If you are looking for AutoCAD files, then to edit or learn from them,, you can download here easily
- Hotels
- Residence houses
🌙Mosques
+ Churches
- Hospitals
Famous houses such as opera houses
🗺🏗🏤🏥🏦🏨🏪🏫🏩💒🏣🏬🏢🏭🏠🛖⛺️🏕🏛⛪️🕌🕍🕍⛩🛤🛣🗾
https://editablefiles.com/exerter-library-louis-kahn-file-for-free-download#

በኢትዮጵያ በተለያዩ የግንባታ ዘርፎች የተሰማሩ በርካታ የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች በገበያ ዋጋ ግሽበትና በገንዘብ አቅርቦት አለመኖር፣ ሠራተኞች ከመቀነስ ጀምሮ ሥራ የማቆም አዝማሚያ እየታየባቸው ስለሆነ መንግሥት ይታደገን እያሉ ነው፡፡
Source: the Reporter
Source: the Reporter
- Best Auto CAD, Ms project, eagle point , Civil 3D and manuals
- bar cutting optimization software
- 200 questions and answers on practical civil engineering works
https://constructionproxy.com/downloads

Construction Proxy - Your Construction Get way
Downloads - Construction Proxy
Here is some important items selected to easily download. Find the most important documents like engineering software manuals, engineering software, and engineering books and manual. AutoCAD files direct downloads on editablefiles.com File Type :.dwg AutoCAD…
This is so cool: 🏫👇👇👇
The design includes
This file contains the following items;
C-30 Concrete Mix design
C-10 Concrete Mix design
Determination of Aggregate Loose Unit Weight, Determination of Aggregate Rodded Unit Weight, Determination of Fine Aggregate Rodded Unit Weight, and Determination of Aggregate Impact Value Test BS812 PART 3-1975
File format: .xls compatible with Ms offece 2007 and above
https://editablefiles.com/concrete-mix-design-in-excel

👍1
Check contractor's list and email us to be added on the list ..
https://constructionproxy.com/catalog/contractors-in-ethiopia

👏1
Washington Dulles International Airport Design AutoCAD files for Download
https://editablefiles.com/download-autocad/page/3

CALLX_15-1-2021_12-39-58_p251966459226
<unknown>
"ስራ ፈላጊዎች እንዳትጨበረበሩ ፤ ተጠንቀቁ"
"የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለተለያዩ የሥራ መደቦች ክፍት የስራ መደቦችን ይፋ ያደረገ ሲሆን እ.አ.አ. ታህሳስ 15-2020 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ካምፓሶች የ CV ን ለፈተና ያቀረቡትን የእጩዎች ዝርዝር ከየየራሳቸው የስልክ ቁጥር ጋር በማያያዝ በድርጅቱ Telegram ECWC /ኢኮሥኮ/ ጠርቷል።
ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ነው የምደውለው የሚል ሰው በECWC /ኢኮሥኮ/ ቴሌግራም ገጽ ላይ ከተያያዙት የእጩዎች ዝርዝር ውስጥ የስልክ ቁጥሮችን በመጠቀም እየደወለ ከኮርፖሬሽኑ ጋር ስምምነት ለመፈረም የደመወዛችሁን 50% (ወደ 6,000 ETB ገደማ) መክፈል አለባችሁ እያለ ገንዘቡን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በአዋሽ ባንክ እንዲያስገቡለት የባንክ ቁጥሩን ይሰጣል።
ሥራውን ለማግኘት እና የተጠቀሰው የገንዘብ መጠን ለዚህ ግልሰብ ለማስቀመጥ ፍላጎት ያላቸው ብዙ ተጋላጭ ሠራተኞች አሉ ብዬ አምናለሁ፡፡
ባለቤቴ ጋር ደውሎ 6,000 ብር እንድታስገባ ነገራት ፤ ይህንንም በስልኳ ቀድታዋለች። የEthio construction አባላት እንዳይታለሉ እላለሁ።"
* የግለሰቡ የስልክ ቁጥር ፣ የባንክ አድራሻውን መዝግበው የቤተሰባችን አባላት ልከዋል። (ከላይ የምታዳምጡት የተቀዳው የስልክ ንግግር ነው)
( copied from other page)

List of Grade one contractors with more that 5 yeas experience.
https://constructionproxy.com/grade-1-contractors-in-ethiopia

ከ18 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ስምንት መንገዶችን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ፊርማ ተካሄደ
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከ18 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ 738 ኪሎ ሜትር የሚረዝሙ ስምንት መንገዶችን በአስፋልት ደረጃ ለመገንባት ከስራ ተቋራጮች ጋር ተፈራረመ።
የመንገድ ፕሮጀክቶቹ ግንባታ ወጪ የሚሸፈነው ሰባቱ በኢትዮጵያ መንግስት ሲሆን የአንዱ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት፣ ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር እንዲሁም በኢትዮጵያ መንግስት በተመደበ በጀት የሚሸፈን መሆኑ ተገልጿል።
በዛሬው እለት የውል ስምምነት ከፈጸሙት የስራ ተቋራጮች መካከል አምስቱ አገር በቀል የስራ ተቋራጮች ሲሆኑ የተቀሩት ሶስቱ ዓለም አቀፍ የውጭ አገር ስራ ተቋራጭ ድርጅቶች ናቸው።
የኮንትራት ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኝ እና የተቋራጮች ተወካዮች ጋር ነው።
በ2013 ስድስት ወራት በ43 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ወጪ 1 ሺህ 774 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ያላቸው 21 የመንገድ ፕሮጀክቶች ለመገንባት ወደ ስራ ተገብቷል። ከ21 የመንገድ ፕሮጀክቶች የ20ዎቹ ወጪያቸው በኢትዮጵያ መንግስት ይሸፈናል።(ኢቢሲ)

ግርማዊነታቸው ከጣልያናዊው አርክቴክት አርትሮ ሜዜዲሚ ጋር እና የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንፃ በግንባታ ወቅት፣ እንዲሁም ግንባታው ተጠናቆ ይታያል።
አራዳ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሕንፃ ግንባታ ለማስጀመሪያ የመሠረት ድንጋይ ያስቀመጡ ቀን ሲሆን ፣ የህንፃው ያስገነባው ጣልያናዊው አርክቴክት አርትሮ ሜዜዲሚ ይባላል። ይህ ህንፃ 600 መቶ ልዮ ልዮ ክፍሎች ያሉትና የመኪና ማቆሚያና መናፈሻ ቦታ ጨምሮ 75 ሺህ ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈው ሲሆን ተመርቆ የተከፈተው ግንባታው ከተጀመረ ከ 15 ዓመት በኃላ ጥር 27 1957 ዓ.ም ከቀኑ 5 ሰዓት ላይ ነበር።