"የኑሮ ውድነቱን በማረጋጋት እና የተረጋጋ ገበያ በመፍጠር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በርካታ ስራ ተሰርቷል"
ክቡር አቶ ጃንጥራር አባይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ
ግንቦት 06/2018ዓ.ም
የገበያ ማረጋጋት፣ ህገወጥ ንግድ ቁጥጥር እና ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ግብረ ኃይል ከህዳር እስከ ሚያዚያ ወር ባሉት 6 ወራት በተሰሩ ስራዎች ላይ ውይይት አካሂዷል።
ውይይቱን የመሩት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የግብረኃይሉ ሰብስቢ ክቡር አቶ ጃንጥራር አባይ
ባለፉት 6 ወራት የሰንበት ገበያዎችን የማስፋት፣ተጨማሪ የገበያ ማዕከላትን የመገንባት እና የከተማ ግብርናን የማስፋት ስራ በሰፋት እንደተሰራ ገልጸዋል።
የኑሮ ውድነቱን በማረጋጋት የተረጋጋ ገበያ በመፍጠር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ አትክልት እና ፍራፍሬ፣ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች፣የእንስሳት ተዋጽኦ እና የፍጆታ ምርቶች በሰንበት ገበያዎች ፣ በገበያ ማዕከላት እና በህብረት ስራ ማህበራት በስፋት ሲቀርቡ እንደቆዩ ገልጸዋል።
አቶ ጃንጥራር አክለውም ግብረኃይሉ ገበያን ለማረጋጋት እና የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የጀመረውን ስራ አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት ገልጸው በነበረው ቅንጅታዊ አሰራር ውጤታማ ስራ መስራት እንደተቻለ ጠቁመዋል።
ህብረት ስራ ማህበራት ምርቶችን በስፋት መያዛቸውን እና ማቅረባቸውን እንዲሁም ለህብረተሰቡ በትክክል ተደራሽ መሆናቸውን ግብረኃይሉ መከታተል እንዳለበት ገልጸዋል።
በህገወጥ ስራ ላይ በተሰማሩ አካላት ላይ ህግ የማስከበር ስራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ምክትል ከንቲባው አሳስበዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዲጅታል ሚዲያ አማራጮችን ይጠቀሙ!
Face book: https://www.facebook.com/Addiscoop
Telegram ፡ https://t.me/coopcommission
You Tube: https://www.youtube.com/Addis
TikTok፡- https:// www.tiktok.com/addiscoop
Email;- addiscoopagency@gmail.com

Telegram
የአዲስ አበባ ህብረት ሥራ ኮሚሽን — Addis Ababa Cooperative Commission
Addis Ababa Cooperative Commission is an organization that Manages Cooperatives in the Addis Ababa City Administration.
❤1
የአንድ ደቂቃ የሕሊና ጸሎት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ለነበሩት ክቡር አቶ ዘገየ አስፋው፤
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ያከናወናቸውን ተግባራት እና ቀጣይ አቅጣጫ ለመገምገም በተዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ፣ በቅርቡ በህይወት ለተለዩት እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ለነበሩት የክቡር አቶ ዘገየ አስፋውን በአንድ ደቂቃ የሕሊና ጸሎት ታስበዋል።
#PMOEthiopia

ባለፉት ዓመታት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ሂደቱ ወደፊት እንዲራመድ በትዕግስት እና ከፍ ባለ የሞያ ስነ-ምግባር በማከናወን አሁን ያለበት ምዕራፍ ያደረሱትን ሁሉንም ኮሚሽነሮች አመሰግናለሁ።
የምክክር ባህል እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት እጅግ አስፈላጊ ነው። ጠንካራ የሲቪክ ማኅበረሰብ ባህል ግንባታ ደግሞ ያላሰለሰ የመነጋገር ልምምድ እና የሰከነ የወል መደማመጥን ግድ ይላል። የእስካሁን ሂደቱም በማኅበረሰባችን በየደረጃው የመደማመጥን ከፍ ያለ ጠቀሜታ አሳይቷል። ሂደቱ በሀገራችን ሁሉም ማዕዘናት የሚገኙ ከ90 በመቶ በላይ ኢትዮጵያዊያንን አመለካከቶች እና የውይይት ውጤቶች ያንፀባረቀ ሆኗል።
ለሀገር ወሳኝ ፋይዳ የያዘው የምክክሩ ምዕራፍ ተጨባጭ ውጤት ወደሚያስገኘው ቀጣይ ምዕራፍ በሚሸጋገርበት በዚህ ወቅት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ለሀገራችን ሰላም፣ አንድነት እና ዘላቂ መረጋጋትን የሚያረጋግጥ የጋራ ፅኑ አቋም እና ገንቢ በሆነ መንገድ አስተዋፅኦ ሊያደርጉ ይገባል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)