ETCONp For Foreigner Contractors .pdf
346.8 KB
👉በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ ለውጭ ኣገር ዜጎች ስራፈቃድ ለማውጣት የድጋፍ ደብዳቤ የሚሰጥበት ሁኔታ ለመወሰን የወጣ መመርያ ቁጥር 29/2012
🖱የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
🖱የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
BRT
BRT is a high-capacity bus-based transit system that delivers fast and efficient service that may include dedicated lanes, busways, traffic signal priority, off-board fare collection, elevated platforms and enhanced stations.
The BRT design and construction are sound, but the public and some engineers have expressed a lack of understanding of the concept.
የBRT ዲዛይን እና ግንባታው ጤናማ ቢሆንም ህዝቡ እና አንዳንድ መሐንዲሶች ስለ ጽንሰ-ሃሳቡ በቂ ግንዛቤ እንደሌላቸው ገልጸዋል።

Bridge Design with MidasCivil, Software+Excel
Others Advanced Level Training Package options (2months)
1) Building Advanced Structural Design
2) Project Planning & Contract Administration
3) Interior Design
4) Water Supply & Sewerage
5) Highway Design
6) Accounting for Engineering companies
7) Graphic Design
🔸Registration is active!
🔸Class begins on January 27/2024
📲 0911890392
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering

ኬንያ አዲስ ያስመረቀችሁ የናይሮቢ ፈጣን መንገድ ማስፋፊያን በሃይለ ስላሴ ስም ሰየመች።
ሲጂቲኤን የዜና ወኪል "Chinese-built Nairobi Expressway Haile Selassie Exit Plaza launched" በሚል ርዕስ ባሰራጨው ዘገባ ኬንያ አዲስ ያስመረቀችሁ የናይሮቢ ፈጣን መንገድ ማስፋፊያን በሃይለ ስላሴ ስም መሰየሟ ታውቋል።
በናይሮቢ ከተማ ያለውን የትራፊክ መጨናነቅ በተወሰ መልኩ ያቃልላል የተባለው ይህ አዲሱ የፈጣን መንገድ ማስፋፊያ ግንባታው በስምንት ወር ውስጥ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የተገነባው ሲአርቢሲ RCBC በተባለ የቻይና ተቋራጭ ነው።

የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎችን በተሻለ ጥራትና ቅልጥፍና ለማከናወን የሚያስችል አዲስ ማሽን አገልግሎት መስጠት ጀመረ
ጥር 25 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በፊት በከተማዋ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች ላይ ሲጠቀምባቸው ከነበሩ ማሽነሪዎች በዓይነቱ ልዩ የሆነ ሜካኒካል ሶይል ስታብላይዘር ማሽን ጥቅም ላይ ማዋል ጀመረ፡፡
በተቋሙ የመሳሪያዎች አቅርቦት ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው ይህ የመንገድ ግንባታና ጥገና መሣሪያ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከጃፓን መንግስት ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ማሽን ነው፡፡
ከዚህ ቀደም በነበረው የአሰራር ሂደት አፈር ተቆርጦ በማውጣት በአዲስ ማቴሪያል የመተካት ስራ ይከናወን የነበረ ሲሆን፤ አሁን ላይ ወደ ሥራ የገባው ሜካኒካል የአፈር ማመቂያ ማሽን የቀድሞውን የአሰራር ሂደት በማስቀረት፣ በነባር መንገዶች ግንባታና ጥገና ስራ ላይ በየደረጃው የሚገኘውን የመንገዱን ክፍል ቆፍሮ ማውጣት ሳያስፈልግ ባለበት ሁኔታ ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ነው፡፡
አዲሱ ቴክኖሎጂ በመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ ወቅት በአፈር ቆረጣና ማጓጓዝ ሥራ እንዲሁም በግንባታ ግብዓት አቅርቦትና በተሽከርካሪዎች ምልልስ የሚባክነውን ጊዜና ወጪ በመቆጠብ፣ በተሻለ ጥራትና በፍጥነት የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎችን ለማከናወን እገዛ ያደርጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hello Addis Ababa , Adu Genet.
Ready for AU annual summit.
Ready for AU annual summit.
Addis Ababa
4 ኪሎ አካባቢ የሚገኙትን ሁለት የእግኛ መሸጋገሪያ የብረት ድልድዮች የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል ተብሏል።
የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ ስታንደሰርድን የሚያሟሉ አዳዲስ አራት የመንገድ ኮሪደሮች ግንባታ እንዲከናወን ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኙትን ሁለት የእግኛ መሸጋገሪያ የብረት ድልድዮች የማንሳት ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አሳውቋል።

Forwarded from Construction Resources
2016 3rd Quarter Construction Works (ONLY DIRECT COST).pdf
20.6 MB
የ2016 ዓ.ም 3ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት
Forwarded from Abeselom Melesse
የቤት አልሚዎች በሌላቸው መሬት ገንዘብ ይሰበስባሉ ፣ የውል ማጭበርበር ያካሂዳሉ? የሙያ ማህበራት ሚናስ ምንድነው? ወጥ የሆነ የአሰራር ስርአት መፍጠርስ ለምን ተሳነን?
በፍርድ ቤት ውሳኔ ያገኙ ኬዞችንም ይዘናል ከውይይቱ ያገኛሉ።
https://youtu.be/5tor6wO42S0?si=QrHjCr_LuerdaUKf

ነፃ የስልጠና ዕድል ማስታወቂያ
ኢንስቲትዩታችን በ2016 በጀት ዓመት ለኮንስትራክሽን ግብዓት አምራቾች በኮንስትራክሽን ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ዙሪያ ስልጠና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
በመሆኑም የኮንስትራክሽን ግብዓት አምራች የሆናችሁ እና በዚህ የስልጠና እድል ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ አምራቾችና ባለሙያዎች በተቋማችን ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ መንገድ Hansem Office Park ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 602 እየቀረባችሁ ወይም በስልክ ቁጥር 0118276909 እስከ ግንቦት 30 ቀን 2016ዓ.ም. መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የስልጠናው ቀን እና ቦታ በተመሳሳይ ማስታወቂያ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Via Construction Management Institute