁ ከሩቅ ለተመለከተኝ አወይ ትኩረት ያሰኝል። እውነታው የመጻፋ እያንዳንዱ ገጽ የሜሪን ውበት ያስረዳኝል ። ስትስቅ ጉንጮቿ ስርጉድ ይላሉ ። የአይኖቿ ልክ እደ ውቅያኖስ ወጅብ ልብ ያሸብራሉ።እርጋታዋ ስንቱን ልንገራችሁ ልቤ ፍስስ. . . አለብኝ ።
ምን ይሆን የምት ነግረኝ ? እርግጠኛ ነኝ ወደድሁህ ልትለኝ እንደሆነ። አሁን የብርሃንን ውለታ እንዴት ነው የምከፍለው ? የኔ የዋህ!
አመታት ከተሻገሩ ከሚመስሉ ሶስት ሰዓታት በሆላ . .. . text ገባልኝ።
'አልጨረስህም . . . ?' Ke meron
'ኧረ ጨርሻለሁ እያወጣሁ ነው"ወዲያው መለስሁላት
ሌላ text
'በሩጋ እየጠበቁህ ነው !'
የተዋስሁትን መጻፍ ሳልመልስ. . . እየተዋከብሁ ከቤተመጻፍ ወጣሁ።
ድጋሜ ተቃቀፍን ። ድጋሜ ደረቴ ተወጋ . ..
በኤሊ እርምጃ እየተራመድን . . . ሎጂክ እያጠናች እንደ ነበረ ፤።fallacy እየከበዳት እንደሆነ . . እንድህ እና እንዲያ እያወራን የወንዶችን ዶርም ከሴቶች ከሚለየው መንገድ ደረስን ።
ቆምን . .
'ሜሪ ' አልሆት
'ወዬ አቤላ 'አይኖቸን ቀና ብላ እያየች
'. . . .ቅድም እኮ የምነግርህ ነገር አለብለሽኝ ነበረ?'
"አወ አቤላ ግን እንዴት እንደምነግርህ ፈራሁ ።"
ኮራ ብየ "ከጸሀይ በታች አዲስ ነገር የለም . . . አንች አክብደሽ ያየሽው ብዙዎች አልፈውበታል " እንደ ሙህር ሰራራኝ
፡፡ በውስጤ አፍጠኝው እያልሁ . ከአፎ አንዳች የፍቅር ቃላት እየጠበቅሁ።
"አቤላ ምን ላድርግ የሴት ወጉ ይዞኝ እኮ ነው"
'ግድ የለሽም ንገሪኝ' . . . እኔም አፈቅርሻለሁ ብየ ግጥም አድርጌ ለመሳም እየተዘጋጀሁ ።
ልቤ አጉል ሽቅብ ደረቴን ማንኮኮት ቀጠለ። ምን አይነት የተቀደሰ ቀን ነው። የብርሃን ውለታ እኔጃ እንዴት እንደምከፍለው ! ውለታው ከበደኝ።
ከረጅም ጸትታ በሆላ ሜሪ ሁለት እጆቼን ይዛ. . .አይኖቿን ከአይኖቼ ሳትነቅል
'አቤላ...'
'ወዬ. . . ሜሪ'
" ከብርሃን ፍቅር ሳይዘኝ አልቀረም ።"
ክብረት ይስጥልኝ 🙏
✍ አምደወርቅ ነበርሁ !

🆒1
ወዳጀ ዓመቱ አለቀ እኮ !
🙊 ዛሬ እኮ ዕርገት ነው ።
አዎ ! ዕርገት ነው፣ ውድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ !!!
ይህ በዓል ቅድስት ቤተክርስቲያን ከምታከብራቸው ፱ ዓበይት የጌታ በዓላት አንዱ ነው ።
ጌታችን አስቀድሞ በቅዱስ ዳዊት ትንቢትን እንዳስነገረው በምድር ላይ 33 ዘመናትን እየተመላለሰ የድኅነትን ስራ ሁሉ ከፈጸመ በኋላ በመላዕክት ምስጋና እና እልልታ ከላይ በሰማያት ባለው በአባቱ ክብር ተቀምጧል ።
ጌታችን ወደ ሰማይ ሲያርግ ሐዋርያትን መንፈስቅዱስን እንደሚልክላቸውና ሁል ጊዜ እስከ ዘለዓለም ከእነርሱ እንደማይለያቸው የተስፋን ቃል እየነገራቸው ወደአባቱ ዐርጓል ።
መላዕክትም ሐዋርያትን እንደነገሯቸው ወደላይ በምስጋና ያረገው ክርስቶስ በሕያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ በምስጋና እንደሚመጣ ተስፋ እያደረግን
እንበል ።
እንኳን አደረሳችሁ እያላችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልን!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🙊 ዛሬ እኮ ዕርገት ነው ።
አዎ ! ዕርገት ነው፣ ውድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ !!!
ማር 16:19 " ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ። "
ይህ በዓል ቅድስት ቤተክርስቲያን ከምታከብራቸው ፱ ዓበይት የጌታ በዓላት አንዱ ነው ።
ጌታችን አስቀድሞ በቅዱስ ዳዊት ትንቢትን እንዳስነገረው በምድር ላይ 33 ዘመናትን እየተመላለሰ የድኅነትን ስራ ሁሉ ከፈጸመ በኋላ በመላዕክት ምስጋና እና እልልታ ከላይ በሰማያት ባለው በአባቱ ክብር ተቀምጧል ።
መዝ 47:5 " አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ። "
ጌታችን ወደ ሰማይ ሲያርግ ሐዋርያትን መንፈስቅዱስን እንደሚልክላቸውና ሁል ጊዜ እስከ ዘለዓለም ከእነርሱ እንደማይለያቸው የተስፋን ቃል እየነገራቸው ወደአባቱ ዐርጓል ።
መላዕክትም ሐዋርያትን እንደነገሯቸው ወደላይ በምስጋና ያረገው ክርስቶስ በሕያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ በምስጋና እንደሚመጣ ተስፋ እያደረግን
💭 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ና ... 💭
እንበል ።
እንኳን አደረሳችሁ እያላችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልን!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram