ግርማዊነታቸው ከጣልያናዊው አርክቴክት አርትሮ ሜዜዲሚ ጋር እና የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንፃ በግንባታ ወቅት፣ እንዲሁም ግንባታው ተጠናቆ ይታያል።
አራዳ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሕንፃ ግንባታ ለማስጀመሪያ የመሠረት ድንጋይ ያስቀመጡ ቀን ሲሆን ፣ የህንፃው ያስገነባው ጣልያናዊው አርክቴክት አርትሮ ሜዜዲሚ ይባላል። ይህ ህንፃ 600 መቶ ልዮ ልዮ ክፍሎች ያሉትና የመኪና ማቆሚያና መናፈሻ ቦታ ጨምሮ 75 ሺህ ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈው ሲሆን ተመርቆ የተከፈተው ግንባታው ከተጀመረ ከ 15 ዓመት በኃላ ጥር 27 1957 ዓ.ም ከቀኑ 5 ሰዓት ላይ ነበር።

What are the most popular majors in #Ethiopia?
What is the employment status of the graduates who specialized in these fields?
Most civil engineers unemployed.
Via - JobCreationCommission

4_5845765598721607990.pdf
342.2 KB
PROCLAMATION NO. 624/2009 ETHIOPIAN BUILDING PROCLAMATION
https://www.theguardian.com/global-development/2021/feb/10/can-addis-ababa-stop-its-architectural-gems-being-hidden-under-high-rises
Addis Ababa is beginning to look like an imitation of some other city

the Guardian
Can Addis Ababa stop its architectural gems being hidden under high-rises?
While Ethiopia’s ancient sites are valued, its cities risk being severed from the past in a rush to modernise
https://editablefiles.com/download-autocad
👆👆👆Free file you can easily edit
G+1 houses
Five star hotel ...
👆👆👆Free file you can easily edit
G+1 houses
Five star hotel ...
የቀድሞ በርታ ኮንስትራክሽን መስራች ኢንጂኔር ታደሰ ኃ/ሥላሴ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
ኢንጂኔር ታደሰ ኃ/ሥላሴ ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ80 ዓመታቸው የካቲት 22 ቀን 2013 ዓ.ም በሞት ተለይተዋል፡፡ ስርአተ ቀብራቸው በአራዳ መናገሻ ቅዱስ ጊዩርጊስ ቤተ ክርስቲያን ይፈፀማል፡፡
አገር በቀል የሆኑ ተቋራጮች ሲመሠረቱ ከቀደምቶቹ አንዱ በመሆን፤ በርታ ኮንስትራክሽን በተለያዩ የመንገድ ሥራዎች ለምሳሌ ፡- ብቸና ሞጣ፣ ጅማ ጭዳ፣ ሰርዶ አፍዴራ፣ ጋሸና ላሊበላን ገንብተዋል፡፡ ፋብሪካም ገንብተዋል ለምሳሌ፡- የሐረር ቢራ ፋብሪካ፣ ሜታ ቢራ ፋብሪካ፣ ለቱሪስት መዳረሻ የሚሆኑ ታሪካዊ ቦታዎች ውስጥ በባህር ዳር "ጣና ሐይቅ" በጎንደር "ጎሃ" በላሊበላ "ሮሃ" በአክሱም "የሃን" በሒልተን ሆቴል ደረጃ የሆኑ አራት ሆቴሎችን ገንብተዋል፡፡ የአሚባራ መስኖ ፕሮጀክት ግንባታን ጨምሮ በሰፋፊ የመስኖ ግንባታ ፕሮጄክቶች ሥራም ተሳትፈዋል።
ኢንጂኔር ታደሰ ኃሥላሴ ስለ አገር ልማት የነበራቸው ህልም ከፍ ያለ ነበር፡፡ በተለያዩ መድረኮች ለአገር ልማት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊያደርጉ የሚችሉ ሃሳቦችን አቅርበዋል፡፡