What are the most popular majors in #Ethiopia?
What is the employment status of the graduates who specialized in these fields?
Most civil engineers unemployed.
Via - JobCreationCommission

4_5845765598721607990.pdf
342.2 KB
PROCLAMATION NO. 624/2009 ETHIOPIAN BUILDING PROCLAMATION
https://www.theguardian.com/global-development/2021/feb/10/can-addis-ababa-stop-its-architectural-gems-being-hidden-under-high-rises
Addis Ababa is beginning to look like an imitation of some other city

the Guardian
Can Addis Ababa stop its architectural gems being hidden under high-rises?
While Ethiopia’s ancient sites are valued, its cities risk being severed from the past in a rush to modernise
https://editablefiles.com/download-autocad
👆👆👆Free file you can easily edit
G+1 houses
Five star hotel ...
👆👆👆Free file you can easily edit
G+1 houses
Five star hotel ...
የቀድሞ በርታ ኮንስትራክሽን መስራች ኢንጂኔር ታደሰ ኃ/ሥላሴ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
ኢንጂኔር ታደሰ ኃ/ሥላሴ ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ80 ዓመታቸው የካቲት 22 ቀን 2013 ዓ.ም በሞት ተለይተዋል፡፡ ስርአተ ቀብራቸው በአራዳ መናገሻ ቅዱስ ጊዩርጊስ ቤተ ክርስቲያን ይፈፀማል፡፡
አገር በቀል የሆኑ ተቋራጮች ሲመሠረቱ ከቀደምቶቹ አንዱ በመሆን፤ በርታ ኮንስትራክሽን በተለያዩ የመንገድ ሥራዎች ለምሳሌ ፡- ብቸና ሞጣ፣ ጅማ ጭዳ፣ ሰርዶ አፍዴራ፣ ጋሸና ላሊበላን ገንብተዋል፡፡ ፋብሪካም ገንብተዋል ለምሳሌ፡- የሐረር ቢራ ፋብሪካ፣ ሜታ ቢራ ፋብሪካ፣ ለቱሪስት መዳረሻ የሚሆኑ ታሪካዊ ቦታዎች ውስጥ በባህር ዳር "ጣና ሐይቅ" በጎንደር "ጎሃ" በላሊበላ "ሮሃ" በአክሱም "የሃን" በሒልተን ሆቴል ደረጃ የሆኑ አራት ሆቴሎችን ገንብተዋል፡፡ የአሚባራ መስኖ ፕሮጀክት ግንባታን ጨምሮ በሰፋፊ የመስኖ ግንባታ ፕሮጄክቶች ሥራም ተሳትፈዋል።
ኢንጂኔር ታደሰ ኃሥላሴ ስለ አገር ልማት የነበራቸው ህልም ከፍ ያለ ነበር፡፡ በተለያዩ መድረኮች ለአገር ልማት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊያደርጉ የሚችሉ ሃሳቦችን አቅርበዋል፡፡

4_5915530517742094635.pdf
2.7 MB
648 construction permit,
648 የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ
648 የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ኮረት የተጫነባት የእናቶች አምቡላንስ ፦
ከላይ በፎቶው የምትመለከቷት የእናቶች አምቡላንስ ጉዳይ መነጋገሪያ ሆናለች። እንዴት እንዲህ ያለ አሳዛኝ ድርጊት ይፈፀማል በሚል ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያ ቁጣቸውን ገልፀዋል።
ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ አምቡላንሷ በጎፋ ዞን የምትገኝ እንደሆነ እና የጎፋ ዞን መንግስትም አደረኩት ያለውን ማጣራት ዛሬ አሳውቋል።
እንደዞኑ መንግስት መረጃ አምቡላንሷ የቡልቂ ከተማ ጤና ጣቢያ ናት።
በቡልቂ ከተማ አስተዳደር ጤና ጣቢያ በእናቶች አምቡላንስ ኮረት ሲጫን የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚዲያው መሠራጨቱን ተከትሎ ጉዳዩን የማጥራት ሥራ ሰራ መሰራቱን ገልጿል።
የከተማው ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ ጭቃ የሚያስቸግር ቦታ ላይ ኮረት ለመድፋት ጤና ጣቢያው ለገዜ ጎፋ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ሕጋዊ የትብብር ደብዳቤ በጠየቀው መሠረት በፖሊስ ጽሕፈት ቤቱ ፈቃድ ኮረቱ የተወሰደ እንደሆነ ነው የተገለፀው።
በእናቶች አምቡላንስ መኪና ኮረት መጫኑ ግን ተግቢነት እንደሌለው ተገልጿል።
የጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ጉዳዩን እስከ ቦታው ወርዶ ያጣራ ሲሆን ጉዳዩ እጅግ የሚያሳዝን ፤ በአምቡላንስ ኮረት መጫኑ እጅግ የሚወገዝ ተግባር ነው ብሏል።
ይህንን ህገወጥ ተግባር የፈፀመው አካል ሊጠየቅ ይገባልም ብሏል።
ጤና መምሪያው ድርጊቱን የፈፀሙትን አካላት እና በድርጊቱ ተሳታፊ በሆኑ ግለሰቦችም ላይም ስለምወስድ አስተዳዳራዊ እና ፖለቲካዊ እርምጃዎች ላይ ከከተማው አስተዳደር ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን አሳውቋል።
የጎፋ ዞን አስተዳደር በቡልቂ ከተማ አስተዳደር ጤና ጣቢያ በእናቶች አምቡላንስ የተፈፀመው ድርጊት የሚያስዝን ብቻ ሳይሆን የአከባቢውን ገጽታ የሚጎዳ ተግባር ነው ብሎታል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot