Construction Job Vacancies ስራ
31.3K subscribers
1.22K photos
1 video
56 files
1.35K links
#1 construction job channel in Ethiopia.
Find here a construction job vacancies.
ስራ ከፈለጉ ከዚህ ይምጡ:: if you have a vacancy to post contact @ConJobsBot
Download Telegram
Sidama Design and Construction Supervision Enterprise Job Vacancy Announcement

📆Deadline : April 14, 2026
11👍4
★[በ0 አመት] የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሚገኙ ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ 🏗️👷‍♂️

🔻Deadline: April 17, 2026 📅

✅️ Position 1: የምህንድስና ግዥና ውል ዝግጅት መሃንዲስ-I 🏗️
● Qualification: በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት እና አቻ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 🎓

✅️ Position 2: አማራጭ የቤት ልማት ቴክኖሎጂ ባለሙያ I 🏠
● Qualification: በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ በአርኪቴክቸር፣ አቻ ከተማ ፕላን፣ ከተማ ኢንጂነሪንግ፣ አቻ በድራፍቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 📐

✅️ Position 3: የመሬት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ I 🌍
● Qualification: በሲቪል ምህንድስና፣ በመሬት አስተዳዯር፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ አርባን ፕላኒንግ፣ አርባን ኢንጂነሪንግ፣ አቻ ሰርቬይንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 📏

✅️ Position 4: ኤሌክትሪካል መሃንዲስ I
● Qualification: በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግና እና አቻ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ 🔌

✅️ Position 5: ሳኒተሪ መሀንዲስ I 💧
● Qualification: በወተር ኢንጂነሪንግ፣ በወተር ሳፕላይ፣ ሳኒቴሽን ምህንድስና፣ ወተር ሳፕላይና ኢንቫይሮሜንታል ምህንድስና አቻ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 🚰

✅️ Position 6: የመሰረተ ልማት ዝግጅትና ክትትል I 🛣️
● Qualification: በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት፣ በአርባን ፕላኒግ፣ አርባን ኢንጅነሪግ፣ በኢንፍራስትራክቸር አቅርቦት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 🏗️

✅️ Position 7: የኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ I 📝
● Qualification: በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት እና አቻ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 🤝

How to Apply Online?? 📲
👇👇👇


https://www.aacapsjobs.gov.et/ 🔗
38🙏8😁6👍2👌2
OBM Construction Share Company for multiple engineering and operator positions. 
Positions: Includes roles such as Electro Mechanical Engineer, Architectural Engineer, Sanitary Engineer, Senior Office Engineer, Material Engineer, Structural Engineer, Highway designer, Office Engineer, Electrical Engineer, Excavator Operator, and Loader Operator. 
👍2520
Track Work Foreman
Ethiopian Railways
Corporation

Job Overview
Salary Offer As per Company Scale

Experience Level Senior
Total Years Experience 2-3
Date Posted April 12, 2026
Deadline Date April 21, 2026

Job Requirement
ተፈላጊ ችሎታ: Diploma in Construction Technology or related field

የሥራ ልምድ: 2 years and above Preferably experience in railway construction projects
ምርመራ:ኮምቦልቻ ፕሮጀክት

How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት ወይም በቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር በመቅረብ ኦሪጅናል እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከግል መ/ቤት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ግብር መክፈሉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
ለበለጠ መረጃ 011- 4- 70-20-44 0
24👍8😁3
👉Job Vacancy

🚧Civil Engineer

🚧Forman

📍መቐለ : መሰቦ
👍1613😱2🙏1
ሁሉን በአንድ። ምርጥ ምርጡን ለኮንስትራክሽን ባለሙያ ብቻ
Best of telegram Construction 🚧
https://t.me/addlist/xsux72s-mX4yYzM0
12👍6👏1🙏1💯1
 a job vacancy announcement for a Civil Engineer I position with the Kewet Wereda Industry Extension and Technology Transfer Team, listing a salary of 17,838 Birr.
Position: Civil Engineer I (Grade XIII, Quantity: 1)
Requirements: Bachelor's degree in Civil Engineering or related fields with 4 years of experience.
Application Deadline: August 15, 2018 (Ethiopian Calendar) by 11:30 AM.
Location: Kewet Wereda Civil Service Office, Human Resource Administration Team, Office No. 3.
12👍9👌1
How to Apply
All interested applicants can apply by email or in person at BamaCon Engineering Plc. Head Office Building 3 rd Floor which is located Wollo Sefer in the back of Garad Mall. Applicants must submit their CV, application letter and Non-returnable document for the specified position at working hours from the date of announcement until 5 working days.

If you have any question or need of further information you can contact by +251 115 57 91 63, bamaconplchr@gmail.com
30
Job Vacancy Announcement
Pentagon General Construction PLC

Pentagon General Construction PLC invites qualified and interested candidates to apply for the following position:

Required Qualifications:
BSc in Civil Engineering, Construction Technology and Management (CoTM), or Surveying

Experience:
Minimum of 2 years of relevant experience in road construction projects

Project Location:
Bale Roba

Additional Requirement:
Proficiency in Afan Oromo is mandatory

How to Apply:
Interested applicants are invited to submit their CV via:
Telegram: @Hundestyle
Phone: 0922223630
Email: hunde834@gmail.com
Application Deadline: April 27, 2026
24
ክፍት የሥራ ቦታ ቅጥር ማስታወቂያ

ኮርፖሬሽናችን ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ አፈጻጸማቸውን እያየ በየዓመቱ በሚታደስ ኮንትራት ቅጥር ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
👍217
የስራ ማስታወቂያ !

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

አመልካቾች የስራው ዝርዝር እና ማመልከቻ ቦታ ሚያዚያ 10 /2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው እትም ላይ እና በተቋማችን ማህበራዊ ድህረ - ገፅ ላይ ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት በቴሌግራም ቻናል ላይ ይመልከቱ፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
36👍6
Job Vacancy 🏗️
Pentagon General Construction PLC

Position: Civil Engineer/Surveyor
Requirements:
- BSc in Civil Engineering, CoTM, or Surveying 🎓
- Min. 2 years road construction experience 🛣️
- Proficiency in Afan Oromo (Mandatory) 🗣️
- Location: Bale Roba 📍

Apply By: April 27, 2026 📅
Submit CV via:
Telegram: @Hundestyle
Phone: 0922223630 📱
Email: hunde834@gmail.com 📧
32🔥2👍1
ሳይት መሃንዲስ 🏗️
እውቀት ኃይሉ ሕንፃ ስራ ተቋራጭ

Job Overview
Salary Offer Negotiable 💰
Experience Level Senior 👷
Total Years Experience 6
Date Posted April 19, 2026 📅
Deadline Date April 26, 2026
Job Requirement
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል እንጂነሪነግ/ ኮንስትራክሽን ቴክኖለጂ ማነጅመንት 🎓
የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሳይት እነጂነርነት የሰራ
ብዛት: 2
ደመወዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት አዲስ አበባ 📍
How to Apply
ማሳሰቢያ፣
የምዝገባው ጊዜ፣ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ቀን እና ሰዓት ጠዋት ከ2፡.30 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 እስከ 11፡00 ባለው ጊዜ፣
የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ሲኤምሲ አዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር ወይም ኖህ ሪል ስቴት ጀርባ ፖሊስ ጣቢያው አጠገብ፡፡ 🏢
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0925090242/0983117131/0913161362 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ 📞
እውቀት ኃይሉ ሕንፃ ስራ ተቋራጭ
21👍14
ሰላም፣
ከፍተኛ ተከታይ ያለው የconstruction  ቡድን @constructionIE ላይ ምርትዎን ለማሳየት እና ለማስተዋወቅ ከፈለጉ፣
ለ construction የሚመለከቱ ልዩ አይነት እቃዎች እና አገልግሎት አቅራቢዎች ብቻ ነው የሚፈቀደው።

https://t.me/constructionIE
👍129🙏1
YONAB CONSTRUCTION (Ethiopia) is hiring: Project Coordinator, Construction Engineer, IT Administrator, Plant Operators, and Drivers. 🏗️🚛

📅 Deadline: Within 10 working days of the announcement.
📋 Requirements: Specific degrees and experience per role.
📍 How to Apply: Submit original documents and copies at the Head Office or via Telegram: https://t.me/YONAB_HR 📱
👍1812🔥1
👉JOB VACANCY

🏷Construction Foreman

atta trading plc

Addis Ababa

Diploma in Electrical Engineering or with related field of study with relevant work experience

Duties and Responsibilities

- Supervise, coordinate, and monitor all electrical installation works, including high-voltage systems, power distribution, lighting systems, and low-voltage systems (BMS, IT, FAPA)
- Ensure all works are executed in strict compliance with approved drawings, technical specifications, and relevant electrical and safety codes
- Lead, manage, and oversee electrical subcontractors, technicians, and labor teams to ensure daily targets and milestones are achieved
- Conduct routine site inspections and quality checks before work progression to subsequent stages

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #15_years

Deadline: April 30, 2026

How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line: Construction Foreman (Electrical Focus)

Note: The role primarily focuses on electrical systems and also applicants must clearly demonstrate relevant project experience in their CV
25😁7👍5