Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update #NGAT
የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና መጋቢት 5 እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጠናቀቁን ገልጿን።
ፈተናው የሚሰጠው ዓርብ መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ መሆኑንም አሳውቋል።
ተፈታኞች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሚመደቡበት የፈተና ማዕከላት እንዲገኙ ብሏል።
➡️ ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል በሚሄዱበት ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
➡️ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ከመጀመሩ 3 ደቂቃ በፊት በፈተና ማዕከል መገኘት ይጠበቅበታል፡፡
➡️ የሞባይል ስልክ ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
➡️ የፈተና ማዕከላት ምደባ በምዝገባ ፕላትፎርም የሚገለጽ ይሆናል፡፡
#MoE
@tikvahethiopia

የNGAT ፈተናና ምዝገባ ቀን ተራዘመ።
የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና እና ምዝገባ ቀናት ተራዘመ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጋቢት 01/2017 መጠናቀቁ እና ፈተናው መጋቢት 05/2017 ከ3፡00 ጀምሮ እንደሚሰጥ መገለጹ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ በአንዳንድ ተፈታኞች ጥያቄ መሰረት ምዝገባው እስከ መጋቢት 04/2017 ዓ.ም እስከ ምሽቱ 12:00 የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።
ፈተናው ደግሞ መጋቢት 12/2017 ከ3:00 ጀምሮ እንደሚሰጥ ገልጿል።
በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች ምዝገባቸውን ወደ https://ngat.ethernet.edu.et/registration በመግባት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

👍2
Forwarded from - CPU BUSINESS & INFORMATION TECHNOLOGY COLLEGE
Exciting News!
CPU Business and Information Technology College is proud to be awarded ACCA Silver Learning Partner status and is actively working toward Gold, opening exciting opportunities for students, alumni, and professionals to pursue the globally respected Chartered Certified Accountant qualification.
Registration and enrollment will start soon!

👏2
https://vm.tiktok.com/ZMHveAubRGxK6-qxsHV/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
❤1
🌟 የነገ ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! 🌟
"የፐርሰናል ዴቨሎፕመንት" ክበብ እንኳን ደህና መጡ!
ውድ የኮሌጃችን ተማሪዎች፤ በትምህርትዎ የላቀ ውጤት ለማምጣትና በዘመናዊው ዓለም ተወዳዳሪ ለመሆን ፈልገዋል? ዊዝደም ፎር ኦል (WIFA) የተሰኘ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ክበቡን በማቋቋም ለስኬታማ ትምህርት እና ስልጠና መሰረት የሆኑ አራት ዋና ዋና ነጥቦችን በ "(MESAI)" አጽህሮተ ቃል አዘጋጅቶላችኋል።
ክበባችንን ሲቀላቀሉ ምን ያገኛሉ?
• Mindset (አስቻይ የልቦና ውቅር)፦ እምቅ አቅምዎን አውጥተው የሚጠቀሙበትን ጽኑ ፍላጎትና በጎ ልማዶችን ያዳብራሉ።
• 🗣 English Skills፦ ያለ ፍርሃት፣ በጨዋታና በልምምድ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎትዎን የሚያሳድጉበትን ዘዴ ይማራሉ።
• AI (ሰው ሰራሽ አስተውሎት)፦ እንደ ChatGPT እና Gemini ያሉ ቴክኖሎጂዎችን ለትምህርትዎ ስኬት እንዴት እንደሚጠቀሙ ይሰለጥናሉ።
• 📚 ውጤታማ አጠናን፦ የፖሞዶሮ ዘዴን፣ SQ3R፣ እና ማይንድ ማፕን በመጠቀም በአነስተኛ ልፋት ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡበትን ጥበብ ይጨብጣሉ።
አትዘግዩ! የዘመኑን እውቀትና ቴክኖሎጂ ታጥቀው የራስዎንም ሆነ የሌሎችን ህይወት ለመለወጥ አሁኑኑ የክበባችን አባል ይሁኑ።
📍 የቴሌግራም ግሩፓችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦
👉 https://t.me/wifacpucollege

❤2