Construction Proxy
19.5K subscribers
530 photos
18 videos
77 files
284 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
Rainy season activities AKA monsoon season.
4_5825532445876815906.pdf
287.4 KB
New Draft Building proclamation
የህንጻ አዋጅ
የመንግስትኮንስትራክሽን ግንባታ ስራዎችን ያለጨረታ ስለማከናወን

*******************************

#የመንግስት የኮንስትራክሽን ስራዎችን ያለጨረታ ለመረጠው ተቋራጭ እየሰጡ የማሰራት ሂደት በሀገራችን በተግባር እየተለመደ መጥቷል፡፡ይሄውም በማህበረሰቡ ዘንድ ግርታን እየፈጠረ ይገኛል፡፡ስለሆነም በጉዳዩ ላይ የህግ ማእቀፉን በመዳሰስ በእርግጥ መንግስት ይሄን ለማድረግ ፈቃጅ ህግ አለው ወይ? የሚለውን ነጥብ በዚህ ጽሁፍ ምላሽ ለመስጠት ተሞክሯል፡፡

#የግንባታ አገልግሎት ግዥን ጨምሮ ለመንግስት ግዥ ተፈጻሚ የሚሆነው የፌዴራል የመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 649/2001 ነው፡፡የዚህ አዋጅ የተፈጻሚነት ወሰን በአንቀጽ 3 ላይ እንደተቀመጠው አዋጁ በፌዴራል ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ለአዋጁ ማስፈጸሚያ ደንብም ወጥቶ በስራ ላይ ውሏል፡፡ክልሎች የየራሳቸው የግዥ እና ንብረት አስተዳደር የህግ ማእቀፍ አላቸው፡፡በዚህ ጽሁፍ ግን የፌዴራሉን የህግ ማእቀፍ ብቻ የምንዳስስ ይሆናል፡፡

#በአዋጁ አንቀጽ 3(2) ላይ በብሄራዊ ደህንነት እና በሀገር መከላከያ ምክንያት ግዥ በተለየ ዘዴ ሊፈጸም እንደሚችል ያስቀምጣል፡፡ሆኖም ለአፈጻጸሙ ዝርዝር መመሪያ እንደሚወጣለት ይገልጻል፡፡አዋጁ በመንግስት ለመንግስት ግዥ ላይም ተፈጻሚ እንደማይሆን ተደንግጓል፡፡ስለዚህ እነዚህን ልዩ ሁኔታዎች በሚመለከት አዋጁ ተፈጻሚ ስለማይሆን ግዥው አዋጁ ካስቀመጠው የግዥ ዘዴ ውጭ እንዴት መፈጸም እንደሚገባው ዝርዝር መመሪያ ካለ መፈተሽ አስፈላጊ ይሆናል ማለት ነው፡፡በእርግጥ የኮንስትራክሽን ስራ ከብሄራዊ ደህንነት እና ከሀገር መከላከያ አንጻር ታይቶ በልዩ የግዥ ዘዴ እንዲፈጸም የሚያስገድድበት ሁኔታ አለ ወይ?ብሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

#ሌላው በአዋጁ አንቀጽ 6 ላይ አለማቀፍ ግዴታወችን በሚመለከት የተደነገገውን መመልከት ያስፈልጋል፡፡ በአዋጁ አንቀጽ 6(1) ላይ "ይህ አዋጅ የፌዴራል መንግስት ከአንድ ወይም ከአንድ በላይ ከሆኑ መንግስታት ወይም ከአለማቀፍ ድርጅቶች ጋር ባደረገው ወይም በሚያደርገው ስምምነት ወይም ከስምምነቱ ከመነጨ ግዴታ ጋር የማይጣጣም ከሆነ በስምምነቱ የተመለከተው ይጸናል፡፡" በሚል ተደንግጓል፡፡ስለዚህ በስምምነቱ እና በግዥ አዋጁ መካከል አለመጣጣም አለ ወይስ የለም የሚለውን መጀመሪያ ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡በስምምነቱ እና በግዥ አዋጁ መካከል አለመጣጣም ከሌለ የግዥ አዋጁ ሙሉ በሙሉ መተግበር አለበት ማለት ነው፡፡

#በዚህ በአዋጁ አንቀጽ 6(1) ድንጋጌ መሰረት በተለይ አለማቀፍ አበዳሪ አካላት ወይም እርዳታ ሰጭ አካላት ከመንግስት ጋር በሚያደርጉት ስምምነት ምናልባት በአዋጁ ከተቀመጠው የግልጽ ጨረታ ውድድር ውጭ የግንባታ ስራው በፈለጉት ተቋራጭ እንዲሰራ ተስማምተው ከሆነ ስምምነቱ መከበር ይኖርበታል ማለት ነው፡፡ለምሳሌ የቻይና ባንክ ለአንድ የግንባታ ፕሮጀክት የብድር ወይም እርዳታ ገንዘብ ለመስጠት ቢፈቅድ እና ግንባታው ግን በአንድ የቻይና ድርጅት ያለጨረታ እንዲከናወን ቅድመ ሁኔታ ቢያስቀምጥ፣የኢትዮጵያ መንግስት ያለው አማራጭ ወይ ብድርና እርዳታውን መተው አለበለዚያ ደግሞ ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ የብድርና እርዳታውን ስምምነት መፈራረምና በስምምነቱ መሰረት መፈጸም ነው፡፡እንግዲህ መንግስት ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ ስምምነት ከተፈራረመ በስምምነቱ መሰረት ለመፈጸም የግዥ አዋጁን መጣስ ግድ ስለሚሆንበት እንደዚህ አይነቱን ሁኔታ በህግ ማእቀፍ እውቅና ለመስጠት የአዋጁ አንቀጽ 6(1) ፈቃጅ ሆኖ ተደንግጓል ማለት ነው፡፡

#የአለማቀፍ ባይላተራል ኤይድ ኢንስቲትዩሽን በሚባሉት (ለምሳሌ እንደ USAID) ሁለት አይነት የግዥ ዘዴ ይኖራል፡፡አንደኛው እራሱ እርዳታ ሰጭው ጨረታውን አከናውኖ እርዳታ የሚሰጥበት አግባብ ይኖራል፡፡ሌላኛው ደግሞ በእርዳታ ተቀባዩ ሀገር ጨረታው የሚከናወንበት አግባብ ነው፡፡ሆኖም በዚህ በሁለተኛው ሂደት እርዳታ ተቀባዩ ሀገር መከተል የሚገባው የግዥ ፖሊሲ ይኖራል፡፡

#በመልቲላተራል ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩሽን(ለምሳሌ እንደ World bank) ባሉት ላይ የግዥ ሂደት በተበዳሪ ሀገራት የሚከናወን ይሆናል፡፡በዚህም ባንኩ የውል አካል አይሆንም፡፡የአበዳሪውን ባንክ የግዥ ፖሊሲ መከተል ግን የግድ ይሆናል፡፡በአብዛኛው የባንኩ የግዥ ፖሊሲ በብድር ስምምነት ውስጥ የሚቀመጥ ጋይድላይን ላይ ይካተታል፡፡ባንኩ የሱፐርቫይዘርነት አስተዋጽኦ ብቻ ይኖረዋል፡፡እንግዲህ ባንኩ የጨረታ ሂደቱን ካልተስማማበት ብድሩ ይሰረዛል ማለት ነው፡፡በመሰረቱ በአለም ባንክ ፕሮክዩርመንት ሪጉሌሽን ላይ አለማቀፍ የጨረታ ውድድር(international competitive bidding) መርህ ነው፡፡ሆኖም ውስን ፋይዳ(minor value) ላላቸው ግዥዎች የሀገር ውስጥ የጨረታ ውድድር(local compitative bidding) የሚፈቀድበት አግባብ ይኖራል፡፡ሌላው የወርልድ ባንክ ፕሮክዩርመንት ሪጉሌሽን የዶመስቲክ ሩል የበላይ ይሆናል የሚለው መርህ ነው፡፡ይሄውም በግዥ አዋጅ አንቀጽ 6(2) ጭምር እውቅና ተሰጥቶታል፡፡
#እንግዲህ የአለማቀፍ ባይላተራል ኤይድ ኢንስቲትዩሽን ሆነ መልቲላተራል ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩሽን የሚተገብሩት የግዥ ዘዴ ከላይ እንደተመለከተው የጨረታ ውድድርን የሚጋብዝ ነው፡፡

#በተጨማሪም ልዩ ግዥን በተመለከተ በአዋጁ አንቀጽ 60 ላይ አገራዊ ጠቀሜታ ያላቸው ከፍተኛ ግዥዎች የሚፈጽም አካል ሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ እንደሚቋቋም ተደንግጓል፡፡በዚህ በሚቋቋመው አካል የሚፈጸሙ የግዥ አይነቶችም በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚንስትር የሚወሰኑ ይሆናል፡፡እንግዲህ የኮንስትራክሽን ስራ አገልግሎት ግዥ በልዩ ግዥ የሚካተት ይሆናል ወይ? በሚል መጠየቅ ይቻላል፡፡ምላሹን ለማግኘት ደግሞ ልዩ ግዥ ፈጻሚ አካል ተቋቁሟል ወይ? በልዩ ግዥ የሚፈጸሙ የግዥ አይነቶች ዝርዝር በሚኒስትሩ ተወስኗል ወይ?የሚለውን ማንሳት ይጠይቃል፡፡ልዩ ግዥ ቢሆንስ ያለጨረታ ውድድር ሊከናወን ይችላል ወይ?የሚለውም ሌላው በዝርዝር ምላሽ ማግኘት የሚገባው ጉዳይ ነው፡፡ልዩ ግዥን በተመለከተ በፌዴራል ፐብሊክ ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ አንቀጽ 26 ላይ በዝርዝር ተመልክቷል፡፡በእርግጥ የኮንስትራክሽን ስራን በቀጥታ ያለጨረታ በተቋራጭ የማሰራት ሁኔታ በዚህ የህግ ማእቀፍ ውስጥ የተፈቀደ ሆኖ ይካተታል የሚል እሳቤ የለኝም፡፡

#እንግዲህ በግዥ አዋጁ አንቀጽ 33(1) ላይ እንደተመለከተው በመንግስት ግዥ አፈጻጸም ስድስት አይነት የግዥ ዘዴዎች ሲኖሩ ይሄውም ግልጽ ጨረታ፣በመወዳደሪያ ሀሳብ መጠየቂያ የሚፈጸም ግዥ፣በሁለት ደረጃ ጨረታ የሚፈጸም ግዥ፣ውስን ጨረታ፣በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈጸም ግዥ፣ እና ከአንድ አቅራቢ የሚፈጸም ግዥ ያካትታል፡፡

#በመርህ ደረጃ በአዋጁ አንቀጽ 33(2) ላይ እንደተቀመጠው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማናቸውም ግዥ በግልጽ የጨረታ ዘዴ መፈጸም አለባቸው፡፡ሆኖም በአዋጁ በተፈቀዱ ልዩ ሁኔታዎች ከግልጽ ጨረታ ውጭ ግዥ መፈጸም ይቻላል፡፡

#ሌላው ሊነሳ የሚችለው ነጥብ በግዥ አዋጁ አንቀጽ 51(1)(ረ) ላይ የመንግስት መስሪያ ቤቶች "በጣም አስቸኳይ ከመሆኑ የተነሳ ከባድ ችግር የሚፈጥርና በመስሪያ ቤቱ ስራ አፈጻጸም ላይ ጉዳትን የሚያስከትል በመሆኑ ምክንያት በመስሪያ ቤቱ የበላይ ሀላፊ የተፈቀደ ግዥ" በሚመለከት ከአንድ አቅራቢ ግዥ ሊፈጽሙ እንደሚችሉ
የሳይት መሀንዲስ (SITE
ENGINEER)
ELIAS JADA BUILDING CONTRACTOR
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ
ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
የሥራ ልምድ: 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በታወቀ የኮንስትራክሽን
ድርጅት ውስጥ በኮንስትራክሽን መሀንዲስ የሥራ መደብ የሠራ
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ:ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ መስፈርቱን የምታሟሉ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን
በግልፅ የሚታይ ስካን በኢሜል መላክ ፣
የምዝገባ ቀን፡-ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ6 ተከታታይ
የሥራ ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ (27/11/2012-02/12/2012)
የምዝገባ ሁኔታ፤- በኢሜል eliasjada81@gmail.com
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፤- 0118225433/0974732100
Ethiopian Contractors registration Requirements | New 2018 GC Updated New: August 2018/ Nehase 2010 To work as contractor and participate Construction in Ethiopia; any one needs to have construction license form Ethiopian ministry of construction; there is grade in different categories; General Contractors (GC 1-10) to work any civil construction works except water works; Building

https://constructioninethiopia.com/ethiopian-contractors-registration-requirements/
Ethiopia's Top 10 Budget Expenditures
Sector or Ministry Birr in (bns)

1 Roads 58.8
2 Education 56.8
3 Debt service 37.0
4 Health 18.7
5 Defence 16.5
6 Irrigation 16.1
7 Agriculture 15.3
8 General Services 12.8
9 Justice & Security 10.4
10 Organs of State 7.4

Via - CEPHEUS

So, our industry have top budget from the government, is this will solve this dramatic unemployment of civil engineers and other construction industry workers?
The new head quarter building of Commercial Bank of Ethiopia, in foggy day.
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ይሕ Ethio Job Vacancy ነው።
ሉሲ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
የወጣበት ቀን ነሐሴ 03/2012 ዓ.ም
ምንጭ:- ሪፖርተር ጋዜጣ
መረጃውን #like #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም ያካፍሉ።
የአዲስ አበባ ፈጣን የአዉቶቡስ አግልገሎት BRT - B6 ኮሪደር

 የBRT B6 ኮሪደር ከካርል አደባባይ ፑሽኪን አደባባይን በመሻገር ጎተራን አቋርጦ ወሎ ሰፈርን አልፎ መዳረሻው ቦሌ ኤርፖርት ነው፡፡

 የ500 ሚሊዪን የአሜሪካን ዶላር የብድር ስምምነት ከኮሪያ ሪፕብሊክ ጋር ተፈራርሟል፡፡

BRT - B2 construction was started last month. On this new system of linking, any saying Engineers?
Forwarded from Tender ጨረታ
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ ለውጭ አገር ዜጎች ሥራ ፈቃድ ለማውጣት የድጋፍ ደብዳቤ የሚሰጥበትን ሁኔታ የሚወሰን መመሪያ ቁጥር 29/2012 ጸደቀ

መመሪያው የኮንስትራክሽን ዘርፉን እንደ ምክንያት በመጠቀም የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜጎች በስፋት ወደ ሀገር ውስጥ እየገቡ ከኮንስትራክሽን ሰራ ውጭ በሆኑ የስራ ዘርፎች የሚሰማሩ፣ በእንዲሁም መግባት የሌለበት ሰዎች ጨምር እየገቡ በተፈጠረውን የስራ እድል የመሻማት፣ ከዚህም ባሻገር የውጭ ምንዛሬ የማሸሽ ብሎም ለሙስና የተጋለጠ አሰራር በስፋት በመኖሩና የታሰበውን አለማ እያሳካ ባለመሆኑ በተደጋጋሚ የሚነሱ ቅሬታዎች መኖራቸውን ገልጸዋል፡፡ ይህን ችግር በዘለቄታዊነት ለመፍታት እንዲቻል ከባለድሻ አካላት መረጃ ማሰባሰብ ስራ በማከናወን፣ የተሰበሰበውን መረጃ በመተንተን ለመመሪያው ግብአት እንዲሆን በማድረግ ከባለድሻ አካላት ጋር በየደረጃው ውውይይት ከተደረገ በኃላ በሚመለከተው “በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ ለውጭ አገር ዜጎች ሥራ ፈቃድ ለማውጣት የድጋፍ ደብዳቤ የሚሰጥበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 29/2012” እንዲጸድቅ ተደርጓል ብለዋል፡፡
African Railway Center of Excellence (ARCE)
Addis Ababa Institute of Technology,
Addis Ababa University, Ethiopia

Postgraduate Program in Railway Engineering
Scholarship Announcement 2020/21

Application Deadline: September 14, 2020

Objectives of the Program
African Railway Center of Excellence (ARCE) is one of the African Center of Excellence II
projects supported by the World Bank. Through this support from the World Bank, the
center aspires to become sustainable regional hub for training and research in Railway
Engineering and Management, capable of leading efforts to address priority development
challenges and improve lives in South and Eastern Africa. The aim of the center is to
strengthen railway professionals’ development through short-term training, MSc and PhD
level education, and research in Ethiopia and the region at large.
To this effect, ARCE is offering scholarships to citizens in African countries to pursue MSc
studies in Railway Engineering specializing in “C