Construction Proxy
19.5K subscribers
530 photos
18 videos
77 files
284 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የታጣቂዎች ጥቃት የሁለት ወጣት ኢንጂነሮችን ነፍስ ነጠቀ።

በኮንስትራክሽን የስራ ላይ ተሰማርተው በሙያቸው ሀገራቸውን እና ህዝባቸውን እያገለገሉ የነበሩ ሁለት ወጣት ኢንጂነሮች በታጣቂዎች ተገደሉ።

#አሥራት_ሺካ እና #ሮቤል_ልደቱ የተባሉት ወጣት ኢንጂነሮች ትላንት ሰኔ 8/2013 ለሥራ ጉዳይ "አማሮ ልዩ ወረዳ" ሲጓዙ "ጀሎ" በምትባል ቀበሌ በታጣቂዎች በተከፈተባቸው ተኩስ ህይወታቸው አልፏል።

ሁለቱም ወጣት ኢንጂነሮች ባላቸው እውቀት ህዝባቸውን እና ሀገራቸውን በማገልገል ላይ እያሉ ነው በታጣቂዎች በግፍ የተገደሉት።

የወጣቶቹን ግድያ የአማሮ ልዩ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ ቤት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ያረጋገጠ ሲሆን ጉዳዩን ለደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳውቀናል ብሏል።

በሌላ በኩል የደቡብ ክልል ኮንስትራክሽን ባለልስጣን ባወጣው የሀዘን መግለጫ ወጣት ሮቤል ልደቱ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የመንግስት ፕሮጀክቶች ግንባታ ጥራት ክትትል እና ቁጥጥር ስራ ሂደት ባለሞያ እንደነበር ገልጾ በህልፈቱ የተሰማውን ሀዘን ገልጿል።

ባልስልጣኑ 'ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት' ብሎ ከመግለፅ በዘለለ ዝርዝር መረጃ አልሰጠም።

የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ስለግድያው ፣ ጥቃት ፈፃሚዎቹ ስለመያዛቸው እና ሌሎች ተያያዥ መረጃ እንዲሰጠን ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።

@tikvahethiopia
Several cement plants in #Ethiopia will undergo maintenance beginning next month, aggravating fears that shortages in supply will send retail prices through the roof.

Via - AddisFortune
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የታጣቂዎች ጥቃት የ10 ሰዎችን ህይወት ቀጠፈ።

• 10 ሰዎች ተገድለዋል።
• የሟቾች አስክሬን ዛሬ አርብ ለቤተሰቦቻቸው ይሰጣል።

ከቀናት በፊት በደቡብ 'አማሮ ልዩ ወረዳ' አካባቢ ታጣቂዎች የሁለት ወጣት ኢንጂነሮችን ህይወት በግፍ ማጥፋታቸውን ከሰማን በኃላ ዛሬ ደግሞ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በመንገድ ግንባታ ሥራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ 10 ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መግደላቸውን ሰምተናል።

ይህን መረጃ ይፋ ያደረገው ቢቢሲ የአማርኛው ክፍል ነው።

ጥቃት ተፈፅም የሰዎች ህይወት መጥፋቱን የምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዲሪርሳ ዋቁማ ያረጋገጡ ሲሆን ጥቃቱ በዞኑ ሜታ ወልቂጤ ወረዳ "ሎያ ጎዳኔ" ቀበሌ ውስጥ ረቡዕ ሰኔ 09/2013 ዓ.ም አመሻሽ 12 ሰዓት አካባቢ መፈፁም ገልፀዋል።

በታጣቂዎች የተገደሉት የፌደራል እና የኦሮሚያ መንገዶች ባለስልጣን ባለሙያ የሆኑ 9 ሰዎች እና የቀበሌው ነዋሪ የሆነች አንዲት ሴት ናቸው ብለዋል።

ጥቃቱ በተፈጸመበት መኪና ውስጥ ከነበሩ 11 የመንገድ ሥራ ባለሙያዎች በሕይወት የተረፉ መኖራቸውንም አክለዋል።

በጥቃቱ የተገደሉት ሰዎች አስከሬን አዲስ አበባ ወደሚገኘው ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል መላኩን እና ለቤተሰቦቻቸው መርዶ መነገሩን ጠቅሰው አስከሬናቸው ዛሬ አርብ እንደሚሰጥ ተናግረዋል።

አቶ ዲሪርሳ ፥ ጥቃቱ ከተፈጸመባቸው አስራ አንድ የመንገድ ግንባታ ባለሙያዎች መካከል ከግድያው ያመለጡት ሁለቱ "በአካላቸው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም፤ ደህና ናቸው" ብለዋል።

በምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ ጥቃቱን የፈጸመው "ኦነግ-ሸኔ" የተባለው ቡድን እንደሆነ ገልፀዋል።

ያንብቡ : https://telegra.ph/BBC-06-18

@tikvahethiopia
#EthiopiaCheck Scam Alert

አሁንም ራሳችንን ከአታላዮች እንጠብቅ--- ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን

ኮርፖሬሽኑ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ እና የንግድ ሥራ ት/ቤት በታህሳስ ወር 2013 ዓ.ም በየሙያ መስኩ እና በየደረጃው ተመዝግበው መስፈርቱን ላሟሉ አመልካቾች ሰጥቶት በነበረው ፈተና ከማለፊያ ውጤት በታች ያገኙ ማለትም ከ 60% በታች ውጤት ያላቸውን ተወዳዳሪዎችን ስልክ እየደወሉ ገንዘብ ክፈሉና እናስቀጥራችኋለን በማለት የሚያታልሉ እና የኮርፖሬሽኑን መልካም ስም የሚያጎድፉ አጭበርባሪዎች እንዳሉ ወደ መ/ቤታችን በመምጣት ካመለከቱ ተወዳዳሪዎች መረዳት መቻሉን በመግለፅ የሚመለከታቸው አካላት ከመሰል አታላዮች እራሳቸውን እንዲጠብቁ ኮርፖሬሽናችን ቀደም ሲል ማሳሰቢያ መስጠቱ ይታወሳል፡፡

ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅትም ይህ የማታለል ድርጊት በሌለ መልኩ ቀጥሎ ስልክ እየደወለ ገንዘብ ከከፈላችሁኝ ከኮርፖሬሽኑ አንዱ ፕሮጀክት ወደ ሌላው እንድትዛወሩ አደርጋለሁ የሚል ግለሰብ ስለመኖሩ ይኸው የማታለል ሙከራ ደረሰብን ካሉ ግለሰቦች መረጃ ደርሶናል፡፡

በመረጃው መሠረት ይህን የማታለል ሙከራ እያደረገ ያለው ከዚህ ቀደም ኮርፖሬሽኑ በሰጠው ማሳሰቢያ ላይ ረቡኒ ኢሳያስ በሚል ስምና የስልክ ቁጥር 0966459226 በባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000338403422 ገንዘብ አስገቡ እና ሥራ አስቀጥራችኋለው እያለ የማታለል ሙከራውን የቀጠለው ይኸው ግለሰብ ገንዘብ ክፈሉና ትዛወሩበታላችሁ በሚል የሚጠቅሰው ፕሮጀክት በአሁኑ ጊዜ ሥራ ላይ የሌለ እና ቀደም ብሎ የተዘጋ ነው፡፡

በመሆኑም የሚመለከታችሁ አካላት ይህንኑ በመገንዘብ ከመሰል የመጭበርበር ጥቃት ራሳችሁን እንድትጠብቁ ኮርፖሬሽኑ በጥብቅ እያሳሰበ ጉዳዩን በሕግ አግባብ እየተከታተለው መሆኑን በድጋሚ ለማስታወስ ይወዳል፡፡
Reporter, Seni 13, 2013 EC
The_Addis_Ababa_City_Government_Construction_Professionals_Ethics.pdf
14.3 MB
The-Addis-Ababa-City-Government-Construction-Professionals-Ethics-Regulation-No-1022018.pdf
የአመልካቾች ዝርዝር.pdf
2.4 MB
All applicant for Addis Ababa city Roads Authorities
AACRA:
በጁኒየር ሲቪል መሀንዲስ ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን ያሟሉ ተወዳዳሪዎች በዕጣ ለመለየት በስማቸው የመጀመሪያ ፊደል የተለዩበት ዝርዝር

1 የስማቸው የመጀመሪያ ፊደል ሀ ፊደል እና ለ ፊደል ቤቶች የሆነ 6/11/13 - ጠዋት
2 የስማቸው የመጀመሪያ ፊደል መ ፊደል ቤቶች የሆነ 6/11/13 - ከሰዓት
3 የስማቸው የመጀመሪያ ፊደል ሰ/ሠ ፊደል እና ረ ፊደል ቤቶች የሆነ 7/11/13 - ጠዋት
4 የስማቸው የመጀመሪያ ፊደል ሸ፣ቀ እና በ ፊደል ቤቶች የሆነ 7/11/13 - ከሰዓት
5 የስማቸው የመጀመሪያ ፊደል ተ፣ ቸ እና ነ ፊደል ቤቶች የሆነ 8/11/13 - ጠዋት
6 የስማቸው የመጀመሪያ ፊደል አ ፊደል ቤቶች የሆነ 8/11/13 - ከሰዓት
7 የስማቸው የመጀመሪያ ፊደል ከ፣ ወ፣ ዘ እና የ ፊደል ቤቶች የሆነ 9/11/13 - ጠዋት
8 የስማቸው የመጀመሪያ ፊደል ደ፣ ጀ እና ገ ፊደል ቤቶች የሆነ 9/11/13 - ከሰዓት
9 የስማቸው የመጀመሪያ ፊደል ጠ፣ ጨ፣ ፀ፣ ፈ እና ፐ ፊደል ቤቶች የሆነ 13/11/13 - ጠዋት

ማሳሰቢያ

1. አመልካቾች እጣ ለማውጣት በሚመጡበት ቀን ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
2. ዕጣ በምታወጡበት ቀን የስም ዝርራችሁ ያለበትን ተራ ቁጥር አይታችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡
3. ዕጣማውጣት የምትችሉት በወጣው ፕሮግራም ብቻ መሆኑን እያሳሰብን ከዛ ውጪ የሚመጣ አመልካች የማናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
#የአባይ_በረሃ መንገድ የመንሸራተት አደጋ አጋጥሞታል።

ከአዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር የሚወስደው ዋናው መንገድ በአባይ በረሀ ውስጥ የመሸራተት አደጋ ስለደረሰበት ለተሽከርካሪዎች ዝግ ሆኗል።
#Update

የሲሚንቶ ግብይትን የሚወስነው እና በንግድና ኢንዱስትሪ ተግባራዊ ሲሆን የቆየው መመሪያ መሻሩን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዛራ አስታወቀ።

በዚህም ሲሚንቶ ከዛሬ ጀምሮ በነፃ ገበያ ስርዓት እንዲገበያይ ተወስኗል።

ለዚህ ዋና ምክንያት ክረምት በመሆኑ የግንባታ ስራዎች ስለሚቀንስና ከሱ ጋር ተያይዞ የሲሚንቶ ምርት ፍላጎት ስለሚቅንስ እንዲሁም ከፋብሪካዎች ጋር ችግሩን ለመፍታት ስምምነት ላይ በመደረሱ መሆኑ ተገልጿል።

በተጨማሪ የሲሚንቶ ምርት እጥረት እንዳይኖር መንግስት ከውጪ ለማስገባት ዝግጅት ማጠናቀቁና ፋብሪካዎች ምርታቸው እንዲጨምር በመደረጉ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አብራርቷል።

መረጃው የኢቢሲ ነው።

@tikvahethiopoa
ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ በሐራጅ ሊሸጥ ነው

ታዋቂው ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ በባንክ ሐራጅ ሊሸጥ መሆኑ ተሰማ።

በየካ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የኮንስትራክሽን ድርጅቱን ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ለመሸጥ የወሰነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደሆነ ታውቋል።

በሐራጅ የሚሸጠው ህንፃ ለድርጅት አገልግሎት መዋል የሚችልና በ13,203 ካሬ ሜትር ይዞታ ያለው መሆኑም ታውቋል።

ባንኩ ይህንን ህንፃ ለመሸጥ ያቀረበው የጨረታ መነሻ ዋጋ 111.6 ሚሊዮን ብር መሆኑንም ለማወቅ ተችሏል።

ሪፖርተር
The government hopes to see the construction industry create 3.3 million jobs in the next decade. But it is an industry besieged by a web of constraints such as cost escalation, forex shortage, lack of financing, and cash flow problems.

Via - AddisFortune
We can't just stop a construction project, we have to finish in time," he said, adding that he recently paid 900 Br for a quintal of cement. The high prices and shortage might lead to project delays, according to Addis, and this will mean even more costs incurred.
ሀገር_በቀል_ስራ_ተቋራጮች_የኮንስትራክሽን_ካፒታል_እቃዎች_በማንኛውም_ግዜ_ከቀረጥ_ነፃ_2013.pdf
2 MB
ሀገር በቀል ስራ ተቋራጮች የኮንስትራክሽን ካፒታል እቃዎች በማንኛውም ግዜ ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ የካቲት 2013 የተላለፈዉ ዝርዝር ስለመተካቱ
Safety first.
Variation Provisions in the FIDIC Yellow Book 2017

Introduction
Much has already been written concerning the new FIDIC forms of contract published in December 2017. They are approximately 50 % longer and sought to set out the various procedure in much greater detail with the object of both encouraging good practice and reducing the scope for disputes. Numerous minor amendments have also been made.

The purpose of this article is to look in more detail at the provisions dealing with Variations, these being amongst the most frequently scrutinised in practice.
Definition of ‘Variation’

In the previous 1999 Yellow Book, a ‘Variation’ is defined as any change in the Works or in the Employer’s Requirements which is instructed or approved on behalf of the Employer pursuant to other provisions in the Conditions[1]. Accordingly, if the Employer were to wish to change, for example, the performance criteria for the Works, he could do so by means of an appropriate change in the Employer’s Requirements.

The position under the 2017 Yellow Book is less straightforward. The definition of “Variation” simply refers to changes in “the Works”, the reference to the Employer’s Requirements being omitted[2]. “The Works” are defined as the Permanent Works and the Temporary Works or either of them.[3] The Permanent Works are in turn defined as being those of a permanent nature which are to be executed by the Contractor [4], the Temporary Works being those which are required on the site for the execution of the Works [5]. Both of these definitions therefore appear to restrict “the Works” to activities which take place on the site.

A definition of’ Variation’ solely by reference to changes in “the Works” has the potential to pose difficulties in the case of a design and build contract such as the Yellow Book since the precise nature of much of the Works will, subject to the Employer’s Requirements and approval by the Engineer, be at the discretion of the Contractor. Such a definition enables the Engineer on behalf of the Employer to instruct changes to “the Works” to the extent that these are specified in the Contract, probably in the Employer’s Requirements.

What the Engineer may wish to do in such circumstances is to change the performance criteria with which the completed works must comply or the basis on which that performance is measured. There is now, however, scope for doubt as to whether under the 2017 form the right of the Employer to vary includes making these kind of changes as opposed simply to ordering changes to the Works themselves.

The Right to Object to a Variation

The 2017 Yellow Book provides for the Engineer to initiate a Variation at any time before the Issue of a Taking-Over Certificate. [6] This may be done by means of an instruction pursuant to Sub-Clause 13.3.1 or a request to the Contractor for a proposal in each case issued by the Engineer. [7]

In most cases, a Variation will be regarded by the Contractor as a welcome development. There may be cases, however, in which the Contractor may wish to oppose the Variation because, for example, it might be difficult to implement or might have a detrimental effect on the performance of his other obligations under the Contract.

In the case of a Variation by means of an instruction, the Contractor is bound by the Variation instructed unless the Contractor promptly gives a notice contesting the Variation with detailed particulars on certain specific grounds. These differ from those found in the 1999 Yellow Book and are also more extensive.[8]


The grounds for objection in the 2017 Yellow Book are as follows:

(a) that the varied work was Unforeseeable having regard to the nature and scope of the work described in the Employer’s Requirements. “Unforeseeable” is defined as being unforeseeable by an experienced contractor as at the Base Date which, in turn, is defined as being a date 28 days before the latest date for the submission of the tender.[9] This has no equivalent in the Yellow Book 1999.
If the proposed Variation is of a kind which could not have been foreseen as a realistic possibility at the Base Date, the objection will have been made out;

(b) that the Contractor cannot readily obtain the Goods required for the purpose. There is a similar provision in the 1999 Yellow Book. [10] “Goods” are widely defined. [11]The effect of this wide definition is in broad terms that, if the Contractor cannot readily obtain any item required to execute the proposed Variation, this ground of objection will have been made out. The question of whether the Contractor cannot readily obtain the item in question may depend on the amount of time required to obtain the item, the amount of time normally required, the efforts which the Contractor will need to make to secure the item and the likely effect of these factors on the overall progress of the execution of the Variation and the Works;

(c) that the proposed Variation will adversely affect the Contractor’s ability to comply with its health and safety obligations[12] under the Contract and those relating to the protection of the environment[13]. There is a corresponding provision in the 1999 Yellow Book[14] but the new provision is in considerably wider terms. This ground of objection is largely self – explanatory. It should be noted is the Contractor would need to demonstrate that compliance with these obligations has become significantly more difficult or risky but not that such compliance would become impossible;

(d) that the proposed Variation will have an adverse impact on the achievement of the Schedule of Performance Guarantees. There is an almost identical provision in the 1999 Yellow Book.[15] Again, this ground envisages that the achievement of the Performance Guarantees would be rendered more difficult by the proposed Variation rather than completely impossible.

(e) that the proposed Variation may adversely affect the Contractor’s obligation contained in Sub-Clause 4.1 to complete the Works so that they will be fit for the purpose(s) for which they are intended as defined in the Employer’s Requirements.[16]

It should be noted that, in contrast to the grounds in sub-paragraphs (c) and (d) above, the Contractor does not need to demonstrate that the proposed Variation will render the performance of the Contractor’s obligation under Sub-Clause 4.1 more difficult but merely that it may do so. This difference is presumably because the Contractor’s obligation as to fitness for purpose is of such fundamental importance that even the risk of increased difficulty is sufficient to justify an objection.

The Engineer’s Response

The fourth paragraph of Sub-Clause 13.1 of the 2017 Yellow Book requires the Engineer, promptly after receipt of the Contractor’s Notice and supporting particulars, to respond by cancelling, confirming or amending the Variation instruction. If the Engineer considers the Contractor’s objection to be factually incorrect, he will confirm the instruction. If, on the other hand, he regards the objection as justified in whole or in part, he will either cancel the instruction or, if possible, vary it so as to accommodate the grounds of the objection.

In some cases at least, the Contractor will wish to challenge the decision of the Engineer either to confirm a Variation instruction or to modify it in ways which the Contractor regards as unsatisfactory. At that point, consideration will need to be given to the provisions of the Yellow Book 2017 dealing with the resolution of disputes.

Variation or Not?

There may be instances in which the Contractor considers that what purports to be simply an instruction issued by the Engineer is in fact a Variation. In these circumstances, the 2017 Yellow Book introduces a new procedure for resolving this kind of dispute[17]. The Contractor must immediately and before commencing work on the instruction give a notice to the Engineer of his position with reasons. The Engineer must respond within seven days of the notice confirming, varying or reversing the instruction.
If he fails to do so, the Engineer will be deemed to have revoked the instruction. Otherwise, the Contractor is bound by the Engineer’s response and must comply with the instruction.

Nothing is stated expressly in Sub-Clause 3.5 as to the basis on which the Engineer is to make his decision but the intention plainly is that, if the Engineer is satisfied that the Contractor’s challenge to the instruction is well founded in fact, he is to either to reverse or vary the instruction.

Variation Procedure

The procedure immediately following the issue of a Variation instruction in the 2017 Yellow Book [18]does not differ markedly from that in the 1999 Yellow Book. In each case, the Contractor must supply a description of the varied work including (in the case of the 2017 Yellow Book) details of the resources and methods to be adopted, a programme for the execution of the Variation and the Contractor’s proposals for the modification of the overall project programme and the completion date for the project. The last of these may well, of course, involve a claim for an extension of time. Most importantly, the Contractor must also produce a proposal for the adjustment of the Contract Price with supporting particulars.

The 1999 Yellow Book requires all of this information to be produced as soon as practicable. The 2017 Yellow Book is more specific by stipulating a period of 28 days of the instruction or such other period as may be proposed by the Contractor and agreed by the Engineer.

Valuation of Variations

The 1999 Yellow Book contained little guidance on the valuation of Variations and numerous arguments and disputes arose. This deficiency is made good in the 2017 Yellow Book[19] which provides for alternative bases of valuation depending on whether or not a Schedule of Rates and Prices (‘Schedule’) forms part of the contract.

If a Schedule is included, the rate or price for an item in the Schedule, will be that for the same item forming all or part of the Variation. If there is no rate or price for an item in the Schedule, the rate or price for similar work will apply. This is however subject to the qualification that a new rate or price may be applied if no rate or price for an item is specified in the Schedule and no rate or price is appropriate because the work in question is not of a similar character or is not executed under similar conditions as any item in the Contract.

If a new rate or price is required, then this is derived from any relevant item in the Schedule with reasonable adjustments taking into account “all relevant circumstances”. If there is no relevant rate or price, then these are derived from the Cost Plus Profit of executing the Work. ‘Cost’ is defined as all costs reasonably incurred in undertaking the work whether on or off site together with overheads, taxes and similar charges.[20] ‘Profit’ is defined as the percentage stated in the Contract Data or five per cent in default.[21]

A further welcome new provision is to be found in the final paragraph of Sub-Clause 13.3.1 of the 2017 Yellow Book. This requires the Engineer to assess a provisional price or rate for the varied work for the purpose of including a sum on account of the value of the Variation in interim payments pending final resolution of that value by agreement or determination.

Finally, it should be borne in mind that, under the 2017 Yellow Book, the Engineer no longer acts on behalf of the Employer (as under the 1999 Yellow Book) but instead adopts a neutral position between the parties.[22] As a result, it is now open to the Employer to challenge the Engineer’s valuation of a Variation, if so minded.

Notices

The Yellow Book 2017 makes it clear that the Contractor is entitled to an extension of time and an adjustment to the Contract Price for a Variation without giving formal notice of his claim to the Engineer pursuant to Sub-Clause 20.2. It should be noted, however, that certain other claims under Clause 13 do require a formal notice.