ቦሌ መንገድ ላይ ለሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ደህንነት መጠበቅያዎች ጥገና እና እድሳት ተደረገ
ፌስቡክ፡- TMA (Traffic Management Agency)
ዩቲዩብ፦)
ቴሌግራም፦
ፌስቡክ፡- TMA (Traffic Management Agency)
ዩቲዩብ፦)
ቴሌግራም፦
Forwarded from Construction Resources
ስሚንቶ ዋጋ ዝርዝር (በአዲስ አበባ)
ዳንጎቴ =660 ከ ትራንስፖርት ጋር
ደርባ =650 ከ ትራንስፖርት ጋር
ሙገር =640 ከ ትራንስፖርት ጋር
ኢትዮ = 635 ከ ትራንስፖርት ጋር
ዳንጎቴ =660 ከ ትራንስፖርት ጋር
ደርባ =650 ከ ትራንስፖርት ጋር
ሙገር =640 ከ ትራንስፖርት ጋር
ኢትዮ = 635 ከ ትራንስፖርት ጋር
Forwarded from Construction Resources
2014 1ST QUARTER CONSTRUCTION WORKS WITH ONLY DIRECT COST.pdf
24.8 MB
2014 1ST QUARTER CONSTRUCTION WORKS WITH ONLY DIRECT COST
Roads Authority Lifts Embargo on Tsehay Insurance Following 4.7m Br Settlement
The Ethiopian Roads Authority (ERA) has lifted a ban on Tsehay Insurance S.C. preventing it from issuing advance payment and performance guarantee bonds for contractors ERA hires.
The move comes after the insurance firm paid a settlement of 4.7 million Br to the Authority for an advance payment guarantee bond it had issued to Akir Construction more than seven years ago.
Read more here
Via - Addis Fortune

Berbera-Togochale Road Project Nears Completion
85 percent of the construction of the cross-boundary road project which links Somaliland's port city of Berbera with Ethiopia's border town of Togochale has been completed.
The road is expected to make Somaliland an emerging competitor, along with Djibouti and Kenya, in attracting Ethiopian importers and exporters. The completion of the road is also expected to boost the trade volume between Ethiopia and Somaliland by 30 percent.
The 234-kilometer highway road project, which consists of three phases, is planned to be completed by the end of 2022.
Via - The Reporter

በግንባታ ላይ ያለ ህንጻ ተደርምሶ
#Ethiopia | በሰበታ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ አለም ገና አካካቢ በግንባታ ላይ ያለ ህንጻ ተደርምሶ የ3 የሕንጻ ሠራተኞች ህይወት አልፈፏል፡፡
ታህሳስ 17 ቀን 2014 ዓ.ም ቀጥር አደጋው የተከሰተ ሲሆን የአደጋውን መንሰኤ ፖሊሲ አያጣራ መሆኑን ተገልጿል፡፡
የግንባታ ባለሙያዎች ደህንነትና ጤንነት መጠበቅ ሕጋዊ ብቻ ሳይሆን ሰብዓዊ መብት በመሆኑ በተለያዩ ምክንያቶች በሚደርሱ ጉዳቶችን ለመከላከል የሁሉም ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ነው እንላለን፡፡
#ሰበታ ከተማ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን

Forwarded from Real Estate Advisor ማካሪ
ኖህ ሪል ስቴት ሊከሰስ ነው #Noah_Real_Estate
.
ላለፉት አስር አመት በሪልስቴት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚገኝው ኖህ ሪል ስቴት (SNB Business plc) የሚገነባቸውን የመኖሪያ ቤት ቃል በገባው መሰረት ባለማሰረከቡ ቅሬታ ቀርቦቦታል። ቅሬታ የቀረበበት በፊጋ ሳይት በሚገኙ ከ2ሺህ በላይ የሚሆኑ የቤት ገዢዎች ገዢዎች ነው።
.
እነዚህ ከ2ሺህ በላይ የሚሆኑ የቤት ገዢዎች ከኖህ ሪል ስቴት ጋር ከ4 አመት በፊት የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ገብተው ሪልስቴቱ ቤቶቹን በ3 አመት ውስጥ ለማስረከብ ቃል የገባ ቢሆንም የቤት አልሚው በውሉ መሰረት ቤታቸውን ማስረከብ እናዳልቻለ ተናግረዋል።
.
እነዚህ የቤቱን ዋጋ ሙሉ በሙሉ ክፍያ የከፈሉ ተበዳዮች ኖህ ሪል ስቴት ቤታቸውን በውሉ መሰረት ሳያስረክባችው በመቅረቱና ለሚጠይቁት ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ ከኖህ ሪል ስቴት ባለማግኘታቸውና ለቤት ኪራይ ላለፉት አመታት ወጭ በማውጣታቸው ለተጨማሪ የኑሮ ጫና መዳረጋቸውን ተናግረዋል። ጉዳዩን ወደ ህግ ሊወስዱ መሆኑን አሳውቀዋል። ከኖህ ሪል ስቴት በጉዳዩ ላይ መልስ ለመስጠት ፍቃደኛ አልሆነም::
#

Forwarded from Editable Files
Exerter Library – Louis Kahn File for Free Download
https://editablefiles.com/exerter-library-louis-kahn-file-for-free-download