Construction Proxy
19.5K subscribers
530 photos
18 videos
77 files
284 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
የኦሮሞ ታጋዮች ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ በ1 ቢሊየን ወጪ ብር ባለ 15 ወለል ህንፃ ሊያስገነባ መሆኑ አስታውቋል።

ፋውንዴሽኑ የኦሮሞ ታጋዮችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለመቅረፍ የሚሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በ2008 ዓ.ም የተመሰረተው ፋውንዴሽኑ የራሱን ባለ 15 ወለል ህንፃ በ1 ቢሊየን ብር በአዲስ አበባ ካዛንችስ አካባቢ የሚገነባ ይሆናል፡፡

ለሚያስገነባው ህንጻም በዛሬው እለት ከኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡

የግንባታ ስራው በሁለት አመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡

ምንጭ፦ ኤፍ ቢ ሲ
ለኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

ስድስት ኪሎ አካባቢ ለሚገነባው የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ፕሮግራም ተካሄደ። በዚህ የመሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ ፕሮግራም ላይ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ፣ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ጌዛሊ አባሲማል እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል። አዲስ የሚገነባው የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህንጻ 13 ወለሎች የሚኖሩት ሲሆን ለግንባታው 1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ተመድቧል።
👍1
If you are looking for AutoCAD files, then to edit or learn from them,, you can download here easily
- Hotels
- Residence houses
🌙Mosques
+ Churches
- Hospitals
Famous houses such as opera houses
🗺🏗🏤🏥🏦🏨🏪🏫🏩💒🏣🏬🏢🏭🏠🛖⛺️🏕🏛⛪️🕌🕍🕍🛤🛣🗾

https://editablefiles.com/exerter-library-louis-kahn-file-for-free-download#
በኢትዮጵያ በተለያዩ የግንባታ ዘርፎች የተሰማሩ በርካታ የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች በገበያ ዋጋ ግሽበትና በገንዘብ አቅርቦት አለመኖር፣ ሠራተኞች ከመቀነስ ጀምሮ ሥራ የማቆም አዝማሚያ እየታየባቸው ስለሆነ መንግሥት ይታደገን እያሉ ነው፡፡


Source: the Reporter
This is so cool: 🏫👇👇👇

The design includes
This file contains the following items;
C-30 Concrete Mix design
C-10 Concrete Mix design
Determination of Aggregate Loose Unit Weight, Determination of Aggregate Rodded Unit Weight, Determination of Fine Aggregate Rodded Unit Weight, and Determination of Aggregate Impact Value Test BS812 PART 3-1975

File format: .xls compatible with Ms offece 2007 and above

https://editablefiles.com/concrete-mix-design-in-excel
👍1
Happy super elevated Holiday
Is safety a necessity or a luxury?
Why safety undermined in Ethiopia Construction?
Check contractor's list and email us to be added on the list ..

https://constructionproxy.com/catalog/contractors-in-ethiopia
👏1
የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ስራ ለማከናወን ስምምነት ተፈረመ

የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ስራ ለማከናወን ስምምነት መፈረሙን የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ስምምነቱ የተፈረመው የዲዛይን ፣ የማማከርና የቁጥጥር አገልግሎቱን ከሚያከናውነው ዮናስ አባይ አማካሪ አርክቴክቸር እና ኢንጅነሪንግ ከተባለ ድርጅት ጋር ነው።

የዲዛይን ስራውን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አጠናቆ እንደሚያቀርብ ከኮሚሽኑ ያገኘኘው መረጃ ያመለክታል።

Via - FBC
Washington Dulles International Airport Design AutoCAD files for Download

https://editablefiles.com/download-autocad/page/3
Cement problems run deep, with price hikes and shortages affecting many across the value chain despite the government's interference to solve issues.
የ 5.3 ሜትሪክ ቶን የሲሚንቶ እጥረት ክፍተት
Via - AddisFortune
CALLX_15-1-2021_12-39-58_p251966459226
<unknown>
"ስራ ፈላጊዎች እንዳትጨበረበሩ ፤ ተጠንቀቁ"


"የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለተለያዩ የሥራ መደቦች ክፍት የስራ መደቦችን ይፋ ያደረገ ሲሆን እ.አ.አ. ታህሳስ 15-2020 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ካምፓሶች የ CV ን ለፈተና ያቀረቡትን የእጩዎች ዝርዝር ከየየራሳቸው የስልክ ቁጥር ጋር በማያያዝ በድርጅቱ Telegram ECWC /ኢኮሥኮ/ ጠርቷል።

ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ነው የምደውለው የሚል ሰው በECWC /ኢኮሥኮ/ ቴሌግራም ገጽ ላይ ከተያያዙት የእጩዎች ዝርዝር ውስጥ የስልክ ቁጥሮችን በመጠቀም እየደወለ ከኮርፖሬሽኑ ጋር ስምምነት ለመፈረም የደመወዛችሁን 50% (ወደ 6,000 ETB ገደማ) መክፈል አለባችሁ እያለ ገንዘቡን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በአዋሽ ባንክ እንዲያስገቡለት የባንክ ቁጥሩን ይሰጣል።

ሥራውን ለማግኘት እና የተጠቀሰው የገንዘብ መጠን ለዚህ ግልሰብ ለማስቀመጥ ፍላጎት ያላቸው ብዙ ተጋላጭ ሠራተኞች አሉ ብዬ አምናለሁ፡፡

ባለቤቴ ጋር ደውሎ 6,000 ብር እንድታስገባ ነገራት ፤ ይህንንም በስልኳ ቀድታዋለች። የEthio construction አባላት እንዳይታለሉ እላለሁ።"

* የግለሰቡ የስልክ ቁጥር ፣ የባንክ አድራሻውን መዝግበው የቤተሰባችን አባላት ልከዋል። (ከላይ የምታዳምጡት የተቀዳው የስልክ ንግግር ነው)
( copied from other page)
https://editablefiles.com/download-autocad
Free file you can easily edit
G+1 houses
Five star hotel