Construction Proxy
19.5K subscribers
530 photos
18 videos
77 files
284 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
The Ethiopian Roads Administration reports that ongoing road construction projects across the country span more than 22,000 kilometres.
የሳርቤት - ጎፋ ማዞርያ - የፑሽኪን ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል

በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ታሪክ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውና ዘመናዊና ዘመኑ የደረሰበትን መንገድ ስራ ጥበብ የታየበት ነው የተባለው መንገድ ዛሬ ይመረቃል።
August 15, 2022
ከዛሬ መስከረም 11/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ማንኛውም የመሬት አገልግሎት በውክልና እንዳይሰጥ ታግዷል።
የኮንስትራክሽን_ብቃት_ማረጋገጫ_ምዝገባ_መመሪያ.pdf
50.8 MB
🚥 የኮንስትራክሽን ባለሙያ ፣ አማካሪ፣ የስራ ተቋራጭ ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ 🇪🇹
The Ethiopian Roads Administration (ERA
It owes contractors 10 billion birr unpaid from last year

60 road projects stopped due to security threats

Foreign road contractors are awaiting USD 125 million payment
https://www.thereporterethiopia.com/27694/
"በመንግስት ግዥ ላይ ለመሳተፍ በ www.egp.ppa.gov.et ይመዝገቡ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን"
If you need help you can contact @ConproxyBot
የአዲስ አበባ ካቢኔ በ2ኛ አመት 5ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡

- የቃሊቲ ቱሉ ዲምቱ ቀለበት መንገድ ግንባታ ለማስጨረስ የኤግዚም ባንክ ብድር እስከሚለቀቅ ድረስ ከመንግስት በጀት በብድር መልክ ክፍያ እየተፈፀመ ፕሮጀክቱ እንዲጠናቀቅ ወስኗል፡፡

ምንጭ ፦ የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅ/ቤት
Forwarded from Tender ጨረታ
" የቀድሞ የአቅራቢነት ምዝገባ ከህዳር 30 በኃላ አገልግሎት አይሰጥም " - የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመንግስት ግዥ ለሚሳተፉ አቅራቢዎች ባሰራጨው ደብዳቤ የቀድሞው የአቅራቢነት ምዝገባ ከህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም በኋላ አገልግሎት እንደማይሰጥ አሳውቋል።

በዚህም ፤ ከዚህ በፊት በባለስልጣን መ/ቤቱ ድረ-ገጽ (https://www.ppa.gov.et/) ላይ የተመዘገቡ አቅራቢዎች ምዝገባቸው ተቀባይነት የሚኖረው የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓትን (e-GP) መጠቀም ባልጀመሩ ተቋማት ብቻ እስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አስገንዝቧል።

በመሆኑም በ https://egp.ppa.gov.et/ ላይ በመግባት ተገቢውን ምዝገባ በማከናወን በመንግስት ግዥ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ አሳውቋ::
Give safety and respect for you workers , we all have only one life.
Have a blessed Sunday.
Forwarded from Real Estate Cheker
አጠቃላይ_20_80_አዲስ_የቤት_ፕሮግራም_አሸናፊዎች_ዝርዝር_xls_1.pdf
988.2 KB
አጠቃላይ የ20/80 አዲስ የቤት ፕሮግራም አሸናፊዎች ዝርዝር !

Credit : Mayor Office of AA
አጠቃላይ_20_80_ነባር_ቤት_ፕሮግራም_አሸናፊዎች_ዝርዝር_xls_min_1.pdf
4.8 MB
አጠቃላይ የ20/80 ነባር የቤት ፕሮግራም አሸናፊዎች ዝርዝር !

Credit : Mayor Office of AA
አጠቃላይ_40_60_ቤት_ፕሮግራም_አሸናፊዎች_ዝርዝር_xls_min_1.pdf
1.3 MB
አጠቃላይ የ40/60 የቤት ፕሮግራም አሸናፊዎች ዝርዝር !

Credit : Mayor Office of AA
የሲሚንቶ ጉዳይ
ከወራት በፊት አንድ ኩንታል 1,000ብር ሲሸጥ የነበረው የሲሚንቶ ዋጋ አሁን ወደ 2,000ብር እየተጠጋ ነው። ለትልልቅ ፕሮጀክቶች በዚህም ዋጋ ምግኘት መከራ ነው። የመንግስት ግንባታን ለሚያከናውኑ የስራ ተቆራጮች ፣ መንግስት ትስስርን ፈጥሪለሁ ቢልም ችግሩን ግን መቅረፍ አልቻለም።